ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በረጅም ርቀት የመም (ትራክ) ውድድሮች በዓለም ላይ እየቀነሱ መሄዳቸው የርቀቱ ከዋክብት አትሌቶች ላይ የፈጠረው ተፅዕኖ በግልፅ ታይቷል። በዚህ ምክንያት በርካታ የትራክ አትሌቶች በጊዜ ፊታቸውን ወደ ጎዳና ላይ ውድድሮች ለማዞር... Read more »
ዛሬ ለማስታወስ የመረጥናቸው የአዲስ ዘመን ቀደምት ዘገባዎች በማኅበራዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ ሲሆን፣ ያነሳናቸው ነጥቦች ከበርካታ ጉዳዮች ጋር የሚያገናኟቸው ወፋፍራምም፣ ቀጫጭንም ክሮች ስላሏቸው በዛ መልኩ ይነበቡ፡፡ ጋዜጣውም ያኔን ካሁን ጋር በማያያዝ ሚናው ይታወስ... Read more »
ሰዎች ለሚኖራቸው እንቅስቃሴ ያስፈልጉኛል ብለው በጥንቃቄ ሊመርጧቸው ከሚገቡ አልባሳት መካከል አንዱ ጫማ ነው፡፡ አንድን ጫማ ለመምረጥ የጫማው አይነት፣ ጥራት ፣ ምቾት እና ዋጋ ከግምት ውስጥ ይገባሉ ፡፡ አብዛኛው ሰው እነዚህን መመዘኛዎች የሚተገብረው... Read more »
በኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ በአሠልጣኝነት ገናና ስም ካላቸው ጥቂቶች አንዱ አስራት ኃይሌ ስለመሆኑ በርካቶች ይስማማሉ። የእግር ኳስ ቤተሰቡ “ጎራዴው” በሚል ቅፅል ስም የሚያውቀው አሠልጣኝ አስራት ኃይሌ ከበርካታ ታላላቅ የኢትዮጵያ ክለቦች እስከ ብሔራዊ... Read more »
ነገን በተስፋ ርቀት እየተመለከቱ ድንገት ቦግ እልም! ጭልምልም! ያለ ዕለት የከፋ ነው። ያማል። በቁስል የተመታ ልብ ይደማል። ያመኑት ፈረስ ሲከዳ ከፍ ብሎ ዝቅ እንደማለት የሚከብድ ነገርም የለም። የማይባረድ የኑሮ እሳት ወላፈን እየለበለበ... Read more »
በታሪክ ውስጥ የአርበኝነት ተጋድሎ ሰፊ ቦታ አለው፤ ምክንያቱም የሀገር ሉዓላዊነት ጉዳይ ነው። አርበኝነት በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ግንባር ቀደም ሆኖ የሚጠቀሰው ደግሞ አፍሪካ ውስጥ ሆና ቅኝ ያልተገዛች ነፃ ሀገር መሆኗ ነው። አንዲት አፍሪካዊት... Read more »
አንዳንድ ቀን አለ። የቀን ጎዶሎ ይሉት ክፉ። ካላሉት ጥግ የሚያውል፣ ካላሰቡት መከራ የሚጥል። ካልገመቱት፣ የሚሰድ፣ ካላቀዱት ስር የሚወሽቅ። ይህን ቀን ደጋግመው ‹‹አይጣል! አያድርስ›› ቢሉት ከመሆን ይዘል አይመስልም። ደርሶ የነበረን ፀጋ ሲገፍ፣ ክቡር... Read more »
ከዓለም ታላላቅ የማራቶን ውድድሮች አንዱ የሆነው የኒውዮርክ ማራቶን ነገ ለ53ኛ ጊዜ ይካሄዳል። ኢትዮጵያውያን የረጅም ርቀት ኮከብ አትሌቶችም በሁለቱም ፆታ ለአሸናፊነት የታጩ ሲሆን የውድድሩ ድምቀት በመሆንም ትኩረት አግኝተዋል። የረጅም ርቀት የትራክ ውድድሮች የምንጊዜም... Read more »
የኢትዮጵያ እጅ ኳስ ፌዴሬሽን እና የዓለም እጅ ኳስ ፌዴሬሽን በትብብር የሚያዘጋጁት፣ የአፍሪካ ከ18 እና 20 ዓመት በታች ወንዶች እጅ ኳስ ሻምፒዮና ከነገ ጀምሮ በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ ይካሄዳል። በውድድሩ ከ10 የአፍሪካ ሀገራት የተወጣጡ፣... Read more »
በርካታ ፀሀፍት አዲስ ዘመን የዜጎችን ሁሉ ስሜት ሲያንፀባርቅ እንደኖረ ከትበዋል። የገበሬውም ሆነ ነጋዴው፤ የወንዱም ሆነ ሴቱ፤ የተማሪውም ሆነ አስተማሪው፤ በተለይም የጦር ሠራዊቱ ሁሉ • • • አንደበት-ልሳን እንደ ነበር በህትመቶቹ ላይ በግልፅ... Read more »