በአውሮፕላን አደጋው ህይወታቸው ያለፈው ኢትዮጵያውያን ስርዓተ-ቀብር ተፈፀመ

  አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ አየር መንገድ ንብረት የሆነው ቦይንግ 737-8- ማክስ መጋቢት 1 ቀን 2011 ዓ.ም በደረሰበት አደጋ ምክንያት ህይወታቸው ያለፈው ኢትዮጵያውያን ስርዓተ ቀብር ትናንት በቅድስት ስላሴ ካቴድራልና ኮልፌ በሚገኘው የእስላም መካነ-መቃብር... Read more »

በአውሮፕላን አደጋው ህይወታቸው ያለፈው ኢትዮጵያውያን ስርዓተ-ቀብር ተፈፀመ

አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ አየር መንገድ ንብረት የሆነው ቦይንግ 737-8- ማክስ መጋቢት 1 ቀን 2011 ዓ.ም በደረሰበት አደጋ ምክንያት ህይወታቸው ያለፈው ኢትዮጵያውያን ስርዓተ ቀብር ትናንት በቅድስት ስላሴ ካቴድራልና ኮልፌ በሚገኘው የእስላም መካነ-መቃብር ተፈፀመ።... Read more »

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጌዴኦ ተፈናቅለው በመጠለያ ውስጥ የሚገኙ ዜጎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፡- የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ትላንት በጌዴኦ ዞን ገደብ ወረዳ በመጠለያ ውስጥ የሚገኙ ተፈናቃዮችን መጎብኘታቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት አስታውቋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ትላንት ማለዳ ላይ በስፍራው በመገኘት ከተፈናቃዮችም ጋር... Read more »

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ስኬት በግብዓት አቅርቦት ይወሰናል

 ከግብርና ወደ ኢንዱስትሪ እንዲሸጋገር በሚጠበቀው የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እውን መሆን ጉልህ ድርሻ ያላቸው የኢንዱስትሪ ፓርኮች ተገንብተው ለሥራ ዝግጁ እየሆኑ ይገኛል። ሆኖም ፓርኮቹን ከመገንባትና አስመርቆ ለሥራ ክፍት ከማድረግ በተጓዳኝ ድጋፍና ክትትል ማድረግ እንዲሁም የኢንዱስትሪ... Read more »

ለፈውስ ተሄዶ ሌላ መዘዝ

በዕድሜ አልያም በተለያዩ ፅኑ ህመሞች ሕክምና ሲደረግ ቆይቶ ከሚከሰት የህልፈተ ሕይወትና የአካል ጉዳት ውጪ ሩጫቸውን ሳይጨርሱ አንዳንዴም ገና ሳይጀምሩ በጨቅላ ዕድሜያቸው የሚቀጩ እንዳሉ ማድመጥ በዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ ውስጥ የሚያጋጥም ነው። ለዚህ አንዱ... Read more »

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጌዴኦ ተፈናቅለው በመጠለያ ውስጥ የሚገኙ ዜጎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፡- የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ትላንት በጌዴኦ ዞን ገደብ ወረዳ በመጠለያ ውስጥ የሚገኙ ተፈናቃዮችን መጎብኘታቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት አስታውቋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ትላንት ማለዳ ላይ በስፍራው በመገኘት ከተፈናቃዮችም ጋር... Read more »

የታሪክ የእንጀራ ልጆች … ! ?

የአድዋ ድል ተዋንያን ፣ ሁነቶች፣ መስዋዕቶች ፣  ታሪካዊ ቦታዎች ፣ ውርሶችና (legacies) ሰብዕናዎች በእኩልነት በአንድ ማዕቀፍ ሊታዩ ይገባል። አንዱ ሁነት ከሌላው ሊያንስም፣ ሊበልጥም አይገባም። የውጫሌ ውል የተፈረመበት ይስማ ንጉሥም ሆነ ፤ ስለ... Read more »

ባህላዊ ዕውቀትን ከዘመናዊው ጋር እናጣምር!

ቀዩ አውራ ዶሮ እንደልማዱ ማልዶ ተነስቷል። በእርሻ ማሳው ከወዲያ ወዲህ እየተንጎራደደም ድምፁን ከፍ አድርጎ  ኩ…ኩ…ኩሉ…እያለ መጮሹን ቀጠለ። ደግሞ ጎንበስ ብሎ እያቅራራ በዝናብ የረሰረሰውን መሬት ጫር ጫር  አደረገ። «መሬቱ ጥሩ ነው፤ ዝናብ ገብቶታል... Read more »

ፀሀፊ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ ማን ናቸው?

ሰላም! ልጆች እንዴት ናችሁ? ሳምንቱ እንዴት አለፈ? ልጆችዬ ዛሬ ታላቅ የአገር ባለውለታ ስለሆኑት ጸሐፌ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ ላስተዋውቃችሁ ነው። ልጆች! ስለ እኚህ ታላቅ ሰው ምን ታውቃላችሁ? ፀሀፊ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ፣ መጋቢት 5... Read more »

የአፈር ማዳበሪያ እየተሰራጨ ነው

አዲስ አበባ፡- ለ2011/2012 ምርት ዘመን  ለበልግና ለመኸር ወቅት  የተለያዩ የአፈር ማዳበሪያ ገዝቶ በማሰራጨት ላይ መሆኑን የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን አስታወቀ። የተለያዩ የግብርና ግብአቶችንም በማቅረብ ላይ ነው። የኮርፖሬሽኑ የኮርፖሬት ኮሙኒኬሽንና ማህበራዊ ጉዳዮች አገልግሎት... Read more »