በከተሞች የተጀመረውን የኮሪደር ልማት ሥራ በገጠሮችም ለማከናወን መታቀዱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መግለጻቸው የሚታወስ ነው፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ እንዳስረዱት፤ የገጠር ኮሪደር ማለት የእያንዳንዱን አርሶ አደር ቤት እና የአኗኗር ዘዬ መቀየር እና በቤተሰብ... Read more »
አዲስ አበባ :- መንግሥት ለግል አልሚዎች ትኩረት ሰጥቶ ችግሮችን የሚፈታበት አሰራር ዘርግቶ እየሰራ መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ። የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ሴክሬታሪያት 15ኛው የንግድ ሚኒስትሮች ካውንስል ጉባኤ ተሳታፊዎችና የአባል... Read more »
አዲስ አበባ፡– ቤኑና መንደር አስቸጋሪ ሁኔታዎችን ተቋቁሞ ሀገርን በትጋት ለመለወጥ ትምህርት የሚወሰድበት ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በበሰቃ ሀይቅ ላይ የተገነባውን ቤኑና መንደርን መርቀው... Read more »
አዲስ አበባ፡- በአዲስ አበባ ከተማ አረንጓዴ ስፍራዎች በዘላቂነት ለመንከባከብ ከአራት ሺህ 600 በላይ የአረንጓዴ ልማት ሠራዊት ወደ ስራ ማሰማራት መቻሉን የአዲስ አበባ ከተማ ውበትና አረንጓዴ ልማት ቢሮ አስታወቀ፡፡ በአዲስ አበባ እየተሰሩ ያሉ... Read more »
አዲስ አበባ :- የአቪዬሽን ዘርፉ ለግል አልሚዎች ክፍት መደረጉ ለወጣቶች ሰፊ የሥራ እድል እንደሚፈጥር የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ገለጸ። ናሽናል አቪዬሽን ኮሌጅ በድህረ-ምረቃ ፣ በቅድመ-ምረቃ፣ በቴክኒክና ሙያ እንዲሁም በሰርተፊኬት ፕሮግራሞች ያሰለጠናቸውን 974 ተማሪዎች... Read more »
አዲስ አበባ፡- የሀገር ውስጥ አምራች ኢንዱስትሪው በትራንስፖርት ዘርፍ ያለው ውስንነቶች በቀላሉ መቅረፍ የሚችል አቅም ማዳበር እንደሚኖርበት የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስትር አለሙ ስሜ(ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የአገልግሎት ጊዜያቸውን ያበቁ ተሽከርካሪዎች መልሶ አገልግሎት እንዲሰጡ ለማስቻል እና የትራንስፖርት... Read more »
አዳማ:- አዲሱ የግብርናና ገጠር ልማት ፖሊሲ ለአጠቃላይ የኢኮኖሚ እድገት ጉልህ ድርሻ እንደሚኖረው የኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት አስታወቀ። በአዲሱ የግብርናና ገጠር ልማት ፖሊሲ ዙሪያ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የግብርና ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት... Read more »
ሁርሶ:- የሀገርን ሉዓላዊነትና ሰላም የሚያስከብር ጠንካራ የሠራዊት ግንባታ ሥራ ተጠናክሮ የሚቀጥል መሆኑን የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ ገለጹ። በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የትምህርት እና ስልጠና ዋና መምሪያ የኢትዮጵያ ወታደራዊ... Read more »
መምህርት አመለወርቅ ገዛኸኝ በመምህርነት ሙያ ለስምንት ዓመታት አገልግለዋል፡፡ በእነዚህ ዓመታት በተማሪዎች ሥነ ምግባር ዙሪያ ብዙ ነገር ታዝበዋል፤ተመልክተዋል፡፡ የነገ ሀገር ተረካቢዎችን በሥነምግባር የማፍራት ኃላፊነት ባለባቸው በትምህርት ተቋማት ውስጥ መልካም ሥነምግባር ያላቸው ተማሪዎች እንዳሉ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ወጥና ጠንካራ የሆነ የአፍሪካ የገበያ ሥርዓት ለመገንባት አጋዥ መሆኑን የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ ገለጹ። የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ሴክሬታሪያት 15ኛው የንግድ ሚኒስትሮች ካውንስል... Read more »