ችግር ሁለት መልክ አለው። አንደኛው የሚፈለገውን ነገር አጥተን የሚፈጠር ሲሆን ሌላኛው ደግሞ የሚፈለገው ነገር በእጃችን ኖሮም አጠቃቀሙን ሳናውቅ ቀርተን የሚያጋጥመን ችግር ነው። የእኛ የኢትዮጵያውያንን ታሪክን መለስ ብለን ስንቃኘው የምንረዳው ነገር ቢኖር በችግር... Read more »
አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስር የሚሆኑ ሀገር በቀል የባህል መድሃኒቶች በፋብሪካ ደረጃ ሊመረቱ እንደሚችሉ በጥናት ማረጋገጡን አስታወቀ፡፡ በኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የባህልና ዘመናዊ መድሃኒት ምርምር ዳይሬክቶሬት ተጠባባቂ ዳይሬክተር አቶ አሸንፍ... Read more »
በደቡብ ብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና እና ህዝብች ክልል በሀዋሳ ከተማ ዛሬ ህገመንግሰታዊ መብታችን ይከበርልን በሚል የተካሄደው ሰለማዊ ሰልፍ በሰላም መጠናቀቁ ታውቋል።በስፍራው የሚገኘው ዘጋቢያችን ባደረሰን መረጃ መሰረትም፤ በሰልፉ ላይ የተለያዩ መፈክሮችን በማሰማት፣ የዞኑ አስተዳደር፣ የከተማዋ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የወጪ ንግዱ እየተቀዛቀዘ መምጣቱ በአጠቃላይ ምጣኔ ሀብቱ ላይ ተጽእኖ እያሳደረ መሆኑን ብሔራዊ ባንክ ገለጸ። የብሔራዊ ባንክ ዋና ገዥ ዶክተር ይናገር ደሴ ትናንት በሰጡት መግለጫ እንደገለጹት፣ ለወጪ ንግዱ መቀዛቀዝ የአምራች ኢንዱስትሪው... Read more »
በሽበርተኝነት ከተፈረጁ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ግንኙነት አላችሁ በማለት የተለያዩ ሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን በመፈፀም በተጠርጠሩ የመርማሪ ፖሊስ አባላት ላይ ክስ ተመሰረተ፡፡ ክስ የተመሰረተባቸውም ኮማንደር አለማየሁ ሐይሉ፣ ዋና ሳጅን እቴነሽ አረፋይኔ ወልደ ሚካኤል፣ ዋና... Read more »
የኢ.ፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ ዛሬ በኢትዮጵያ አዲስ የተሾሙትን የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ አምባሳደር መሀመድ ሳሊም አልራሺዲ የሹመት ደብዳቤ ቅጂ ተቀብለዋል። ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ የኢትዮጵና የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ግንኙነት ጠንካራ መሰረት... Read more »
በደቡብ ብሄሮች ንሄረሰቦእና ህዝብች ክልል በሀዋሳ ከተማ ህገመንግሰታዊ መብታችን ይከበርልን በሚል መሪ ቃል በአሁኑ ወቅት ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ይገኛል። ሰልፈኞቹ የሲዳማ ህዝብ ክልል የመሆን ጥያቄያችን ምላሹ ዘግይቷል በሚል ምክንያት ሰልፉን ማድረጋቸውን ነው... Read more »
ትምህርት ሚኒስቴር ከባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር እንዲሁም ከኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጋር በመተባበር በአገር አቀፍ ደረጃ ለ9ኛ ጊዜ “አገርኛ ቋንቋዎች ለልማት፤ለሰላም ግንባታ እና ለአብሮነታችን” በሚል መሪ ቃል በኦሮሚያ ክልል በአርሲ ዞን በአሰላ በተለያዩ... Read more »
በህገ ወጥ ግንባታዎች ላይ እየተወሰደ ያለው እርምጃ ህግን መሰረት ያደረገ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ቢሮ ሃላፊ ዶክተር ሚልኬሳ ሚደግሳ ተናገሩ። በጉዳዩ ዙሪያ ጋዜጣዊ መግለጫ የሰጡት የቢሮ ሃላፊው ሰሞኑን እየተወሰዱ ያሉ... Read more »
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ የሶማሊላንድ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ሙሴ ቢሂ አብዲንና ልዑካቸውን በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ። ሁለቱ ወገኖች በሀገራቱ መካከል ያለውን የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት ይበልጥ ስለማጠናከር፣ በሶማሊላንድ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንን ደኅንነት ስለማስጠበቅና በሰላምና ደኅንነት... Read more »