በክልሉ ከ15 ሚሊዮን በላይ ሰዎች በችግኝ ተከላ እንደሚሳተፉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፡– በኦሮሚያ ክልል በ2017 ዓ.ም አረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ከ15 ሚሊዮን በላይ ሰዎች በችግኝ ተከላው የሚሳተፉ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ የክልሉ የደን ልማት እንክብካቤ ዳይሬክተር አቶ ከተማ አብዲሳ ለኢትዮጵያ ፕሬስ... Read more »

በግብርና ዘርፍ ኢንሹራንስ 230 ሚሊዮን ብር ክፍያ ተፈጽሟል

አዲስ አበባ፡– ባለፉት ሦስት ዓመታት 230 ሚሊዮን ብር የግብርና ምርት የኢንሹራንስ ክፍያ መፈጸሙን ተቋሙ አስታውቋል። ፑላ አማካሪዎች እና የኢትዮጵያ መድን ሰጪዎች ማኅበር በጋራ በመሆን የኢትዮጵያ የግብርና ኢንሹራንስ ጥምረት የምሥረታ ሥነ ሥርዓት በትላንትናው... Read more »

ኢትዮጵያ የባሕር በር እንድታገኝ ጎረቤቶቿ በጎ ምላሽ መስጠት አለባቸው

አዲስ አበባ፡– ኢትዮጵያ የባሕር በር እንድታገኝ ጎረቤቶቿ በጎ ምላሽ መስጠት አለባቸው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው ትናንት ከምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው... Read more »

ኢትዮጵያ፡-

>8 ነጥብ 4 በመቶ የኢኮኖሚ ዕድገት ታስመዘግባለች ተብሎ ይጠበቃል > የህዳሴ ግድብን በመጪው መስከረም ታስመርቃለች > በቅርቡ ለመጀመሪያ ጊዜ የጋዝ ምርት ለገበያ ማቅረብ ትጀምራለች አዲስ አበባ፡- በዓመቱ የታቀደው 8 ነጥብ 4 በመቶ... Read more »

ጋምቤላ ከተማ ሰላሟን አስጠብቃ ልማቷን እያስቀጠለች መሆኑ ተገለጸ

ጋምቤላ፡- ጋምቤላ ከተማ ሰላምና ፀጥታዋን አስከብራ ልማቷን እያስቀጠለች ነው ሲሉ የጋምቤላ ከተማ ከንቲባ ሳይመን ሙን (ዶ/ር) አስታወቁ። ሳይመን ሙን (ዶ/ር) ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደገለጹት፤ በተለይም ከ2014 እስከ 2016 ዓ.ም በጋምቤላ ከተማ ውስጥ... Read more »

ኢትዮጵያ ወደ ታንዛኒያ የኤሌክትሪክ ኃይል መላክ ጀመረች

አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያ በኬንያ በኩል ወደ ታንዛኒያ ለመጀመሪያ ጊዜ የኤሌክትሪክ ኃይል በሙከራ ደረጃ መላክ መጀመሯን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኮርፖሬት ኮሙዩኒኬሽን መምሪያ ዳይሬክተር አቶ ሞገስ መኮንን እንደገለፁት፤ የሁለቱ ሀገራት... Read more »

በሞጆ ከተማ ከ2 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር ካፒታል ላስመዘገቡ ኢንቨስተሮች ፈቃድ ተሰጠ

አዲስ አበባ፦ በሞጆ ከተማ በዘንድሮ በጀት ዓመት ከሁለት ነጥብ ሁለት ቢሊዮን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ እንደተሰጠ ከተማ አስተዳደሩ አስታወቀ። የሞጆ ከተማ ምክትል ከንቲባ አቶ እሸቱ ሹሚ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ... Read more »

ችግኞችን መትከል በትውልዶች ቅብብል ሲጸና

ዜና ሐተታ የሙቀት መጠን መጨመር፣ ጎርፍ፣ ድርቅ፣ የሰደድ እሳት መከሰት፣ የግግር በረዶ መቅለጥ፣ የውቅያኖሶች መጠን ማሻቀብና ማሽቆልቆል፣ ማዕበል፣ የለም አፈር መታጠብና የአየር ንብረት ለውጥ ዓለማችንን እየፈተኗት ያሉ ተግዳሮቶች ናቸው። ለዚህ ሁሉ ችግር... Read more »

በከተማዋ የ6ኛ ክፍል ፈተና ከወሰዱት ተማሪዎች 95 በመቶ የማለፊያ ውጤት አምጥተዋል

አዲስ አበባ፡- በ2017 የስድስተኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና 95 በመቶ ያህል ተፈታኞች የማለፊያ ውጤት በማምጣት ወደ ቀጣይ ክፍል መዛወራቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ አስታወቀ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ... Read more »

አዋሽ ባንክ በአንድ ዓመት ከግማሽ ቢሊዮን ብር በላይ ለማኅበራዊ ኃላፊነት ድጋፍ አድርጓል

አዲስ አበባ፡- አዋሽ ባንክ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት 2017 ዓ.ም ብቻ ከግማሽ ቢሊዮን ብር በላይ ለማኅበራዊ ኃላፊነት ድጋፍ ማድረጉን ገለጸ። የባንኩ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ፀሐይ ሽፈራው የባንኩን ዓመታዊ ሥራ አፈፃፀም አስመልክተው በሰጡት... Read more »