
አዲስ አበባ፡- ደህንነቱና ጥራቱ የተጠበቀ የባህላዊ ህክምና ሥርዓት በመዘርጋት ከመደበኛው የጤና አገልግሎት ጋር ማቀናጀት የሚያስችል የህግ ማዕቀፍ እንደሚያስፈልግ የኢትዮጵያ ጤናና ሥነ ምግብ ምርምር ኢንስቲትዩት ገለፀ፡፡ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ኤባ ተስፋዬ ትናንት... Read more »

ከስምንት ወራት በፊት በኢትዮጵያ የጀመረው የለውጥ ጉዞ አሁን ላይ ርምጃውን ጠንከር አድርጎ ቀጥሏል:: ተቋምን መልሶ የማደራጀት ሥራው መከላከያ ሰራዊቱንም አካቷል፡፡ በእርግጥም የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የአገሪቱን ሁኔታ ባገናዘበና የዓለም አቀፉን እውነታ ከግምት ባስገባ... Read more »

አዲስ አበባ፡- በኦሮሞ ታሪክ እና በገዳ ሥርዓት ላይ ለግማሽ ምዕተ ዓመት ጥናት ያደረጉት ኤርትራዊው ፕሮፌሰር አስመሮም ለገሰ በኢትዮጵያ የታሪክ መዝገብ እና በኦሮሞ ሕዝብ ልብ ሁሌም እንደሚታወሱ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ፕሬዚዳንት ክቡር አቶ... Read more »

• የአፋርን ሕዝብ ፍላጎት መሰረት አድርገው ሊሠሩ ይገባል • የህብረተሰቡን ጥያቄዎች በዕውቀት እንደሚፈቱ ይጠበቃል ሠመራ፡- አዲስ የተሾሙት የአፋር ክልላዊ መንግሥት ካቢኔ አባላት የክልሉን ሕዝብ ፍላጎት መሰረት በማድረግ እንዲሁም የክልሉ ሠላም በማስጠበቅበና የሕግ... Read more »

ካማሺ በቤኒሻንጉከል ጉሙዝ ክልል ውስጥ ከሚገኙ ዞኖች መካከል አንዱ ነው፡፡ በስሩም አምስት ወረዳዎችን የያዘ ሲሆን፣ እነርሱም በሎጂጋንፎይ፣ ካማሺ፣ ያሶ፣ ሰዳል እና ሃገሎ ናቸው፡፡ ዞኑ በደቡብና በምስራቅ በኩል ከኦሮሚያ ክልል ጋር ይዋሰናል፡፡ በዞኑ... Read more »

የአንድን ማህበረሰብ ባህል፣ ወግ፣ ልማድ እንዲሁም ኃይማኖታዊና ባህላዊ ክዋኔዎችን ለማስተዋወቅ ከሚጠቅሙ መንገዶች አንዱ ነው፡፡ የማህበረሰብ ሬዲዮ። እያስገኘ ያለው ፋይዳ ግን ዝቅተኛ መሆኑን በዘርፉ የሚንቀሳቀሱ አካላት ይጠቁማሉ፡፡ ቀጣይነቱ እንደ ሚያሳስባቸውም ነው እነዚህ ወገኖች... Read more »

በሁለተኛው የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ዘመን አጋማሽ ከአጠቃላይ አገራዊ ምርት ዕድገት (ጂዲፒ) የኢንዱስትሪው ዘርፍ ከ15 በመቶ ወደ 26 በመቶ ማደጉን የፕላንና ልማት ኮሚሽን በቅርቡ ገልጿል፡፡ የኢንዱስትሪው ማደግ በግብርና ላይ ጥገኛ የሆነው ኢኮኖሚ ተረጋግቶ... Read more »

ጀሜ በደቡብ ሱዳን ዋና ከተማ ጁባ ውስጥ ካሉት ጥቂት ስፍራዎች አንዱ ወደ ሆነው የጃኪ ባህላዊ ማዕከል ለመዝናናት ትሄዳለች፡፡ በባህል ማዕከሉ የሚስቁና በቡድን ሆነው የሚያወሩ ወጣቶች አይታጡበትም፡፡ ለከተማዋ እንግዳ የሆነ ሰውም እንዲዝናና የሚጠቆመውም... Read more »

በአገሪቱ ባለፉት ዓመታት የመገናኛ ብዙኃንን ቁጥር ለማሳደግና የተሻለ አሰራር ለመፍጠር የተለያዩ አዋጆች ወጥተዋል፡፡ በተለይ የመገናኛ ብዙኃንና የመረጃ ነፃነት አዋጅ እና የብሮድካስት አገልግሎት አዋጅ ይጠቀሳሉ፡፡ የአዋጆቹ አተገባበር ግን በተዛባ መንገድ በጸረ ሽብርተኝነት አዋጅ... Read more »

አዲስ አበባ፡- ግጭቶች ባሉባቸው በምዕራብ ኦሮሚያና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ አዋሳኝ አካባቢዎች ላይ ያለውን ምርት በወቅቱ ለመሰብሰብ የአካባቢው ማህበረሰብ ተሳትፎ እንዲያደርግ የግብርና ሚኒስቴር ጠየቀ። የግብርና ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታው አቶ ሳኒ ረዲ ከአዲስ ዘመን... Read more »