ምግብ ለሰው ልጅ ጤና እጅግ አስፈላጊ ከሆኑ ነገሮች ውስጥ አንዱና ዋነኛው ነው።የሰው ልጅ ህልውናም የተመሰረተው በምግብ ላይ ነው ማለት ይቻላል።ይህን ህልውናውን ለመጠበቅ ደግሞ የሰው ልጅ ምግቦችን ከእንስሳት አልያም ከእጽዋት አዘጋጅቶ ይመገባል።በአሁኑ ወቅት... Read more »
የሰው ልጅ ከልደቱ እስከ ህልፈተ ሕይወቱ ብዙ የኑሮ ውጣ ውረድ ያጋጥመዋል። ሲወለድ ይህችን ዓለም እያለቀሰ ተቀላቅሎ ሲሞት ደግሞ እየተለቀሰ ይሸኛል። ሲወለድ በደስታና በእልልታ የተቀበሉት ቤተሰቦች ሲሞት በሀዘንና በዋይታ ይሰናበቱታል። ለሰው የኑሮ መሰናክል... Read more »
ፅንስ ማቋረጥ ሴቶችንና ወንዶችን እንደ ግለሰብ ብሎም የማህበረሰብ አባላትን የሚያካትት ሰብዓዊ ጉዳይ በመሆኑ ከህክምና፣ ሥነምግባርና ከህግ ሁኔታዎች በላይ መሆኑ ይገለጻል። በኢትዮጵያ ፅንስ የማቋረጥ ጉዳይ አሁንም አወዛጋቢና በርካታ ክርክሮች የሚቀርቡበት መሆኑ ይታወቃል። የጤናና... Read more »
ሞት ቀድሟቸው ሬሳቸው በሳጥን ታሽጎ እንዳይጓዝ ማልደው የተነሱ ታካሚዎች የሽንትና የደም ናሙና በመስጠት የላቦራቶሪውን ክፍል ከበዋል፡፡ ድንገት መብራት ጠፋ፡፡ ወረፋ ሲጠባበቁ የነበሩ ተገልጋዮች ደነገጡ፤ በሸቁ፡፡ አንደኛው ድምፁን ከፍ አድርጎ፤ ባለሙያዎችን የሚያጥላላ ንግግር... Read more »
በኢትዮጵያ እድሜ ጠገብ ከሆኑ ሆስፒታሎች ውስጥ አንዱ ነው፡፡ የሃገሪቱ ትልቁ ሪፈራል ሆስፒታልም ነው፡፡ በነባር ህንፃዎቹ ልዩ ልዩ የህክምና አገልግሎቶችን ለበርካታ አመታት ለዜጎች ሲሰጥ የቆየ ቢሆንም፣እነዚህ ህንጻዎች በአሁኑ ወቅት እርጅና ተጫጭኗቸዋል፤ የጥቁር አንበሳ... Read more »
ካንሰር በአለማችን እጅግ አስቸጋሪና ህይወት ቀጣፊ እየሆኑ ከመጡ በሽታዎች ውስጥ አንዱ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የወጡ አለም አቀፍ መረጃዎች እንደሚያሳዩት የካንሰር ህመም በአሁኑ ወቅት ኤች አይቪ ኤድስ፣ሳምባ ነቀርሳና የወባ በሽታዎች በጋራ... Read more »
በአለም አቀፍ ደረጃ ከ300 በላይ የሚሆኑ የቆዳ በሽታዎች እንዳሉ በተለያዩ ጊዚያት የወጡ መረጃዎች ይጠቁማሉ። ከእነዚህ የቆዳ በሽታ አይነቶች አንዱ በሆነው የቆዳ አለርጂ /eczema/ ብቻ የሚጠቁ ህፃናት ቁጥር ከ10 እስከ 20 በመቶ እንደሚደርስ... Read more »
በመጀመሪያዎቹ አንድ ሺ ቀናት ውስጥ ህፃናት በአግባቡ ካልተመገቡ ሊመለስ የማይችል አካላዊና አእምሯዊ ዕድገት መገታት ወይም መቀንጨር ሊያጋጥማቸው ይችላል።በነዚህ ቀናት የተስተካከለ አመጋገብ መከተል ደግሞ በርካታ ጥቀሞች እንደሚያስገኙ በመጥቀስ የአመጋገብ ሥርዓቱን ወላጆች እንዲከተሉ የጤና... Read more »
የማህፀን በር ካንስር በኢትዮጵያ ከጡት ካንሰር ቀጥሎ ሴቶችን የሚያጠቃ በሽታ መሆኑን ከጤና ጥበቃ የተገኙ መረጃዎች ያመለክታሉ።በሽታው ከመከሰቱ በፊት አስቀድሞ ለመከላከል የቅድመ ካንሰር ምርመራ ማካሄድና ክትባት መውሰድ አዋጭ መንገዶች መሆናቸውን የጤና ባለሞያዎች ይመክራሉ።... Read more »
የእናት ጡት ወተት ለጨቅላ ህፃናት ተኪ የለሽ ምግብ ከመሆኑ አኳያ ትልቅ ስፍራ ይሰጠዋል፡፡ እናቶች ልጆቻቸው ስድስት ወር እስኪሞላቸው ድረስ ጡት ማጥባት እንደሚገባቸው የጤና ባለሙያዎች በተደጋጋሚ ሲያስገነዝቡ የሚደመጠውም ከዚሁ ፋይደው አኳያ በመነሳት ነው፡፡... Read more »