በብዝሃነት ላይ የተመሰረተ አንድነት ለማጠናከር ህብረ ብሔራዊነትን ማጎልበት ያስፈልጋል

አዲስ አበባ፡- በብዝሃነት ላይ የተመሰረተ አንድነት ለማጠናከር ህብረ ብሔራዊነትን ማጎልበት ወሳኝ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ቡዜና አልቃድር ገለጹ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማና በጨፌ ኦሮሚያ ምክር ቤቶች አዘጋጅነት 19ኛው የኢትዮጵያ... Read more »

 የቀድሞ ታጣቂዎችን ትጥቅ በማስፈታት ወደ ተሃድሶ ማዕከላት የማስገባት ሥራ ሊጀመር ነው

አዲስ አበባ፡– የቀድሞ ታጣቂዎችን በዘላቂነት ለማቋቋም ትጥቅ የማስፈታትና ወደ ተሃድሶ ማዕከላት የማስገባት ሥራ በዚህ ሳምንት የሚጀምር መሆኑን የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ገለጸ። ኮሚሽኑ በሀገር አቀፍ ደረጃ በተለያዩ ክልሎች 371 ሺህ 971 የቀድሞ ታጣቂዎች... Read more »

 የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም ወጣቶች ታሪካቸውን እያወቁ የሚዝናኑበት ስፍራ ሆኗል

አዲስ አበባ፦ የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም ወጣቶች ታሪካቸውን እያወቁ የሚዝናኑበት ስፍራ ሆኗል ሲሉ የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየምና የአብርሆት ቤተ መጽሐፍ ዋና ዳይሬክተር ኢንጅነር ውባየሁ ማሞ ገለጹ። ኢንጅነር ውባየሁ ማሞ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት... Read more »

ማሻሻያው መዋቅራዊ ሽግግር ለመገንባት ያለመ ነው

አዲስ አበባ፦ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ጊዜያዊ የኢኮኖሚ ችግሮችን ለመፍታት ብቻ ሳይሆን መዋቅራዊ የኢኮኖሚ ሽግግር በመገንባት ተከታታይና ዘላቂ ዕድገት ለማረጋገጥ ያለመ መሆኑን የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሽዴ ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ሽግግርና ወደ ብልጽግና የሚደረግ... Read more »

በትምህርት ዘርፍ የገጠመውን ስብራት ለመጠገን ብቁ የትምህርት አመራር ማፍራት ወሳኝ ነው

አዲስ አበባ፦ በትምህርት ዘርፍ የገጠመውን ስብራት ለመጠገን ብቁ የትምህርት አመራር ማፍራት ወሳኝ መሆኑን የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ገለጹ። የትምህርት ሚኒስቴር እና የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ በጋራ መሥራት የሚያስችላቸውን... Read more »

አዋጁ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች የተሰጣቸውን ኃላፊነት በውጤታማነት እንዲወጡ የሚያስችል ነው

አዲስ አበባ፡- የፌዴራል የመንግሥት ሠራተኞችን አዋጅ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች የተሰጣቸውን ኃላፊነትና ተልዕኮ በውጤታማነት እንዲወጡ የሚያስችል መሆኑን በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰው ሀብት ልማት ሥራ ስምሪትና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አስታወቀ፡፡ የሕዝብ ተወካዮች... Read more »

በ930 ሚሊዮን ብር እየተገነባ የሚገኘው ሲኒማ ቤት ዘንድሮ ይጠናቀቃል

አዲስ አበባ፦ በ930 ሚሊዮን ብር እየተገነባ የሚገኘው ሲኒማ ቤት በዚህ ዓመት ተጠናቆ ለአገልግሎት ክፍት እንደሚሆን የአዲስ አበባ ከተማ ሲኒማ ቤቶች አስተዳደር ድርጅት አስታወቀ። የድርጅቱ የንግድ ሥራ አስኪያጅ አቶ አብርሃም ታምር ለኢትዮጵያ ፕሬስ... Read more »

በክልሉ ሰላም በመስፈኑ የልማት ሥራዎች በአግባቡ እየተከናወኑ ነው

አዲስ አበባ፡– በክልሉ አንጻራዊ ሰላም በመስፈኑ የልማት ሥራዎች በአግባቡ እየተከናወኑ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጎንደር ከተማ ያደረጉትን ጉብኝት ተከትሎ በሰጡት ማብራሪያ እንዳሉት፤ ከዓመት በፊት የአማራ... Read more »

በአምስት ዓመታት የግብርና ማሽነሪዎች ቁጥር ከእጥፍ በላይ አድጓል

ከሁለት ሺህ 500 በላይ ኮምባይነሮች በሰብል ስብሰባ ተሰማርተዋል አዲስ አበባ፡- ባለፉት አምስት ዓመታት የግብርና ማሽነሪዎች ቁጥር ከእጥፍ በላይ ማደጉን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በአሁኑ ጊዜ ከሁለት ሺህ 500 በላይ ኮምባይነሮች አገልግሎት እየሰጡ መሆኑም... Read more »

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኢትኖ ማይኒንግ የወርቅ ፋብሪካን መርቀው ከፈቱ

የማዕድን ሀብታችንን በአግባቡ ብንጠቀም ኢትዮጵያ የበለጸገች ትሆናለች አዲስ አበበ፡- የማዕድን ሀብታችንን በአግባቡ ብንጠቀም ኢትዮጵያ የበለጸገች ትሆናለች ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጋምቤላ ክልል የተገነባውን ኢትኖ ማይኒንግ የወርቅ ፋብሪካ... Read more »