በአምቦ ከተማ 16ኛው የባህል ስፖርቶች ውድድር እና 12ኛው የባህል ስፖርቶች ፌስቲቫል ዛሬ በይፋ ተጀመረ

በአምቦ ከተማ 16ኛው የባህል ስፖርቶች ውድድር እና 12ኛው የባህል ስፖርቶች ፌስቲቫል «የባህል ስፖርት ተሳትፎአችን ለሰላምና ለአንድነታችን» በሚል መሪ ቃል በአምቦ ስታዲየም ዛሬ በይፋ ተጀመረ። የዕለቱ ፕሮግራም መከፈትን በይፋ ያበሰሩት ክብርት ዶክተር ሂሩት... Read more »

ለህብረተሰብ ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ዘመናዊ የመሬት ሃብት አስተዳደር ስርዓትን ማጠናከር እንደሚገባ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን አሳሰቡ

በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የገጠር መሬት አስተዳደር ስርዓት ግንባታ ሂደትን የ2ተኛ ደረጃ የይዞታ ማረጋገጫ የምርቃት በዓል በደብረ ብርሃን ከተማ ተካሄደዋል። በዝግጅቱ ላይ የተገኙት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ፤ የመሬት ሃብት አጠቃቀም... Read more »

ሰላማችንን እንጠብቅ፣ አገራችንን እንገንባ!

በአገራችን የተጀመረው የለውጥ እንቅስቃሴ አስራ አንድ ወራትን አስቆጥሯል፡፡ በነዚህ ወራት በአንድ በኩል በርካታ ተስፋ ሰጪ ስራዎች ተከናውነዋል፤ በሌላ በኩል ደግሞ ስጋቶችም ተደቅነዋል፡፡ ሊነጋጋ ሲል ይጨልማል እንደሚባለው አሁን አገራችን ያለችበትን ሁኔታ ስንመለከት ከፊት... Read more »

ኮርፖሬሽኑ ባለፉት ስድስት ወራት ከስድስት መቶ ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ሰበሰበ

አዳማ:- የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽንባለፉት ስድስት ወራት ከፕሮጀክት ማኔጅመንት፣ ከኮንስትራክሽን መሳርያዎችና ማሽነሪዎች እንዲሁም ሌሎች አገልግሎቶች ከ600 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ማግኘቱ ተገለፀ፡፡ ኮርፖሬሽኑ የ2011 በጀት አመት የመጀመርያ ስድስት ወራት አፈጻፀሙን በአዳማ ከተማ... Read more »

ክበባቱ በሥነምግባር የታነፁ ተማሪዎችን የማፍራት ሚናቸውን አልተወጡም

አዲስ አበባ፡- በመንግሥት ትምህርት ቤቶች የሚገኙት የሥነዜጋና የሥነምግባር ክበባት ተማሪዎች በሥነምግባር የታነፁ የማድረግ ሚናቸውን እየተወጡ አለመሆኑ ተገለፀ፡፡    የፌዴራል የሥነምግባርና የጸረ ሙስና ኮሚሽን በመንግሥት ትምህርት ቤቶች የሥነዜጋና የሥነምግባር ክበባት በተመለከተ ያደረገውን ዳሰሳዊ ... Read more »

ስምምነቱ የላብራቶሪ አገልግሎትን የተሻለ ያደርጋል

አዲስ አበባ፡- የላብራቶሪ ማሽኖችንና ኬሚካሎቻቸውን ከውጭ ወደ ሀገር ውስጥ ለማስገባት የተደረገው አዲስ የግዢ ስምምነት በሆስፒታሎች ይታይ የነበረውን የተቆራረጠ የላቦራቶሪ አገልግሎት በመፍታት የተሻለ አገልግሎት መስጠት እንደሚያስችል የመድኃኒት ፈንድ አቅርቦት ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ የኤጀንሲው የህዝብ... Read more »

የብሄር ፖለቲካ መከፋፈል እየፈጠረ ነው

በአገራችን ብሄርን መሰረት ያደረጉ የፖለቲካ ፓርቲዎች እየተበራከቱ ይገኛሉ፡፡ ይህ ደግሞ ከአገራዊ አንድነት ይልቅ ዘረኝነት እንዲስፋፋና አንዱ ሌላውን ከማቀፍ ይልቅ እንዲጠራጠርና  እንዲርቅ እያደረገ ነው፡፡ አቶ ሻለሙ ስዩም በወልድያ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና የውጭ ግንኙነት... Read more »

በክልሉ የውጭ ባለሃብቶች እንዲሳተፉ የፌዴራል መንግስቱ ድጋፍ ተጠየቀ

ጅግጅጋ፡- በሶማሌ ክልል በከተማም ሆነ በገጠር ያለውን ትልቅ የኢንቨስትመንት አቅም ለመጠቀም የውጭ ባለሃብቱ እንዲሳተፍ ከማድረግ አኳያ ክልሉ ከሚያከናውነው ተግባር በተጓዳኝ የፌዴራል መንግስት በተለይም የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርና ኤምባሲዎች ሊያግዙ እንደሚገባ ተገለጸ፡፡ ክልሉ የኢንዱስትሪ... Read more »

የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር፤

በክልሉ ለህዝብና ቤት ቆጠራው መሳካት ዝግጅት እየተደረገ ነው፤ የመገንጠል አጀንዳ ያላቸው ሃይሎች በክልሉ ሊጠቀሙ ይፈልጋሉ፤ ‹ጅግጅጋ፡- መጋቢት 29 ቀን 2011 ዓ.ም የሚጀመረው ሦስተኛው ዙር የህዝብና ቤት ቆጠራ በተሳካ መልኩ እንዲከናወን ዝግጅት እየተደረገ... Read more »

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ ከሐረሪ፣ ጋምቤላ፣ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ፣ አፋርና ሶማሌ ክልል ከተውጣጡ የማኅበረሰብ ተወካዮች ጋር እየተወያዩ ነው

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከሐረሪ፣ ጋምቤላ፣ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ፣ አፋርና ሶማሌ ክልል ከተውጣጡ የማኅበረሰብ ተወካዮች ጋር እየተወያዩ ነው። በጠቅላይ ሚኒስተር ጽህፈት ቤት እየተካሄደ ባለው ውየይት ላይም ከ3 ሺህ በላይ የማኅበረሰብ ተወካዮች፣ የሃይማኖት... Read more »