ከረዥም ዓመታት በፊት የተለየሁትን አብሮ አደግ ጓደኛዬን የአራት ኪሎው የቆጥ መሻገሪያ ፊት ለፊት አገናኘኝ፡፡ ለአፍታ ቆመን ተሳሳምን፡፡ ሌላ ተላላፊ ከነመኖሩ ዘንግተነዋል፡፡ ደንግጠን ተላቀቅን፡፡ እንደ ልጅነታችን ትከሻ ለትከሻ ተቃቅፈን በአቅራቢያው ከሚገኝ አንድ ካፍቴሪያ... Read more »
ልጆች እንዴት ሰነበታችሁ? ሳምንቱ እንዴት አለፈ? መቼም አንዱ በዓል አልቆ ሌላው ሲተካ በጣም ያስደስታል። በተለይ የክርስትና እምነት ተከታዮች ልደትን (ገናን) አልፈው አሁን ደግሞ የጥምቀትን በዓል እያከበሩ ይገኛሉ። ጥምቀት ደግሞ ከሃይማኖታዊ በዓልነቱ ባለፈ... Read more »
‹‹ፖለቲካ ከሸፍጥ፣ ከእልህ፣ ከማጭበርበር፣ ከሴራና ከተንኮል ነጻ ወጥቶ ከእውነተኛ ትግል ጋር የሚታረቀው በእኔና በእናንተ ትውልድ እንዲሆን እፈልጋለሁ፡፡ ይህን ለማድረግ ደግሞ ንግግር እጅግ ቁልፍ ነው፡፡ ካልተነጋገርን አንተዋወቅም፤ ቃል ካልተለዋወጥን አንግባባም፤ አለመግባባት ጥላቻን ይወልዳል፤... Read more »
የኢትዮጵያ ሕዝብ ከግማሽ በላይ የሚሆነው ወጣት እንደሆነ መረጃዎች ያሳያሉ፡፡ ይህ ኃይል በትምህርትና በእውቀት እንዲበለጽግ፤ በስርዓት እንዲገራ በማድረግ ለአገሩ የድርሻውን እንዲያበረክት ዕድል መስጠት ተገቢ ነው፡፡ በተለይም ዛሬ አገራዊ ለውጥና የልምላሜ ተስፋ በሚስተዋልበት ልዩ... Read more »
የኢፌዴሪ ሴቶች ህጻናትና ወጣቶች ሚኒስቴር የወጣቶች ሥራና ሥራ ዕድል ፈጠራን አስመልክቶ የአምስት ወራት አፈጻጸምን ከ19 እስከ 20 ቀን 2011 ዓ.ም በቢሾፍቱ ከተማ ገምግሟል፡፡ ግምገማው በዋናነት ለተዘዋዋሪ ብድር ፈንድ በ2009 ዓ.ም የተበጀተውን አስር... Read more »
ባለፉት ዓመታት መንግስት የወጣቶችን ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የተለያዩ ፓኬጆችን ቀርጾ እንቅስቃሴ ሲያደርግ ቆይቷል፡፡ በ2009 ዓ.ም መግቢያ ላይ ይፋ የተደረገው የወጣቶች ተዘዋዋሪ ብድር ፈንድ ከተቀረጹት ፓኬጆች መካከል ተጠቃሽ ነው፡፡ ይህ የ10 ቢሊዮን ብር... Read more »
ሠላም ልጆች እንዴት ሰነበታችሁ? ላለፉት ጥቂት ሳምንታት አልተገናኘንም ነበር። በእነዚህ ቀናት ውስጥ ብዙ ነገሮች ተቀያይረዋል። መቼም በእናንተ በኩል የትምህርት ወቅቱ ከወትሮው በተለየ መልኩ ጠንከር እንደሚል እና የመጀመሪያው መንፈቅ ዓመት ፈተና እየተቃረበ እንደመጣ... Read more »
የኢትዮጵያ የለውጥ ሂደት መዳረሻው ይስተዋሉ የነበሩትን ዘርፈ ብዙ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ችግሮች መፍታትና ዜጎችን ፍትሐዊ ተጠቃሚ ማድረግ ነው፡፡ ‹‹የነብርን ጅራት አይዙም ከያዙ…›› ነውና ነገሩ፤ የህልውና ጉዳይ የሆነውን ለውጥ አንዴ ጀምረነዋልና በጥንቃቄና... Read more »
ኢትዮጵያ በበርካታ ሕብረ ብሔር የተገነባች አገር ነች፡፡ ወጣቱ ትውልድም የዚህ ሕብረ ብሔራዊ ውበት መገለጫ ነው፡፡ ከብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ሀረጉ የሚመዘዘውና በመላው አገራችን በስብጥር የሚኖረው ወጣት ልዩነቱን ቆጥሮ በጥላቻ አይን ከመተያየት ይልቅ ተከባብሮ... Read more »
ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች አልፎ አልፎ ችግሮች ሲከሰቱ ይስተዋላል፡፡ እነዚህ ችግሮች ቀላል የማይባል ቁሣዊና ሥነ-ልቦናዊ ችግሮች አድርሰዋል፤በማድረስ ላይም ናቸው፡፡ የዜጎችም ህይወት እንደዋዛ ተቀጥፏል፡፡ የችግሮቹ መንስኤ ዘርፈ ብዙ እና ውስብስብ በመሆኑ... Read more »