በ2019 ካሜሩን ለምታስተናግደው የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ በተለያዩ ምድቦች ከትናንት ጀምሮ ሦስተኛ የማጣሪያ ጨዋታዎች ተከናውነዋል። በምድብ ስድስት የተደለደለው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ትናንት አስር ሰዓት ላይ የኬንያ አቻውን አስተናግዶም ዜሮ ለዜሮ በሆነ አቻ... Read more »
የገቢዎች ሚኒስቴር በ2010 ዓ.ም. 776 ሚሊየን 865ሺህ 292 የገቢ ኮንትሮባንድ እና 177 ሚሊየን 909ሺህ 149 የወጪ ኮንትሮባንድ መያዙን የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የህግ ማስከበር ሥራዎች ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ዘመዴ ተፈራ ገለጹ፡፡ ሚኒስቴር... Read more »
“ሕዝቡ የጤና ምርምሮችንና ክትባቶችን የፈራው ፈዋሽነታቸው ባልተረጋገጡ መድኃኒቶች ጉዳት በመድረሱ ነው፡፡›› ተሳታፊዎች ‹‹የሚያጠራጥር እና ሀሰተኛ መረጃ እየተሰራጨ በክትባቶቹ ላይ ጥላቻ ፈጥሮ በጥርጣሬ የሰው ሕይወት እና ንብረት ጠፍቷል።›› አቶ ንጉሡ ጥላሁን ‹‹ክትባትን የሚያስቆም... Read more »
‹‹ያለችን አንድ ኢትዮጵያ ነች፡፡ ከየትኛውም የፖለቲካ አመለካከት በላይ ሀገራዊ አንድነት ይበልጣል፡፡ አንድነት ማለት ግን አንድ አይነትነት ማለት እንዳልሆነ ሊሰመርበት ይገባል፡፡ አንድነታችን ልዩነታችንን ያቀፈ፣ ብዝሃነታችንን በህብረ ብሔራዊነታችን ያደመቀ መሆን አለበት›› ‹‹በዋናነት ፉክክራችን ከዓለም... Read more »
አዲስ አበባ(ኢዜአ)፡- ሰሞኑን በተከሰተው ግጭት ምክንያት በአዲስ አበባ ዙሪያ በግዳጅ ላይ ያሉ የልዩ የጥበቃ መከላከያ ሰራዊት አባላት ከጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ጋር ተወያዩ። በዚህም የሰራዊት አባላቱ “ግዳጃችን በአንድ ቦታ ተረጋግተን መቀመጥ... Read more »
‹‹የወለድነውን ሰላም ልንንከባከበው ይገባል፡፡››የሰላም እናቶች የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ከባሕር ዳር ከተማ ወጣቶች እና አመራሮች ጋር በክልሉ ምክር ቤት አዳራሽ ተወያይተዋል፡፡ ኢንጅነር ታከለ ኡማ ባደረጉት ንግግር ‹‹ጣና... Read more »
አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) በ11ኛው ጉባኤ ግንባሩ የሚመራበትን አብዮታዊ ዴሞክራሲ ፕሮግራም ለማጎልበት አቅጣጫ ማስቀመጡን የኢህአዴግ ጽህፈት ቤት ኃላፊ ወይዘሮ ፈትለወርቅ ገብረእግዚአብሄር ገለጹ፡፡ ግንባሩ ላለፉት 27 ዓመታት ሲመራበት... Read more »
ባሳለፍነው ዓመት ማገባደጃ በወርሃ ነሐሴ አጥቢያ ከበርካታ ጋዜጠኞች ፊት ለመጀመሪያ ጊዜ የተሰየሙት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ፤ ከሁለት ሰዓት በላይ ምላሽና ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ በወቅቱ ከተነሱ ጥያቄዎች መካከል መንግስት የፖለቲካ ምሕዳሩን ለማስፋት... Read more »
በኢፌዴሪ ሕገ መንግስት አንቀጽ 102 ቁጥር አንድ መሰረት፣ በፌዴራልና በክልል የምርጫ ክልሎች ነጻና ትክክለኛ ምርጫ በገለልተኝነት እንዲያካሂድ ከማንኛውም ተጽዕኖ ነጻ የሆነ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ይቋቋማል ይላል፡፡ ይሁን እንጂ ይህ ተቋም ለበርካታ ዓመታት... Read more »
በኤርትራ ዋና ከተማ አስመራ ሲካሄድ የቆየው የአፍሪካ ብስክሌት ዋንጫ ውድድር በዛሬው እለት ፍፃሜውን አግኝቷል። በአፍሪካ ብስክሌት ዋንጫ ውድድር ላይ የተሳተፈው የኢትዮጵያ የብስክሌት ቡድንም ከአፍሪካ 3ኛ ደረጃን በመያዝ ውድድሩን አጠናቋል። በዛሬው እለት ሶስት... Read more »