ተቋማቱ ለምን መናበብ ተሳናቸው?

በአዲስ አበባ ስሟንና ደረጃዋን የሚመጥኑ መሰረተ ልማቶች ለማስፋፋት ጥረቶች እየተደረጉ ነው፡፡ ከአምና ጀምሮ አንድ መቶ ስድስት ሚሊዮን ተመድቦለት በከተማዋ ዋና ዋና አውራ ጎዳናዎች እየተሠራ የሚገኘው የእግረኛ መንገድ ለዚህ አንድ ማሳያ ይሆናል፡፡ ይሁንና... Read more »

ብዝሃነት ድምቀትም ጉልበትም

ኢትዮጵያ ከ80 በላይ በሚሆኑ ብሄሮችና ብሄረሰቦች የተገነባች፤ ይህም ድምቀት ሆኗት ለበርካታ ዓመታት የኖረች አገር ነች፡፡ ይህ ህብረ ብሄራዊነት የልዩነት ምንጭ ከመሆን ይልቅ ውበት፤ የጥል ግድግዳ ከመገንባት ይልቅ የመቀራረብ ድልድይ ሆኖ አንዱ ጋር... Read more »

ብሄረሰባዊ እና ኢትዮጵያዊ ማንነትን ለማጣጣም

የብሔር ብሔረሰቦች ቀን በአዲስ አበባበ ከተማ ‹‹በብዝሃነት የደመቀ ኢትዮጵያዊ አንድነት›› በሚል መሪ መልዕክት የፊታችን ቅዳሜ ለአስራ ሦስተኛ ጊዜ ይከበራል፡፡ ይሁን እንጂ አሁን አሁን ብሄረሰባዊ እና ኢትዮጵያዊ ማንነትን አጣጥሞ በመሄድ ረገድ ክፍተቶች እየተስተዋሉ... Read more »

ሶርያዊያኑ እኛን ለማስተማር ይሆን የተላኩት ?

በማህበራዊ ድረ ገጾች ሰሞኑን ከሚሰራጩት ምስሎች መካከል በስደት መጥተው በአዲስ አበባ ጎዳናዎች ምጽዋት የሚጠይቁት ሶርያዊያን የብዙዎች መነጋገሪያ ሆነዋል፡፡ ለዓመታት በእርስ በርስ ግጭት የቆየችው አገር ዜጎች ለስደት ተዳርገው ይህን አስከፊ ጽዋ መጎንጨታቸውን የሚያሳዩትን... Read more »

‹‹አለመረጋጋቱ በለውጡ ተቃዋሚዎች ከኋላ የሚቀነባበር ነው›› አቶ ሌንጮ ለታ የኦዴግ ሊቀመንበር

አዲስ አበባ፡- ሰሞኑን በምዕራብ ኦሮሚያ የሚታየው አለመረጋጋት የህዝብ ለህዝብ ግጭት የፈጠረው ሳይሆን፤ የለውጡ ተቃዋሚ ኃይሎች ከኋላ ሆነው የሚያቀነባብሩት እንደሆነ የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኦዴፓ) ሊቀመንበር አቶ ሌንጮ ለታ ተናገሩ፡፡ አቶ ሌንጮ ከአዲስ ዘመን... Read more »

ፍርድ ቤቱ በሜጀር ጀነራል ክንፈ ዳኘውና በሌሎች ተጠርጣሪዎች የምርመራ መዝገብ ላይ ትእዛዝ ለመስጠት ለዛሬ ከሰዓት ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጠ

በሙስና ወንጀል የተጠረጠሩት የሜጀር ጄኔራል ክንፈ ዳኘው ወንድም ኢሳያስ ዳኘው፣ ኮሎኔል አሰፋ ዮሃንስ በሰብዓዊ መብት ጥሰት የተጠረጠሩት ያሬድ ዘሪሁን፣ ተስፋዬ ኡርጌ፣ የኢትዮ ቴሌኮም የሴኪውሪቲ ዲቪዥን ኃላፊ  የነበሩት ኮሎኔል ጉደታ ኦላና እና ሌሎች... Read more »

የውጭ ኩባንያዎች በጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ መሳተፍ አልቻሉም የሪል እስቴት አልሚዎች ከመንግሥት ጋር በመቀናጀት ሊሳተፉ ነው

አዲስ አበባ፡- የውጭ ኩባንያዎች በውጭ ምንዛሪ እጥረት ምክንያት በጋራ የቤቶች ልማት ግንባታ መሳተፍ አለመቻላቸው ተገለጸ፡፡ በቀጣይ የሪል እስቴት አልሚዎች ከመንግሥት ጋር በመቀናጀት በቤት ልማት ግንባታው ተሳታፊ እንደሚሆኑ ተጠቅሷል፡፡ በከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር... Read more »

የታክስ ገቢ ማነቃቂያና ማሳደጊያ ዘመቻ በይፋ ተጀመረ

አዲስ አበባ፡- ሀገር አቀፍ የታክስ ገቢ ማነቃቂያና ማሳደጊያ ዘመቻ በይፋ መጀመሩን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ዘመቻው የመገናኛ ብዙሃንን በማሳተፍ ግብር የመክፈል ባህልን ለማሳደግ ቁልፍ ሚና እንደሚኖረው ተገልጿል፡፡ ‹‹ሚዲያና ገቢ›› በሚል ርዕስ ከመገናኛ ብዙሃን... Read more »

የአማራ ክልል የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ትርፍ መቀነስ አሳሳቢ ሆኗል

አዲስ አበባ፡- የአብዛኛዎቹ የአማራ ክልል የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ትርፍ ከሚጠበቀው በታች መሆኑ እንዳሳሰበው የአማራ ክልል የልማት ድርጅቶች ድጋፍና ክትትል ባለስልጣን አስታወቀ። የአማራ ክልል የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ድጋፍና ክትትል ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ... Read more »

«በተውሶ የሚከተልና አሽከር የሆነ እንጂ ያደገ ሀገር የለም፤ ያደገ ቢመስልም በትንሽ ነገር ይፈርሳል» – አቶ ፋንታሁን ዋቄ

ክርስትና ወደ ኢትዮጵያ ገብቶ የወቅቱ ነገሥታት ከተቀበሉት ከ4 ተኛው ምዕተ ዓመት በኋላ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የተሟላ ሁሉን አቀፍ የትምህርት ሥርዓት ዘርግታ መደበኛ ትምህርት መስጠት ጀምራለች፡፡ ይህ ከ1500 ዓመታት በላይ ያስቆጠረ... Read more »