ዶ/ር አብይ ከሴባስቲያን ከርዝ ጋር ተወያዩ

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የኦስትሪያ መራሄ መንግስት ሴባስቲያን ከርዝ ጋር በጽህፈት ቤታቸው ተወያዩ። የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት እንደገለፀው መሪዎቹ በሁለቱ ሀገራት ግንኙነት እና በዓለም አቀፍ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አድርገዋል። ሴባስቲያን... Read more »

ኢትዮ አውሮፓ የተሰኘ አለም አቀፍ የቢዝነስ ትምህርት ቤት ሊከፈት ነው

የኢትዮጵያ አየር መንገድና የአውሮፓ ህብረት ኢትዮ አውሮፓ የተሰኘ አለም አቀፍ የቢዝነስ ትምህርት ቤት ለመክፈት ተስማማሙ። አለም አቀፍ የንግድ ትምህርት ቤቱን ለመክፈት አየር መንገዱና የአውሮፓ ህብረት የስምምነት ፊርማ በትናትናው ዕለት ተፈራርመዋል። ስምምነቱን የተፈራረሙት... Read more »

‹‹ኢትዮጵያ አንድ ሀገር ሆና እንድትቀጥል እንፈልጋለን››

አቶ ሌንጮ ለታ በኢትዮጵያ የተቃዋሚው የፖለቲካ ትግል ውስጥ በተለይም ከኦሮሞ ነጻ አውጭ ግንባር ጋር በተያያዘ ስማቸው ከሚነሳና ድምጻቸው ጎልቶ ከሚሰማ ሰዎች አንዱ ናቸው፡፡ ረጅሙን እድሜያቸውን ያሳለፉት ለኦሮሞ ህዝብ ነጻነት በመታገል ነው፡፡ በአሜሪካን... Read more »

የኦሮሚያ የኢኮኖሚ አብዮት ለወጣቶች ተስፋ

አቶ ንዋይ መገርሳ የኬኛ ቢቨሬጅ ፕሮጀክት ማናጀርና የኦሮሚያ ፐብሊክ ፕራይቬት ፓርትነርሺፕ ቢሮ ኃላፊ ናቸው፡፡ በመንግሥትና በግሉ ዘርፍ ጥምረት ዙሪያ የተለያዩ ጥናቶችን በማካሄድ የክልሉን መንግሥት ሲያግዙ ቆይተዋል፡፡ ስለ ኦሮሚያ ኢኮኖሚ አብዮትና ተያያዥ ጉዳዮች... Read more »

የአልሸባብ መረብ ያጠመዳቸው የኬንያ ሥራ አጥ ሴቶች

በኬንያ የተንሰራፋው ሥራ አጥነት ለመንግሥትና ለአካባቢው ሠላም የፀጥታ ሥጋት ፈጥሯል፡፡ በተለይ የኬንያ ሥራ አጥ ሴቶች የአልሸባብ መረብ ውስጥ መግባታቸውን የአልጀዚራ ዘገባ ያትታል፡፡ እንደ ዘገባው የምሥራቅ አፍሪካን አካባቢ ፀጥታ እያናጋ የሚገኘው ፅንፈኛው አሸባሪ... Read more »

ጥንትም የነበርነው፤ ዛሬም ያለነው እኛ!

ኢትዮጵያ ጥንታዊትና ታላቅ ሀገር ነች፡፡ በአለማችን ጥንታዊ ከሚባሉ የመንግስትነት ታሪክ ካላቸው ሀገራት ተርታ ነበርን፡፡ የሮማው የባይዛንታይን ኢምፓየር በአለም ገናና በነበረበት፤ የግሪክ ስልጣኔ የፈላስፋና የሊቃውንቶቹ ታላቅነት ገዝፎ በአለም በረበበበት የሩቅ ዘመንም ኢትዮጵያና ልጆችዋ... Read more »

ተቋማቱ ለምን መናበብ ተሳናቸው?

በአዲስ አበባ ስሟንና ደረጃዋን የሚመጥኑ መሰረተ ልማቶች ለማስፋፋት ጥረቶች እየተደረጉ ነው፡፡ ከአምና ጀምሮ አንድ መቶ ስድስት ሚሊዮን ተመድቦለት በከተማዋ ዋና ዋና አውራ ጎዳናዎች እየተሠራ የሚገኘው የእግረኛ መንገድ ለዚህ አንድ ማሳያ ይሆናል፡፡ ይሁንና... Read more »

ብዝሃነት ድምቀትም ጉልበትም

ኢትዮጵያ ከ80 በላይ በሚሆኑ ብሄሮችና ብሄረሰቦች የተገነባች፤ ይህም ድምቀት ሆኗት ለበርካታ ዓመታት የኖረች አገር ነች፡፡ ይህ ህብረ ብሄራዊነት የልዩነት ምንጭ ከመሆን ይልቅ ውበት፤ የጥል ግድግዳ ከመገንባት ይልቅ የመቀራረብ ድልድይ ሆኖ አንዱ ጋር... Read more »

ብሄረሰባዊ እና ኢትዮጵያዊ ማንነትን ለማጣጣም

የብሔር ብሔረሰቦች ቀን በአዲስ አበባበ ከተማ ‹‹በብዝሃነት የደመቀ ኢትዮጵያዊ አንድነት›› በሚል መሪ መልዕክት የፊታችን ቅዳሜ ለአስራ ሦስተኛ ጊዜ ይከበራል፡፡ ይሁን እንጂ አሁን አሁን ብሄረሰባዊ እና ኢትዮጵያዊ ማንነትን አጣጥሞ በመሄድ ረገድ ክፍተቶች እየተስተዋሉ... Read more »

ሶርያዊያኑ እኛን ለማስተማር ይሆን የተላኩት ?

በማህበራዊ ድረ ገጾች ሰሞኑን ከሚሰራጩት ምስሎች መካከል በስደት መጥተው በአዲስ አበባ ጎዳናዎች ምጽዋት የሚጠይቁት ሶርያዊያን የብዙዎች መነጋገሪያ ሆነዋል፡፡ ለዓመታት በእርስ በርስ ግጭት የቆየችው አገር ዜጎች ለስደት ተዳርገው ይህን አስከፊ ጽዋ መጎንጨታቸውን የሚያሳዩትን... Read more »