xosotin chelseathông tin chuyển nhượngcâu lạc bộ bóng đá arsenalbóng đá atalantabundesligacầu thủ haalandUEFAevertonfutebol ao vivofutemaxmulticanaisbóng đá world cupbóng đá inter milantin juventusbenzemala ligaclb leicester cityMUman citymessi lionelsalahnapolineymarpsgronaldoserie atottenhamvalenciaAS ROMALeverkusenac milanmbappenapolinewcastleaston villaliverpoolfa... Read more »
በአገር አቀፍ ደረጃ በአንደኛ ደረጃና በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለሚገኙ 92 ሺህ 313 መምህራን፣ ርዕሳነ መምህራንና ሱፐር ቫይዘሮች የሙያ ማረጋገጫ ፈተና ሊሰጥ ነው፡፡ ስለፈተናው ሁኔታ ዛሬ ማብራሪያ የሰጡት በትምህርት ሚኒስቴር የመምህራንና የትምህርት... Read more »
በኢትዮጵያ የአቭዬሽን ታሪክ አስከፊ የተባለ የአውሮፕላን አደጋ ከትናንት በስቲያ በኢትዮጵያ አየር መንገድ በኢትዮጵያ ምድር ላይ ደርሷል፡፡ በአደጋው የ149 መንገደኞችና 8 የአውሮፕላኑ ሰራተኞች በድምሩ የ157 ሰዎች ህይወት አልፏል፡፡ አደጋው የደረሰው ንብረትነቱ የኢትዮጵያ አየር... Read more »
አዲስ አበባ፡-የአማራ ክልል የህብረት ስራ ማህበራት ከግብርና ወደ ኢንዱስትሪ ለሚደረገው ሽግግር አስተዋጽኦ እያበረከቱ መሆናቸውን የክልሉ ሕብረት ስራ ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ የኤጀንሲው ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ሀይለልኡል ተስፋዬ በተለይ ለአዲስ ዘመን እንዳሉት፤የክልሉ ህብረት ስራ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የህግ የበላይነት የምትደራደርበትና የምትሸማገልበት ጉዳይ አይደለም ሲሉ የቀድሞ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል አቶ ተመስገን ዘውዴ አመለከቱ፡፡ አቶ ተመስገን በተለይ ከአዲስ ዘመን ጋዜጣ ጋር በነበራቸው ቆይታ እንዳስታወቁት፤ መንግሥት የህግ የበላይነትን... Read more »
አዲስ አበባ፡- ከአማራ ክልልና አጎራባች አካባቢዎች በግጭቶች ምክንያት የተፈናቀሉ የአማራ ተወላጆችን መልሶ ለማቋቋም 1 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር ለማሰባሰብ አቅዶ እየሰራ መሆኑን ከክልሉ ውጪ በአዲስ አበባ የተቋቋመው የገቢ ማሰባሰቢያ አስተባባሪ ኮሚቴ አስታወቀ።... Read more »
የ‹‹ጠቦ›› ወንዝ በክረምት ያዙኝ ልቀቁኝ የሚለውን ያህል በበጋ መኖሩም አይታወቅም፤እንጥፍጣፊ ውሃ የለበትም። የቀበሌዋ ነዋሪዎች ውሃ ማቆር ላይ በትኩረት እንዲሠሩ ቢሞከርም በዚያ የመጠቀም ክህሎቱ እምብዛም አላደገም። አካባቢውም ዝናብ አጠር በመሆኑ የቀበሌዋን የውሃ ችግር... Read more »
አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከትናንት በስቲያ በደረሰው የአውሮፕላን አደጋ ህይወታቸውን ያጡ ሰዎች ቤተሰቦች ስለአደጋው ለማወቅ ወደ ኢትዮጵያ መጥተው በሚያደርጉት ቆይታ ሙሉ ወጪያቸውን እንደሚሸፍንና አስፈላጊውንም ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታወቀ። የአየር መንገዱ ምክትል ዋና... Read more »
የትናንት በስቲያዋ የወረሃ መጋቢት መባቻ ለኢትዮጵያውያን ጥቁር ቀን ሆና አልፋለች። ከአዲስ አበባ ወደ ኬንያ ናይሮቢ በመጓዝ ላይ የነበረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ንብረት የሆነው በበረራ ቁጥር ኢት 302 ቦይንግ 737- 800 ማክስ በሀገሩ... Read more »
ኢትዮጵያን በቅርቡ የህዝብና የቤት ቆጠራ እንዲሁም በመጪው ዓመት አጠቃላይ ምርጫን ያሉ ትላልቅ ኢቨንቶችን ለማስተናገድ በዝግጅት ላይ ትገኛለች። እነዚህን ትላልቅ ኢቨንቶች ስኬታማ ለማድረግ ሚዲያ ካውንስል ማቋቋም አስፈላጊነት ላይ ትኩረት ያደረገ ኮንፍረንስ ትላንት መጋቢት... Read more »