«ጠንካራና ዘመናዊ መሳሪያ የታጠቀ የባሕር ኃይል እንገነባለን»- ጄኔራል ብርሃኑ ጁላ የኢትዮጵያ ጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኤታ ማዦር ሹምና የዘመቻ መምሪያ ኃላፊ

  ጄኔራል ብርሃኑ ጁላ የኢትዮጵያ ጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹምና የዘመቻ መምሪያ ኃላፊ ናቸው፡፡ በወቅታዊና ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከእርሳቸው ጋር ቆይታ አድርገናል፡፡ የፈረሰው የኢትዮጵያን ባሕር ኃይል መልሶ በማቋቋሙ ዙሪያ፤ በቅርቡ በቤተመንግሥት... Read more »

የአፍሪካ ልማት ባንክ ለኢትዮጵያ 125 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገ

የአፍሪካ ልማት ባንክ ለኢትዮጵያ የ125 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ማድረጉ ተገልጿል። የአፍሪካ ልማት ባንክ በኢትዮጵያ መሰረታዊ አገልግሎቶችን ለማሻሻል የሚደረገውን ጥረት ለመደገፍ የሚውል፥ የ125 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ማድረግ የሚያስችል ስምምነት ከገንዘብ ሚኒስቴር ጋር ተፈራርሟል።... Read more »

«ከታች ያለው የመንግሥት አካል ተሽመድምዷል» -አቶ ጃዋር መሃመድ የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ ሥራ አስኪያጅና አክቲቪስት

መከባበር፣ መተማመን ብሎም መተጋገዝ የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎችን በአብሮነት ብዙ መንገድ ሊያስኬዳቸው ከማስቻሉም በላይ የእርስ በእርስ መግባባትንም ለመፍጠሩ አጠያያቂ አይደለም፡፡ ኢትዮጵያውያን በዚህ ዓይነት መንገድ የእርስ በእርስ መደጋገፍን አስቀጥለው ለዘመናት አብረው ዘልቀዋል፡፡ አሁን አሁን... Read more »

‹‹የሚያስገርም ፍቅር ነው ያየሁት፤በጣም አመሰግናለሁ››

የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ አምስተኛ የምድብ ጨዋታ በሳምንቱ መጨረሻ ተካሂዶ ኢትዮጵያ በጋና በሜዳዋ 2-0 ተሸንፋ ወደ ካሜሩን የአፍሪካ ዋንጫ የማለፍ እድሏ «የማይቻል» በሚመስል መልኩ ሲጠብ ጥቋቁር ከዋክብት ደግሞ ወደ አፍሪካ ዋንጫው ለማለፍ ከጫፍ... Read more »

አፍሪካውያን ከጃፓን አትሌቶች ጋር የተፋጠጡበት የፎኮካ ማራቶን

የዓለም አቀፉ አትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች ማህበር የወርቅ ደረጃ ከሰጣቸው ታላላቅ የጎዳና ላይ የሩጫ ውድድሮች አንዱ የሆነው የፎኮካ ማራቶን ከሳምንት በኋላ በጃፓን ይካሄዳል፡፡ በዚህ ውድድር የሚፎካከሩ የዓለማችን ጠንካራ አትሌቶች ስም ከወዲሁ ይፋ እየተደረገ የሚገኝ... Read more »

የጋዜጠኛ ካሾጊ ግድያ የዓለማችን አቢይ የመነጋገሪያ ርዕስ ሆኖ ቀጥሏል

የአሜሪካ ሴኔት ውጭ ግንኙነት ኮሚቴን የሚመሩት የሪፐብሊካንና የዲሞክራቲክ መሪዎች በሳኡዲው ጋዜጠኛ ካሾጊ ግድያ ላይ ሁለተኛ ዙር ምርመራ እንዲደረግ በመጠየቅ ደብዳቤ መላካቸውን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ ፕሬዚዳንት ትራምፕ በሳኡዲው ጋዜጠኛ ካሾጊ በቱርክ የሳኡዲ ቆንስላ ጽህፈት... Read more »

በኢትዮጵያ የፍትሕ መድረክ ብቅ ያለችው ኮከብ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ወደ አመራርነት ካመጧቸው እንስቶች መካከል የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ወይዘሮ መአዛ አሸናፊ አንዷ ናቸው፡፡ ከእርሳቸው ጋር ያደረግነውን ቃለ ምልልስ እንደሚከተለው አቅርበነዋል፡፡ መልካም ንባብ፡፡ አዲስ ዘመን፡- ወይዘሮ መአዛ... Read more »

የህግ የበላይነትን ለማረጋገጥና አስተማማኝ ፍትህ ስርዓት ለመገባት በትኩረት እንደሚሰራ ተገለፀ

የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ለተለያዩ የሚዲያ አካልት የተቋሙን ባለአንድ ገጽ እቅድ አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጠ፡፡ የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ የህዝብ ግንኙነት እና ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ዝናቡ ቱኑ ጋዜጣዊ መግለጫውን በሰጡበት... Read more »

የቴርሼሪ ህክምና አገልግሎትን ለመተግበር የሚያስችል ኘሮጀክት ይፋ ሆነ

የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር በሀገሪቱ የሚታየውን ሁሉ አቀፍ የቴርሸሪ ህክምና አገልግሎት ችግር ለማቃለልና በዘርፉ የህክምና ማዕከላትን ለማልማት የሚያስችል የሜዲካል ሃብ ዴቨሎፕመንት ኘሮጀክት ህዳር 13 ቀን 2011 ዓ.ም በይፋ አበሰረ፡፡ በኘሮጀክቱ ማብሠሪያ ሥነስርአት ላይ... Read more »

ለዲፕሎማቲክ ተቋማት አገልግሎት ታጥረው የነበሩ 12 ቦታዎች አጥር ተነሳ

በመዲናዋ ያለ ልማት ለዲፕሎማቲክ ተቋማት አገልግሎት በሚል ታጥረው የነበሩ 12 ቦታዎች ውላቸው ተቋርጦ አጥራቸው ተነሳ። ቦታዎቹ በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 ከቀነኒሳ ሆቴል ጀርባ የሚገኙ ሲሆን፥ እያንዳንዳቸው በአማካይ 2 ሺህ ካሬ ሜትር... Read more »