ስፖርት ለበርካታ በሽታዎች መፍትሔ በመሆኑ የጤና ባለሙያዎች ለታካሚዎቻቸው አካላዊ እንቅስቃሴ እንዲያደርጉ ይመክራሉ፡፡ ዓለም አቀፉ የጤና ተቋምም አካላዊ እንቅስቃሴን ከሰው ወደ ሰው ለማይተላለፉ ነገር ግን ገዳይ ለሆኑት እንደ ስኳር፣ የልብ ሕመም፣ ስትሮክ፣ ደምግፊት... Read more »
ሰዎች በሕይወት ዘመናቸው ውስጥ ሳያሳኩት ለማለፍ የማይፈልጉት አንድ ነገር ቢኖር “ለስም መጠሪያ…ብትሞት ለመታወሻ የሚሆንህን ልጅ ውለድ” የሚለውን ውስጣዊ የሕይወት ምክርን ነው፡፡ ከዚህ ከፍ ብለው ጀግና የሻቱ ዕለት ደግሞ “ስምህን የሚያስጠራ…የምታስጠራ ልጅ ይሁን... Read more »
የአንዳንድ ሰዎች ገድል በሰፊው ይዘመርለትና ገናና ይሆናል፡፡ የአንዳንድ ሰዎች ገድል ደግሞ በብዙዎች ዘንድ ልብ የማይባል፤ ይባስ ብሎም የማይታወቅ ይሆናል፡፡ የእኚህ ጀግና ታሪክ ደግሞ እንዴትም ቢገለጽ ጀግንነታቸውን ሊገልጸው አይችልም፡፡ በሰማይ ላይ እንደ ውሃ... Read more »
የኢትዮጵያ ሠራተኛ ማህበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሠማኮ) በየዓመቱ በሚያካሂዳቸው የሠራተኛ ውድድሮች የማዘውተሪያ ስፍራ ችግር አንዱ ፈተናው ነው። ባለፉት ዓመታት የነበሩ የማዘውተሪያ ስፍራዎችን ችግር ዘንድሮ ለመቅረፍ ከወዲሁ ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት በተለይም ከአዲስ አበባ እንዲሁም ከኦሮሚያ... Read more »
ብዙ ጋዜጦችና መጽሔቶች በወረቀት ዋጋ ውድነት ምክንያት ከገበያ ውጭ ሆነዋል። ፀሐፊዎች በወረቀት ዋጋ ውድነት ምክንያት መጽሐፍ ማሳተም እየቻሉ አይደለም። የጋዜጣና መጽሔት መሸጫ ዋጋ ሲጨመር አንባቢው ለመግዛት ይቸገራል። መጽሐፍ አሳትሞ ለመሸጥ ከመሸጫ ዋጋው... Read more »
ታምሜ የማላውቀው ሰው በሃምሳ ዓመቴ አልጋ ያዝኩ..። የበሽታን ጣዕም የማውቀው በቁርጥማት ነው.. ከአፍላነቴ የጀመረ እስከ ጉልምስና እድሜዬ የተከተለኝ ቁርጥማት አለብኝ። የምሽረው በዳበሳ ነው..በልጅነቴ እናቴ ስትዳብሰኝ በወጣትነቴ ደግሞ በሚስቴ ጣቶች። ከሃምሳ ዓመት በኋላ... Read more »
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ለሴካፋ ዞን የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የመጨረሻ ዝግጅት ላይ ይገኛል፡፡ ቡድኑ ከነበረው አጭር ጊዜ አኳያ፤ ተጫዋቾችን ከእድሜና ከሌሎች ጉዳዮች ጋር በተገናኘ ለመምረጥ እንደተቸገሩ አሰልጣኝ ስዩም ከበደ ተናግረዋል፡፡... Read more »
በየትኛውም ሀገር የስፖርት ዘርፍ ልማት ውስጥ ጠንካራ የስፖርት ፖሊሲ መሠረታዊ ጉዳይ ነው። የፖሊሲው መኖር ብቻ ሳይሆን ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ እና ያንንም ማስፈጸም የሚያስችል ብቃት ያለው አደረጃጀት መኖሩም የግድ ነው። ለአንድ ምዕተ... Read more »
ሳቅ መፍጠር ምናልባት ለአንዳንድ ሰዎች ቀላል ነገር ሊሆን ይችላል። አንዳንዴ በአካላዊ እንቅስቃሴ ብቻም ሰዎች እንዲስቁ ማድረግ ይቻላል። ቀልድ እና ቁምነገርን በአንድ ላይ ማቅረብ ደግሞ ሌላ ጉዳይ ነው። ይህም ሰዎች በደረቁ ታግሰው የማይሰሙትን፣... Read more »
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የውድድር ዓመቱን ከጀመረ ሶስተኛ የውድድር ሳምንቱን ያስቆጠረ ሲሆን፣ ክለቦች በድሬዳዋ ከተማ ላይ ተሰባስበው ውድድራቸውን እያካሄዱ ይገኛሉ። አራት ዓመታት ከሊጉ ርቀው የቆዩት የትግራይ ክልል ክለቦችም በተመለሱበት ዓመት ጥሩ አጀማመር እያሳዩ... Read more »