የደም ማነስ በሽታ ብዙ ሰዎችን የሚያጠቃው ለምንድነው?

የደም ማነስ በሽታ የሚከሰተው በሰውነታችን ውስጥ የሚገኙ ቀይ የደም ህዋሳት ቁጥር ሲያንስ ወይም በውስጣቸው የሚገኘው ሄሞግሎቢን የሚባለው ሞለኪውል መጠን ሲያንስ መሆኑን የህክምና ባለሙያዎች ይናገራሉ። ቀይ የደም ህዋሳት በደማችን ውስጥ ከሚገኙ ብዙ አይነት... Read more »

ኢንፌክሽንና የጤና መዘዙ

ኢንፌክሽኖች በሰውነት ውስጥ በማንኛውም ቦታ ሊጀምሩና በሰውነታችን በሙሉ ሊሰራጩ ይችላሉ፤ ኢንፌክሽን በሰውነት ውስጥ በሚከሰትበት ቦታ ላይ በመመርኮዝ ትኩሳትና ሌሎች የጤና ችግሮች ይከተላሉ። የሰውነት በሽታ የመከላከል ስርዓት ጠንካራ በሚሆንበት ጊዜ ጀርሞችን በመዋጋት ኢንፌክሽንን... Read more »

ሱሰኝነትና የአዕምሮ በሽታ

የአእምሮ ጤና ማለት ምንም ዓይነት የአእምሮ ሕመም አለመኖር ብቻ ሳይሆን የአዕምሮ ጤና ችሎታችንን የምንገነዘብበትና የመደበኛ ህይወት ጭንቀቶችን የምንሸከምበት መንገድ ነው። ከዚህ ውጪ ሲሆን ደግሞ በአስተሳሰባችን፣ በስሜታችን፣ በድርጊታችን እንዲሁም በህይወታችን ውሳኔዎች ላይ ተጽዕኖ... Read more »

ወላድ በድባብ ትሂድ

ወልዶ ለመሳም ያልታደሉ የመውለድን ፀጋ ለማግኘት የማይከፍሉት ዋጋ የለም ቢባል ማጋነን አይሆንም። ጥሪታቸውን አሟጠው ሕክምናውን ከማግኘት የሚያግዳቸውንም አይቀበሉም። በአደጉት አገሮች ዕድሜ ለዘረመልና ለእንቁላል ለጋሾች መሀንነት ብዙም የማያስጨንቅ የሕይወት አጋጣሚ ሆኗል። እንደ ኢትዮጵያ... Read more »

አሳሳቢ የሆነው የህጻናት ካንሰር

ልጁ ገና የሶስት ዓመት ህጻን ሆና በተደጋጋሚ እየታመመች ስታስቸግረው ወደ ህክምና ተቋም ይዟት ይሄዳል፤ ህጻኗ የደም ካንሰር እንዳለባትና ወደ አዲስ አበባ ከተማ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ሄዳ ካልታከመች ችግሩ እንደሚከፋ ይነገረዋል። እሱም ያለውን... Read more »

ትኩረት የሚሻው የአፍላ ወጣቶች ጤና

አፍላ ወጣትነት ከ10 እስከ 19 ዓመት የእድሜ ክልል ሲሆን፤ ይህ ጊዜ ፈጣን እድገት የሚታይበት ከመሆኑ ባሻገር በህፃንነት ዘመን የተከሰተን የምግብ ሥርዓት አለመመጣጠን ለማስተካከል የሚቻልበት ነው። ከመጀመሪያው አንድሺህ ቀናት ቀጥሎ ሁለተኛው አመቺና ወሳኝ... Read more »

ድምፅ አልባ ገዳይ በሽታዎች

አቶ ታደሰ በላይ የልብ ህመም አጋጥሟቸው የህክምና ክትትል ማድረግ ከጀመሩም አስር ያህል ዓመታትን አሳልፈዋል። አሁን ላይ መድሃኒታቸውን በአግባቡ እየወሰዱና በሃኪም ክትትል እያደረጉ በሙሉ ጤንነት ስራቸውን በመስራት ላይ ቢሆኑም ያኔ የልብ ህመም ሲጀምራቸው... Read more »

«የማህጸን በር ካንሰር የሴቶች ብቻ ሳይሆን የማህበረሰብ ችግር ሆኗል»የማህበረሰብ ጤና ባለሙያ ታከለች ሞገስ ጤና ሚኒስቴር የማህጸን በር ካንሰር ፕሮግራም አስተባባሪ

በአለማችን ያሉ ሴቶችን በብዛት ከሚያጠቁ የካንሰር በሽታዎች አራተኛውን ደረጃ የያዘው የማህፀን በር ካንሰር ነው፡፡ ይህን በሽታ ለየት የሚያደርገው ከ80 በመቶ በላይ የሚያጠቃዉ መካከለኛና ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው ሃገሮች ላይ የሚኖሩ ሴቶችን መሆኑ ነው፡፡... Read more »

ተስፋ አለምላሚው መድህን

አቶ ባህሩ ሻፊ በቡታጅራ ከተማ የሚኖሩ የ65 ዓመት አዛውንት ናቸው:: ኑሯቸውን የሚገፉት በቀን ሥራ ማለትም በጭቃ አቡኪነትና ቤት ምረጋ ነው:: አንድ አጋጣሚ ግን ስራቸውን ሰርተው ጉሮሯቸውን እንዳይደፍኑበት አደረጋቸው:: በዚህም ቤታቸው እንዲውሉ ተገደዱ::... Read more »

የህክምናን አገልግሎቱን በሌላ አማራጭ

 ዶክተር ረቤካ መስፍን በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ህክምና ኮሌጅ ጠቅላላ ሃኪም ናት። በዚሁ ሆስፒታል በተቋቋመው ሴንተር ፎር ፕሮፌሽናል ኤንድ ኢንስቲትዩሽናል ዴቬሎፕመንት ውስጥ የፕሮጀክትና ቢዝነስ ዴቬሎፕመንት ፕሮግራም ኦፊሰር ሆናም ታገለግላለች። በኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች... Read more »