የሠርጉ ዕለት

የተጠራንበት ሰዓት እየደረሰ ቢሆንም እስካሁን አልጨረሰችም። ፀጉሯን ስትሰራ፣ ስትለባብስ ከዚያም ስትኳኳል ሰዓቱ ነጉዶ የሙሽሮች መምጫ ደርሷል። መርፈዱን ላሳውቃት ከበር ቆሜ «ኧረ ውጪ» ማለት ከጀመርኩ ደቂቃዎች ተቆጥረዋል። ልጅት ግን የምትጨርስ አልሆነችም፤ አንዱን ለብሳ... Read more »

ጀግና ከየት ይገኛል?

«እሳት አመድ ወለደ» በጣም ከሚያናድዱኝና መራራውን እውነት አባብለው ከሚግቱኝ ብሂሎች መካከል አንደኛው ነው። ሰው ግን እንዴት በራሱ ላይ ይተርታል? አንዳንድ ብሂሎቻችንኮ ወይ ቅዱሳን መላዕክት ከሰማይ አይተው ታዝበውን አልያም ሌላ ፍጥረት ከሌላ ስፍራ... Read more »

አንዳንድ እውነታዎች ስለ ዝሆን

ፍጥረታት እያንዳንዳቸው የራሳቸው የሆነ ልዩ ባህሪና ተፈጥሮ አላቸው። ከእነዚህም ውስጥ አንዳንዶችን በቀላሉ መለየት የሚቻሉ ሲሆኑ አንዳንዶቹ ግን የማናያቸውና በቀላሉ መለየት የማይችሉ ናቸው። በተቃራኒው ለዓይን የሚከብዱና ለማመን እንኳ የሚያስቸግሩ ሆነው እናገኛቸዋለን። ለዛሬ ይህን... Read more »

ዶክተሮች አሁንም ዶክተር መሆን እየተመኙ ነው

ይቺን ቀልድ ታውቋት ይሆን? ከቀልዷ በፊት ግን አንድ ሁላችንም የምናውቀው ነገር ቢኖር ‹‹ምን መሆን ትፈልጋለህ›› ሲባል ‹‹ዶክተር›› የሚለው እንደሚበዛ ነው። አንድ ቀን መምህሩ ተማሪዎችን እየዞረ ሲያድጉ ምን መሆን እንደሚፈልጉ እየጠየቀ ነው። ተማሪዎቹ... Read more »

ሸዋረገድ ገድሌ፡ የአኩሪ ገድላት ባለቤት

ኢትዮጵያውያን አርበኞች ወራሪውን የፋሺስት ኢጣሊያ ጦር ድል ካደረጉ በኋላ በስደት እንግሊዝ ይገኙ የነበሩት ንጉሰ ነገሥት ቀዳማዊ አፄ ኃይለሥላሴ አዲስ አበባ የገቡት ከ78 ዓመታት በፊት፣ በዚህ ሳምንት (ሚያዝያ 27 ቀን 1933 ዓ.ም) ነበር።... Read more »

በረከትና መርገምት – እንደምርጫችን

ምርጫ በየአምስት ዓመቱ ብቻ የሚመጣ አይደለም። ይልቁንም ለአፍታ እንኳን የማይለየን (ምናልባትም እኛ የማናስተውለው) የምንደምቅበት አሊያም የምንደበዝዝበት ዕጣችን ነው። በግፊቶችና እኛ በምንሰጣቸው ምላሾች መካከል ምን ጊዜም ቢሆን የመምረጥ እድል አለ። ነገር ግን ብዙዎቻችን... Read more »

‹‹ሲለጉሙን እዳ፤ ሲፈቱንም እዳ…››

አንዱ በሌላው ላይ፣ ወገን በወገኑ ላይ ፈጸመ የሚባለውን ጉድና ደባ ሰምቶ ዝም ማለት አልሆንላት ብሎ፤ እውነቷን ነው ማንስ ቢሆን እንዴት ዝም ይላል። ተለጉመው የነበሩ የስሜት ሕዋሳት ነጻነት በተቀዳጁበት ዘመን ላይ ነው የምንገኘዋ።... Read more »

የጉግል ወባን የማጥፋት ሳይንሳዊ ዘዴ

የወባ ትንኞች ከሌሎች እንስሳት ይልቅ በርካታ ሰዎችን በመግደል ይታወቃሉ።የአለም ጤና ድርጅት መረጃዎች እንደሚያመለክቱት፤የወባ ትንኝ በየአመቱ ከአንድ ሚሊየን በላይ ሰዎችን ለሞት ይዳርጋሉ።በወባ ፣በቢጫ ወባና በመሳሰሉት በየአመቱ በመቶ ሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎች ለሞት ይዳረጋሉ። ይህን... Read more »

የርችቱ መዘዝ – ዕዳ ከሜዳ

ሰዎች ደስታቸውን ለመግለፅ የተለያዩ መንገዶችን ይጠቀማሉ። አንዳንዶች ይጮኻሉ፤ ሌሎች ስቅስቅ ብለው ያለቅሳሉ። እሚያደርጉት የሚጠፋ ቸውም አሉ። ሻምፓኝ የሚከፍቱ፣ መሳሪያ ወደ ሰማይ የሚተኩሱ፣ወዘተ፣ጥቂት የሚባሉ አይደሉም። ደስታቸውን በርችት የሚገልጹ ሰዎች ነገር ታዲያ ጉድ ማፍላቱን... Read more »

አእምሮን ወይስ ጣትን?

ሰዎች በራሳቸው ሲበሳጩ አሊያም በአድራጎታቸው እፍረት ቢጤ ሲሰማቸው ቁጭታቸውን በተለያየ መልክ ይገልጻሉ። ከእኛ ዘንድ ከተለመዱት መካከል «ምነው የሄድኩበትን እግሬን ቄጤማ ባደረገው፣ ያየሁበትን ዓይን በጋረደው፣ ምላሴን በቆረጠው፣…» የሚሉት ጥቂቶቹ ናቸው። ይህን ማለታቸው የተሰማቸውን... Read more »