ከሦስት ሺ በላይ የጎዳና ተዳዳሪዎች ወደ ማገገሚያ ገብተዋል

አዲስ አበባ፤- በቅርቡ የከተማ አስተዳደሩ የጎዳና ልጆችን ከጎዳና በማንሳት ሕይወታቸውን ለመለወጥ በጀመረው ሥራ ፈቃደኛ የሆኑ 3ሺ147 የጎዳና ተዳዳሪዎች ተነስተው ወደ ማገገሚያ መግባታቸው ተገለጸ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኃላፊ... Read more »

ሉሲ – ለምንናፍቀው ሠላም መድህን

ዘላቂ መቀመጫዋ የነበረውን ብሄራዊ ሙዚየምን ለቅቃ ጊዜያዊ መዳረሻዋ ወደሆነው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቅጥር ግቢ በሰረገላ ታጅባ ስታመራ የመከላከያና የፌዴራል ፖሊስ ማርሽ ባንድ ‹‹ኢትዮጵያ የኛ መመኪያ…እናት አገር ኢትዮጵያ…›› የሚለውን ጥዑም ዜማ ከጎኗ... Read more »

የዜግነትና የብሄር ፖለቲካ ተቃርኖ መዳረሻ

በኢትዮጵያ ማንኛውም ዓይነት የፖለቲካ አቋምን ማራመድ መብት ቢሆንም፤ ልቀው የወጡት የዜግነትና የብሄር የፖለቲካ አስተሳሰቦች ግን በተቃርኖ የተሞሉ በመሆናቸው፤በተለይ ከዜግነት ይልቅ የብሄር ፖለቲካ የበላይነትን እያገኘ በመምጣቱ የተቃርኗቸው መዳረሻ አሳሳቢ ሆኗል።። በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ... Read more »

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ከኡራጓይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከኡራጓይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሮዶል ኒን ኖቫን ጋር ተወያዩ። ፕሬዚዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ በዛሬው ዕለት የኡራጓይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሮዶል ኒን ኖቫን በፅህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። በውይይታቸውም የሀገራቱን... Read more »

ሴቶችን የሚያጋጥሙ ችግሮችን ከምንጭ በማድረቅ እኩልነት ለማረጋገጥ በተቀናጀ መንገድ መንቀሳቀስ ይገባል- ፕሬዝደንት ሳህለወርቅ

ሴቶች ን የሚያጋጥሟቸውን ችግሮች ከምንጫቸው በማድረቅ የሴቶችን እኩልነት ለማረጋገጥ የሚከናወኑ ተግባራት ውጤታማ እንዲሆኑ በተቀናጀ መንገድ መንቀሳቀስ እንደሚገባ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ አሳሰቡ። በፕሬዝዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ አማካኝነት በሀገር አቀፍ ደረጃ ለመጀመሪያ ጊዜ ሴት... Read more »

የመስማት ዕክል ላለባቸው የህብረተሰብ ክፍሎች ለመስማት የሚያግዛቸው መሣሪያ ተሰጠ

የፌዴራል ጤና ሚኒስቴር መቀመጫውን አሜሪካን ሀገር ካደረገው ስታርኪ ሂሪንግ ፋውንዴሽን ጋር በመተባበር በአክሱም እና በመቀሌ ከተሞች ለሚገኙ የመስማት ችግር ላለባቸው የህብረተሰብ ክፍሎች ለመስማት የሚያግዛቸውን የጀሮ ማዳመጫ መሣሪያ እርዳታ አደረገ፡፡ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ... Read more »

ማራቶን ሞተርስ በዓመት እስከ 5 ሺህ መኪናዎች መገጣጠም የሚችል ፋብሪካ ገነባ

ማራቶን ሞተርስ ኢንጀኒነሪንግ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ   በዓመት እስከ 5 ሺህ የሚደርስ መኪናዎችን የመገጣጠም አቅም ያለው ፋብሪካው  በአዲስ አበባ ንፋስ ስልክ ክፍለ ከተማ ቱሉ ዲምቱ አካባቢ ገነባ። ግማሽ ቢሊየን ብር የሚጠጋ ገንዘብ... Read more »

የቀድሞ ኢትዮጵያ ባሕር ኃይል ታሪክ

የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል 1955 (እኤአ) ተመስርቶ እስከ 1996 (እኤአ) ቆይቷል። 3500 የሰው ኃይል 26 መርከቦች ነበሩት። የኢትዮጵያ መከላከያ ኃይል አካል ነበር። ከ1955 (እኤአ) እስከ 1990 (እኤአ) ዋና መስሪያ ቤቱ ምጽዋ ነበር። ከ1990... Read more »

ክብር ለሰማእቶቻችን!

ዛሬ የተረከብናት ኢትዮጵያ በትውልድ ፈረቃ ታላቅ መስዋዕትነት የተከፈለባት ሀገር ነች። ቅደመ አያቶቻችንና አባቶቻችን ኢትዮጵያን ከጠላት ወረራ ለመታደግ የከፈሉት የገዘፈ የሕይወት መስዋዕትነት ነው ዛሬ በነጻነት ቆመን እንድንራመድ፣ ነጻ አየር እንድንተነፍስና የራሳችን ነጻ ሀገር... Read more »

የአስር ዓመት ልማት መሪ ፕላን፤

• አፈናቃይ ሳይሆን አካታች የልማት አቅጣጫን ይከተላል፤  • ፕሮጀክቶች በተጽዕኖ ሚዛናቸው መሰረት እንዲተገበሩ ያደርጋል፤ ጅግጅጋ፡- የቀጣይ አስር ዓመታት የልማት መሪ ፕላን ሁሉም የእኔ ብሎ በሚቀበለው፣አፈናቃይ ሳይሆን አካታች የልማት አቅጣጫን የሚያስቀምጥ፣ በከተሞች የሚተገበሩ... Read more »