የዛሬ ዓመት

ሰኞ ዞራ በመጣች ቁጥር ስማረርባትና ስጠላት ነው የኖርኩት። እንዲያውም ከዓመቱ ሰኞዎች ሁሉ የምወዳት የዛሬዋን ሰኞ ብቻ ሳይሆን አይቀርም። መቼም «ምን ተገኘ?» ብሎ ጠያቂ አይጠፋምና ልመልስ፤ የዛሬዋን ሰኞ ከሌሎች ዘመዶቿ ይልቅ የምወዳት በበዓል... Read more »

የትራንስፖርት አገልግሎቱ በተገልጋዮች አንደበት

ሥራ ውሎ ለመግባትና ህይወትን ቀና በሆነ መንገድ ለመምራት ያስችል ዘንድ ትራንስፖርት ቁልፍ መሣሪያ ነው። ምክንያቱም የሰው ልጅ ሥራውን በአግባቡ ለማከናወን እንዲሁም በማህበራዊ መስተጋብር ውስጥ ለመኖር አስፈላጊ ነው። በተለይም ደግሞ እንደ አዲስ አበባ... Read more »

«በዓልን ከእኛ ጋር»

እና ልቀጥልና ልጠይቅ፤ ለበዓል ስንት ሰው ነው ጋዜጣ የሚያነበው? ስንትም። በፊት በፊት የቤቱም ግድግዳ ሆነ ከሥጋ ቤት የሚገዛው ሥጋ በጋዜጣ ስለሚጠቀለሉ፤ ወድዶ ሳይሆን በግድም ሰው ለበዓልም ጭምር ንባብ አይለየውም። «ጋዜጣ መጠቅለያ ሆናችሁ»... Read more »

ጤናአዳም በኢትዮጵያ የባሕል ሕክምና ጤና አዳም ለሆድ ሕመም፣ ለተቅማጥ፣ ለጆሮ፣ ለልብ ሕመም፣ ለኪንታሮት፣ ለኢንፍልዌንዛና ከአንጀት መታወክ ጋር ለተያያዙ ህመሞች አገልግሎት ላይ ይውላል። የደረቀው ፍሬ ከተፈጨ በኋላ ተፈልቶ በመጠጣት ለተቅማጥ ሕክምና ሲውል፣ ቅጠሉ... Read more »

«የዶሮ ፍም ጥብስ»

ለዶሮ ፍም ጥብስ የሚያስፈልጉ * 2 የዶሮ መላላጫ * ግማሽ ሊትር ደረቅ ጠጅ * ጨውና ቁንዶ በርበሬ አዘገጃጀት – የተዘጋጀውን የዶሮ ሥጋ በመልክ በመልኩ መዘልዘል፣ – ሥጋውን በደረቅ ጠጅ ውስጥ ዘፍዝፎ ከአንድ... Read more »

ለምን ተባለ?

ይህ ረድፍ የአንድ አካባቢ ወይም ቦታ ለምን እንደተባለ የሚገለጽበት ንዑስ ዓምድ ነው። በአገራችን ውስጥ የሚገኙ ቦታዎችን እናስተዋውቃለን። እነዚህ ቦታዎች ለምን እንደተባሉ ከታሪክ ሰነድ አጣቅሰን ምላሽ እንሰጣለን። ለምን ተባለ ከአዲስ አበባ በምዕራብ በር... Read more »

መብት ብርቅ ሆነብን!

‹‹ስደት ለወሬ ያመቻል›› የሚለው አባባል ወደ ውጭ አገር የመሄድ ምኞቴን እየጨመረብኝ ነው:: ምንም እንኳን ብዙ ሰው ወደ ውጭ አገር የመሄድ ምኞት ቢኖረውም የእኔ ግን ይለያል:: ‹‹ስደት ለወሬ ያመቻል›› እንደሚባለው ለወሬ እንዳመቸኝ ብዬ... Read more »

ከዓመታት በፊት፣ በዚህ ሳምንት (ከሚያዝያ 14 እስከ 20) በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ከተከናወኑ/ከተከሰቱ ድርጊቶችና ክስተቶች መካከል ጥቂቶቹን ለማስታወስ ያህል፡-

ሚያዝያ 16 ቀን 1979 ዓ.ም – ደራሲና ጋዜጠኛ ብርሃኑ ዘሪሁን አረፈ። ብርሃኑ ዘሪሁን የተወለደው በ1925 ዓ.ም በጎንደር ከተማ ነው። የቤተ-ክህነት ሰው የነበሩት አባቱ በዘመናቸውም የተማሩ ስለሆኑና ለልጃቸው ትምህርት የሚጨነቁ ስለነበሩ አራት ዓመት... Read more »

የበዓል ሰሞን ገበያ

የያዝነውን ሳምንት የምንቋጨው በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት በሚከበረው የትንሳዔ በዓል ነው። በሰሞነ በዓል ብዙዎች እንደ አየር ከሚተነፍሱት ፖለቲካ ዕረፍት ወስደው ትኩረታቸውን የገበያ ዋጋ ላይ ያደርጋሉ። ዶሮ ፣ በግ ፣ በሬ፣ ቂቤ... Read more »

ከአስቂኝነት ወደ ማደንዘዣነት

ናይትረስ ኦክሳይድ ጋዝን ያሸተተ ሁሉ ከዚህ በፊት ተሰምቶት የማያውቅ ልዩ የደስታ ስሜት ስለሚሰማው ከመሬት ተነስቶ የኮረኮሩት ያህል ሊስቅ ይችላል። ወይም ደግሞ በአካባቢው ያገኘውን ሰው ሁሉ ሙሃመድ አሊንም ይሁን ማይክ ታይሰንን ካልደበደብኩ ብሎ... Read more »