አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለልማት ፕሮጀክቶች በብድር የሚያቀርበው የገንዘብ መጠን በዓመት 100 ቢሊዮን ብር መድረሱን አስታወቀ፡፡አጠቃላይ ካፒታሉም 481 ቢሊዮን ብር ደርሷል፡፡ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር የሆኑት አቶ በልሁ ታከለ ለኢትዮጵያ... Read more »
አዲስ አበባ፡-ግልፅና ወጥ የሆነ የሥነ-ህዝብ ፖሊሲ መኖሩ የህዝብ ብዛትን ለልማት ለማዋል ወሳኝ ጉዳይ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የኢትዮጵያ ሥነ-ህዝብ ከሀገሪቱ ልማት ጋር ያለውን ግንኙነትና የፖሊሲን አንድምታ በተመለከተ ትናንት በሂልተን ሆቴል ከዘርፉ... Read more »
አዲስ አበባ፤ በ1999 ዓ.ም የተከናወነው ሦስተኛው የህዝብና ቤቶች ቆጠራ የአማራ ህዝብን ቁጥር ዝቅ በማድረግ የታየው ችግር ሳይደገም ሂደቱ ባግባቡ እንዲከናወን የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አ.ብ.ን) አሳሰበ፡፡ አብን ትናንት ባዘጋጀው የውይይት መድረክ ‹‹የአማራ ህዝብ... Read more »
የዘንድሮ የኢትዮጵያ ከተሞች ቀን በጅግጅጋ ከተማ ይከበራል: ከተሞች የደረሱበትን ደረጃ የሚመዝኑበት፤ ልምድ የሚለዋወጡበት፣፤ የላቀ ልማትና የሥራ ውጤት፣ የተሻለም አስተዳደር ያስመዘገቡ የሚመሰገኑበትና የሚሸለመበት መድረክ ነው: የዘንድሮው በዓል በተለይም የኢትዮጵያዊነትን ቀለምና ውበት የምንዘክርበት፤ መደመር... Read more »
አዲስ አበባ /ፋና/፣ እውቁ አርቲስት በረከት መንግስትአብን ጨምሮ 55 አባላት ያሉት የኤርትራ ፐብሊክ ዲፕሎማሲና የባህል ቡድን ልዑኩ ባህርዳር ገባ፡፡ የፐብሊክ ዲፕሎማሲና የባህል ቡድኑ የጉብኝቱ አላማ የኢትዮጵያና ኤርትራ ታሪካዊ እና የህዝብ ለህዝብ ግንኙነቱን... Read more »
አዲስ አበባ፡- በምዕራብ ኦሮሚያና ደቡብ ምስራቅ ጉጂ አካባቢ ተፈጥሮ የነበረው ችግር እየተቀረፈ በመምጣቱ ነዋሪው ወደ ሰላማዊው እንቅስቃሴ መመለሱ የኦሮሚያ ክልል የመንግሥት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ አስታወቀ ፡፡ አንድ ሺህ የኦነግ ሠራዊት አባላት ወደ... Read more »
• 8ኛው የኢትዮጵያ ፎረም ዛሬ ይጀመራል ጅግጅጋ፡- 8ኛው የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም የጅግጅጋን ከተማ ገጽታ ለመቀየር በሚያስችል መልኩ እንዲጠናቀቅ ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ፡፡ ፎረሙ ያለምንም የጸጥታ ስጋት እንዲጠናቀቅ የሚያስችሉ ተግባራት መከናወናቸውን ተጠቁሟል፡፡ ዛሬ በጅግጅጋ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የኢፌዴሪ መከላከያና የደህንነት ተቋማት አባላት ከማንኛውም የፖ ለቲካ ፓርቲ አባልነትና ተሳትፎ ሙሉ ለሙሉ ነፃ መሆናቸውን የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስታወቀ። በምክር ቤቱ የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሊቀመንበር አቶ... Read more »
በ1970ዎቹ መጀመሪያ፣ የቼክ ድንበርተኛ በነበረችው የዛን ጊዜዋ ሶሻሊስት ፖላንድ ስዊድኒክ ከተማ ነዋሪዎች ሰርክ ምሽት 1:30 ላይ የመንግሥቱ ቴሌቪዥን የሚያሰራጨውን እጅ እጅ የሚል ፕሮፓጋንዳ ላለማየት በመሀል ከተማዋ ወደምትገኝ አነስተኛ መናፈሻ ውሾቻቸውን አስከትለው አየር... Read more »
ኮንትሮባንድና ኮንትሮባንዲስት ተነጣጥለው የሚታዩ እንዳልሆኑ የጥምረት ግብራቸው ይመሰክራል፡፡ በተለይም እንደ ኢትዮጵያ ባሉ አገራት እነዚህ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታዎች ኢኮኖሚን ከማድቀቅና የሕዝቡን ድህነት ከማባባስ በተጨማሪ ለፖለቲካዊ ቀውስም ምክንያት ሲሆኑ ይታያል። በገነገነ ኔትወርክ የተሳሰሩ... Read more »