የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዓለም አቀፍ አገልግሎት ምርጥ አየር መንገድ በመባል ተሸለመ

አዲስ አበባ፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዓለም አቀፍ አገልግሎት የዓመቱ ምርጥ አየር መንገድ በመሆን ለስምንተኛ ጊዜ ተሸልሟል። በግብፅ ካይሮ በተካሄደው 56ኛው የአፍሪካ አየር መንገዶች ማኅበር አጠቃላይ ስብሰባ ላይ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዓለም አቀፍ... Read more »

የቀድሞ ታጣቂዎችን በዘላቂነት ለማቋቋም ወደ ተሐድሶ ሥልጠና ማዕከላት የማስገባት ሥራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፡- የቀድሞ የትግራይ ክልል ታጣቂዎችን በዘላቂነት ለማቋቋም ወደ ተሐድሶ ሥልጠና ማዕከላት የማስገባት ሥራ ተጀምሯል። ወደ ተሐድሶ ሥልጠና ማዕከላት የሚገቡ የቀድሞ የትግራይ ክልል ታጣቂዎች ትጥቃቸውን ማስረከብ ይጠበቅባቸዋል። በዚሁ መሠረትም የመጀመሪያ ዙር የመቀሌ... Read more »

“ሕዝቡ ወንድማማችነቱን በማጎልበት የጽንፈኛና አሸባሪ ኃይሎችን እኩይ ዓላማ ሊያከሽፍ ይገባል” – አቶ ኃይሉ አዱኛ የኦሮሚያ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ

አዲስ አበባ፡-ሕዝቡ ወንድማማችነቱን በማጎልበት የጽንፈኛና አሸባሪ ኃይሎችን እኩይ ዓላማ ሊያከሽፍ ይገባል ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ ኃይሉ አዱኛ ገለጹ፡፡ አቶ ኃይሉ አዱኛ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ለመገናኛ ብዙኃን ትናንት በሰጡት መግለጫ... Read more »

የቡናን ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ አቅሞችን አስተባብሮ መጠቀም ያስፈልጋል

– ብሔራዊ የቡና ፕላትፎርም ይፋ ተደረገ አዲስ አበባ፡- የቡናን ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ፣ ጥራቱን ለማስጠበቅና የገበያ ዕድሎችን ለማፈላለግ ያለንን አቅም አስተባብሮ መጠቀም እንደሚያስፈልግ የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር አዱኛ ደበላ (ዶ/ር) ገለጹ።... Read more »

የሞተር ስፖርት አሶሴሽን በመንገድ ደኅንነት ዙሪያ እየሠራ ነው

አዲስ አበባ ፡- ከስፖርቱ ጎን ለጎን በመንገድ ደኅንነት ላይ እየሠራ መሆኑን የኢትየጵያ ሞተር ስፖርት አሶሴሽን አስታወቀ። የአሶሴሽኑ ፕሬዚዳንት አቶ አዲስ ዓለማየሁ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለፁት፣ ኢትዮጵያ ከፍተኛ የትራፊክ አደጋ ያለባት ሀገር በመሆኗ... Read more »

ወጣቶች በከተራና በጥምቀት

የወጣቶች አገልግሎት በበዓላት ወቅት ከፍተኛውን ሥፍራ እየያዘ መምጣቱ ለብዙዎቻችን አዲስ አይደለም። በተለይ በተለያዩ ሃይማኖቶች ክብረ በዓላት ላይ እየተለመደ መጥቷል። ባህል ሆኖም ቀጥሏል። በዚህ ወቅት በርካታ ወጣቶች በተለያየ መልኩ ይሳተፋሉ። ወጣቶች በመዝሙር፤ በእልልታና... Read more »

አዲስ ዘመን ሐምሌ 3 ቀን 2013 ዓ.ም

xosotin chelseathông tin chuyển nhượngcâu lạc bộ bóng đá arsenalbóng đá atalantabundesligacầu thủ haalandUEFAevertonfutebol ao vivofutemaxmulticanaisbóng đá world cupbóng đá inter milantin juventusbenzemala ligaclb leicester cityMUman citymessi lionelsalahnapolineymarpsgronaldoserie atottenhamvalenciaAS ROMALeverkusenac milanmbappenapolinewcastleaston villaliverpoolfa... Read more »

” ሕዝብን ከሕዝብ ለማጋጨት የሚደረጉ ሴራዎች ካሁን በኋላ ቦታ የላቸውም “ጄኔራል አደም መሐመድ የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም

 አዲስ አበባ፦ ሕዝብን ከሕዝብ ለማጋጨት የሚደረጉ ሴራዎች ካሁን በኋላ ቦታ እንደሌላቸው የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄኔራል አደም መሐመድ አስታወቁ። የሰራዊቱ ወታደራዊ ቁመና የአገሪቱን ሉዓላዊነት እና የሕዝቡን ደህንነት በአስተማማኝ ሁኔታ መጠበቅ... Read more »

አዲስ ዘመን ሰኔ 16 ቀን 2012 ዓ.ም

xosotin chelseathông tin chuyển nhượngcâu lạc bộ bóng đá arsenalbóng đá atalantabundesligacầu thủ haalandUEFAevertonfutebol ao vivofutemaxmulticanaisbóng đá world cupbóng đá inter milantin juventusbenzemala ligaclb leicester cityMUman citymessi lionelsalahnapolineymarpsgronaldoserie atottenhamvalenciaAS ROMALeverkusenac milanmbappenapolinewcastleaston villaliverpoolfa... Read more »

ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የሰጡት መግለጫ ሙሉ ቃል

ክቡራንና ክቡራት ኢትዮጵያውያን በዘመናዊ የኢትዮጵያ ታሪክ ጎልተው ከወጡ የሕዝብ ፍላጎቶች አንዱ ሕዝብ የሚሳተፍበትና የሚሰማበት የአስተዳደር ሂደት፣ በሌላ አነጋገር ዲሞክራሲያዊ ሥርዓት የመገንባት ፍላጎት ነው። ይህ ፍላጎት ከዘመን ወደ ዘመን እያደገ፣ ከትውልድ ወደ ትውልድ... Read more »