‹‹ሥርዓተ ትምህርቱ በዓለም አቀፋዊ ተወዳዳሪነት ላይ የተመሰረተ አይደለም››የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶክተር ጥላዬ ጌጤ

አዲስ አበባ፡- በሁሉም እርከን ላይ ያለው የኢትዮጵያ ሥርዓተ ትምህርት ዓለም አቀፋዊ ተወዳዳሪነትን መሰረት ያደረገ አለመሆኑን የትምህርት ሚኒስትሩ አስታወቁ፡፡ በኢትዮጵያ ያለው የትምህርት ሥርዓት እና የትምህርት ግብዓት በተለይም የመማሪያ ክፍሎች ጥራት ለ 21ኛው ክፍለ... Read more »

የመስኖ ልማት የመንግስትን ቁርጠኝነት ይጠይቃል

በሚቀጥለው የበጀት ዓመት ትኩረት ከሚፈልጉ ዘርፎች መካከል አንዱ በሆነው የመስኖ ልማት ግብርናውን እያዘመኑ ምርትና ምርታማነት ማሳደግ እንደሚገባ  ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በቅርቡ ማስታወቃቸው ይታወሳል፡፡ የዘርፉ ባለሙያዎችም ግብርናውን በማዘመን ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ... Read more »

በአቶ በረከት ስምዖንና አቶ ታደሰ ካሳ ጉዳይ ላይ የ14 ቀን ተጨማሪ የጊዜ ቀጠሮ ተሰጠ

ፍርድ ቤቱ ተጠርጣሪዎች በማረሚያ ቤት ስልክና ኮምፒዩተር ይሟላልን አቤቱታም ውድቅ አድርጓል፡፡ የባሕር ዳር እና አካባቢው ከፍተኛ ፍርድ ቤት በአቶ በረከት ስምዖንና አቶ ታደሰ ካሳ ጉዳይ ላይ የ14 ቀን ተጨማሪ የጊዜ ቀጠሮ ፈቀደ፡፡... Read more »

ከ1.5 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ኮንትሮባንድ በቁጥጥር ስር ዋለ

ዛሬን ጨምሮ ባለፉት ሁለት ቀናት በድምሩ 1,506,260 ብር የሚገመት ኮንትሮባንድ ጅግጅጋ ውስጥ በቁጥጥር ስር መዋሉን የጅግጅጋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስታወቀ፡፡ በቁጥጥር ስር የዋለው ኮንትሮባንድ ኬሚካል፣ ስኳር እና የቁም እንስሳት የሚያካትት ነው፡፡ በዚህ መሰረት... Read more »

10 ሺ ሊትር በላይ ዘይት የሚያመርት ፋብሪካ በጎንደር ስራ ጀመረ

ጎንደር፡- በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጎንደር ከተማ በቀን ከ10 ሺ ሊትር በላይ ዘይት የሚያመርት ፋብሪካ ዛሬ ተመርቆ ስራ ጀመረ፡፡ የፌደራል ህብረት ስራ ኤጀንሲ ዋና ዳሬክተር አቶ ኡስማን ሱሩር በምረቃው ወቅት እንደተናገሩት በፀሀይ... Read more »

በአምቦ የልማት ፕሮጀክት የሚሰማሩ ኢንቨስተሮች የጸጥታ ስጋት ሊኖርባቸው እንደማይገባ ተገለፀ

በአምቦ የልማት ፕሮጀክት ተሰማርተው ለመስራት  የሚመጡ ኢንቨስተሮች የጸጥታ ስጋት ሊኖርባቸው እንደማይገባ ተገለጸ። የምዕራብ ሸዋ ዞን መንግስት ኮሚኒኬሽን ጽ/ቤት ኃላፊ ዶክተር መንግስቱ ቱሉ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደተናገሩት በአምቦ ከተማ ፍጹም ሰላም የሰፈነበት እንቅስቃሴ... Read more »

ከአነስተኛ ካፒታል ተነስተው ሀብትና የስራ ዕድል የፈጠሩ ሴቶች ተሸለሙ

የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ሴቶች፤ ህፃናትና ወጣቶች ሚኒስቴር ከከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር በጋራ በመሆን 8ኛውን ሀገር አቀፍ የከተሞች ፎረም በማስመልከት ባዘጋጁት ዉድድር ላይ በመሳተፍና መስፈርቱን በማሟላት ከአፋር፣ ከደቡብ ብሔር ብሄረሰቦችና ህዝቦች፣ ከድሬዳዋ፣ከሀረሪና ከሱማሌ ክልል የመጡ... Read more »

ኢትዮጵያ እና ፈረንሳይ ግንኙነታቸውን ይበልጥ ለማጠናከር እንደሚሰሩ ተገለጸ

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ ሂሩት ዘመነ ዛሬ የፈረንሳይ ፓርላማ የውጭ ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ ሊቀመንበር የሆኑትን ማርየሌ ሳርነዝ በጽ/ቤታቸው ተቀብለው የሁለቱን አገሮቸ ግንኙነት ማጠናከር በሚቻልባችው ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አድርገዋል። ወ/ሮ ሂሩት... Read more »

በናይጄሪያ ሰላማዊ ምርጫ መካሄዱን የአፍሪካ ህብረት የምርጫ ታዛቢ ቡድን አስታወቀ

በናይጄሪያ ሰላማዊ ምርጫ መካሄዱን የአፍሪካ ህብረት የምርጫ ታዛቢ ቡድን መሪ አቶ ኃይለማሪያም ደሳለኝ አስታወቁ፡፡ ባሳለፍነው ቅዳሜ በናይጄሪያ የተካሄደው ምርጫ ሰላማዊ እንደ ነበር የአፍካ ህብረት የናይጀሪያ ምርጫ ታዛቢ ቡድን መግለጹ ተነግሯል፡፡ ከምርጫ ግብዓቶች... Read more »

ሃገር በቀል እውቀትን የትውልድ መገንቢያ ለማድረግ የኪነ ጥበብ ዘርፍ ትልቅ ድርሻ አለው – ዶ/ር ጥላዬ ጌቴ

ሃገር በቀል እውቀትን የትውልድ መገንቢያ ለማድረግ የኪነ ጥበብ ዘርፍ ትልቅ ድርሻ እንዳለው የትምህርት ሚኒስትሩ ዶክተር ጥላዬ ጌቴ ተናገሩ። በቀጣይ 15 አመታት በሚተገበረው የትምህርት ስልጠና እና ፍኖተ ካርታ ዙሪያ ከኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ጋር... Read more »