በፌዴራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር የሸዋ ሮቢት ተሀድሶ ልማት ማዕከል ማረሚያ ቤት በልዩ ልዩ መሠረታዊ የቴክኒክና ሙያ ዘርፎች ያሰለጠናቸውን ታራሚዎች አስመረቀ። ተቋሙ ለስድስት ወራት ከይፋት ቴክኒክና ሙያ ኮሌጂ ጋር በመተባበር ያሰለጠናቸው የሕግ ታራሚ... Read more »
መንግስት የጦር መሳሪያ ሊያስፈታ ነው የሚለው ቅስቀሳ ከእውነት የራቀ መሆኑን የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በምዕራብ እና በማዕከላዊ ጎንደር ዞኖች አንፃራ ሰላም መስፈኑንም ኮሚሽኑ አስታውቋል፡፡ ኮሚሽኑ ዛሬ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ነው በሁለቱ... Read more »
ወይዘሮ መንበር ማዘንጊያ ይባላሉ፤ በድሮው ስሜን አውራጃ ጃናሞራ ወረዳ ነው ትውልድና ዕድገታቸው። ብልሹ አሠራርን ከተመለከቱ ለነገ የሚል ቀጠሮ አይሰጡም፤ ለድሀ በመጮኽ የፍትሕ ተሟጋችነት ስማቸው በጃናሞራ በእጅጉ ከፍ ብሎ ይታወቃል፡፡ በዓፄ ኃይለሥላሴ ዘመነ... Read more »
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን አዘዞ ጠዳ ክፍለ ከተማ ሰርግ ላይ በተተኮሰ ጥይት የሙሽሪት ሕይዎት አልፏል። ድርጊቱ የተከሰተው ትናንት የካቲት 17/2011 ዓ.ም ነው፤ ቦታው ደግሞ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን አዘዞ ጠዳ ክፍለ ከተማ። ቤተሰብ ልጃቸው... Read more »
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዜጎችን ከጎዳና ላይ የማንሳቱ ጅምር እሰከ ሰኔ መጨረሻ ድረስ 10ሺህ ለማድረስ እየሰራ መሆኑን የከተማ አስተዳደሩ ገለፀ፡፡ ከዚህ ውስጥም በጎዳና ያሉ 5 ሺህ ሰዎችን የከተማ አስተዳደሩ በመደበው በጀት ሲያነሳ... Read more »
ታክስ መሰብሰብ ካልተቻለ መንግስት የሚጠበቅበትን ግዴታ ይወጣል ብሎ ማሰብ ዘበት ነው ሲሉ የኢፌዲሪ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በትላንትናው እለት በሚሊኒየም አዳራሽ በተዘጋጀው “የእምዬን ለእምዬ” በሚል መሪ ቃል በተዘጋጀው የታክስ ንቅናቄ አካል በሆነው ዝግጅት... Read more »
በአምቦ ከተማ 16ኛው የባህል ስፖርቶች ውድድር እና 12ኛው የባህል ስፖርቶች ፌስቲቫል «የባህል ስፖርት ተሳትፎአችን ለሰላምና ለአንድነታችን» በሚል መሪ ቃል በአምቦ ስታዲየም ዛሬ በይፋ ተጀመረ። የዕለቱ ፕሮግራም መከፈትን በይፋ ያበሰሩት ክብርት ዶክተር ሂሩት... Read more »
በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የገጠር መሬት አስተዳደር ስርዓት ግንባታ ሂደትን የ2ተኛ ደረጃ የይዞታ ማረጋገጫ የምርቃት በዓል በደብረ ብርሃን ከተማ ተካሄደዋል። በዝግጅቱ ላይ የተገኙት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ፤ የመሬት ሃብት አጠቃቀም... Read more »
በአገራችን የተጀመረው የለውጥ እንቅስቃሴ አስራ አንድ ወራትን አስቆጥሯል፡፡ በነዚህ ወራት በአንድ በኩል በርካታ ተስፋ ሰጪ ስራዎች ተከናውነዋል፤ በሌላ በኩል ደግሞ ስጋቶችም ተደቅነዋል፡፡ ሊነጋጋ ሲል ይጨልማል እንደሚባለው አሁን አገራችን ያለችበትን ሁኔታ ስንመለከት ከፊት... Read more »
አዳማ:- የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽንባለፉት ስድስት ወራት ከፕሮጀክት ማኔጅመንት፣ ከኮንስትራክሽን መሳርያዎችና ማሽነሪዎች እንዲሁም ሌሎች አገልግሎቶች ከ600 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ማግኘቱ ተገለፀ፡፡ ኮርፖሬሽኑ የ2011 በጀት አመት የመጀመርያ ስድስት ወራት አፈጻፀሙን በአዳማ ከተማ... Read more »