350 ዓመታት በዋሻ

ሕይወት ፈርጀ ብዙ ገጽታዎች አሏት። መውጣት እንዳለ ሁሉ መውረድም ይኖራል። ከመውረድ ውስጥም በትጋት መውጣት ይቻላል። አግኝቶ ማጣት እንዳለ ሁሉ አጥቶም ይገኛል።ይህ የህይወት እውነታ ነው። በጥቂቶች የህይወት መውጣትና መውረዶች ውስጥ ብዙዎች ይማራሉ። የህይወትን... Read more »

ቅናት የበላው ጎጆ

ቅድመ -ታሪክ በድህነት ስትንገዳገድ የቆየችው ጎጆ በአባወራው ድንገቴ ሞት ይበልጥ ተዳፈነች። ይህኔ መላው ቤተሰብ በችግር ተፈተነ። አባት ለቤቱ አባወራ ብቻ አልነበሩም። በላባቸው ወዝ በጉልበታቸው ድካም ልጆቻቸውን ሲያሳድጉ ኖረዋል። አሁን አርሶ የሚያበላ ሸምቶ... Read more »

እንስቷ የአንበሳ የከተማ አውቶቡስ ሾፌር

ዳግማዊ ምኒልክ አደባባይ በሰዎችና በተሽከርካሪዎች ግርግር ተሞልቷል። ሰባት የሚሆኑ የአንበሳና የሸገር አውቶብሶች አደባባዩ ጠርዝ ላይ ተሰልፈው ቆመዋል። አውቶብሶቹ ተሳፋሪዎችን ያወርዳሉ። ያሳፍራሉ። ዐይናችንን ቀና ስናድርግ አንበሳ ሦስት ቁጥር አውቶቡስ የምታሽከረክር እንስት ላይ አረፈ።... Read more »

“ልጆች ማስተማር መሃሉ እሬት፤ መጨረሻው ማር ነው›” ወይዘሮ የሺ ታዬ

ከ‹‹ኦሮማራ›› መንደር ሲያደብርና ዋዩ ወረዳ እንገኛለን። ልዩ ስሟ ደግሞ ሲያደብር ይባላል። በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ትገኛለች። በዕለተ ቅዳሜ ነበር ወደ ሥፍራው ያቀናነው፤ ለዚያውም ሲያደብር በሞቀ ገበያ ውስጥ ሆና። ቅዳሜ ገበያ ቆለኛ... Read more »

ገላጋዩ

መዝገቡ ተዘግቶ ወደ መዝገብ ቤት ተመርቷል። ዶሴው የሚናገረው ታሪክ ግን ዛሬም ድረስ አለ። የተወሳሰቡ ወንጀሎች ከተራቀቁ የምርመራ ሂደቶች ጋር ዶሴው ውስጥ ናቸው። በዚህ ዓምድ ታሪካቸውን ልንሰማ የፈቀድናቸውን ዶሴዎች እንዲናገሩ ገልጠናቸዋል። የእውነተኛ ባለታሪኮችን... Read more »

ማህበራዊ ግንኙነትን ያላላው ማህበራዊ ሚዲያ

በአሁን ወቅት እያንዳንዳችን በዕለት ተዕለት የሕይወት እንቅስቃሴያችን ውስጥ ሰፊውን ጊዜ እየተሻማብን ያለው ማህበራዊ ሚዲያ ነው። ስለ ማህበራዊ ሚዲያ ዊኪፒዲያ ያስቀመጠውን አጠር ያለ ትርጉም ስንመለከት፤- “ማህበራዊ ሚዲያ ማለት፤ ሰዎች በኢንተርኔት የሚገናኙበት ወይም የሚነጋገ... Read more »

‹‹የዐብይ እናት››

ከአራት ኪሎ ቤተ መንግሥት ወደ አቧሬ በሚወስደው መንገድ አለፍ ብሎ በስተቀኝ በኩል ብርቱካናማ ቀለም የተቀባ ባለሶስት ክፍል የብሎኬት ቤት ይታያል። በዙሪያው ካሉ ቤቶች ይልቅ አዲስ መሆኑ ደግሞ በቀላሉ እንዲለይ አድርጎታል። በብሎኬት በተሰራው... Read more »

« ያደቆነ ሰይጣን…»

ቅድመ – ታሪክ ለእሱ ልጅነቱ በብዙ መንገድ ተቃኝቷል። ሕፃን ሳለ ከእናቱ ጉያ አልተነጠለም። ቤት ካፈራው፣ ጓሮ ካሸተው እየተለየ ሲመረጥለት ቆይቷል። በፍቅር የሚያዩት ወላጆቹ ከሚገባው ሁሉ አላጎደሉም። የፈለገውን እየሰጡ፤ የአቅማቸውን እያሟሉ አሳደጉት። እዕድሜው... Read more »

የልጆች የትምህርት ውጤትና የወላጆች ስሜት

የአብዛኞቻችን የዕውቀት መነሻ “ዕውቀት ይስፋ ድንቁርና ይጥፋ ይህ ነው የኢትዮጵያ ተስፋ” የሚለውን ዓረፍተ ነገር ከአናቷ ባነገበችው የተስፋ ገብረስላሴ ዘብሔረ ቡልጋ የፊደል ገበታ ለመሆኑ ጥርጥር የለኝም። ከ “ሀ እስከ ፐ” ያሉትን ፊደላት ከነዝርያቸው... Read more »

የጄኔራሉ ዓይኖች

ቅድመ – ታሪክ ድንገት ሲጣደፉ ከፖሊስ ጣቢያው የደረሱት ግለሰብ ንዴታቸውን መቆጣጠር ተስኗቸዋል። ድንጋጤ፣ እልህና ቁጭት እያንቀጠቀጣቸው ነው። የምሽቱ ተረኛ ፖሊስ ጥቂት እንዲረጋጉ ጠይቆ ቃላቸውን ለመቀበል ተዘጋጀ ። ሰውዬው ሙሉ ስማቸውን «ጄኔራል ተስፋዬ... Read more »