«የቀበጡ ዕለት…»

 አበው ሲተርቱ «የቀበጡ ዕለት ሞት አይገኝም» ይላሉ። እውነት ነው፤ የሚያስከትለውና የሚሆነውን ሳያስተውሉና ሳይረዱ ወደ አንድ ነገር ዘው ማለት መጨረሻው መጥፎ መሆኑ አይቀሬ ነው። ብዙዎች ጀግና ለመባል፣ ታዋቂ ለመሆን፣ እንደሚችሉ ለማሳየት፣ በውርርድ አሊያም... Read more »

«ጥበብ ሰክራለች!»

 እስካሁን የእነ ማንን ቆሌ ወዳ እጅ እንደምትሰጥ፤ የእነ ማንን ደግሞ ጠልታ እንደምትመቀኝ የሚያውቅ አልተገኘም። ውል አልባ በመሆኗም መገኛዋን ያወቀ፣ አመጣጧን የተገነዘበ፣ መግቢያዋን የለየ፣ ፍላጎቷን የተረዳ፣ ደስታዋ ከምን እንደሚቀዳ የገባው፣ … የለም። አንዳንዶች... Read more »

እኛ ስንዋደድ…

ረመዳን ከሪም! እንኳን ለረመዳን ጾም በደኅና አደረሰን። አረፈድኩ እንዴ? ከአበሻ ጋር ቀጠሮ የያዙ ጊዜ ነው መሰለኝ «ከመቅረት መዘግየት ይሻላል» ይላሉ አሉ፤ ፈረንጆች። እና አፉ ብላችሁ የእንኳን አደረሳችሁ ምኞቴን ተቀበሉኛ! እንኳን አብሮ አደረሰን።... Read more »

ትዝታ ስለ ቦኩ ጦጣዎችና ዝንጀሮዎች

የሀገራችን ሰዎች ስለዝንጀሮም ሆነ ጦጣ ብልጠት መተረክ፤ መዝፈንና መጫወት ይወድዳሉ፤ ስለ ሁለቱም «ገዳይ ገዳይ አለች የቆለኛ ልጅ፤ አባቷ ምን ገድሏል? ዝንጀሮ ነው እንጂ» ተብሎ ይዘፈናል። «ዝንጀሮ በዳገት ጦጣ በዛፍ ላይ፤ የማይበላ እህል... Read more »

እባብን ለደም እጥረት ያጋለጡ 511 መዥገሮች

መቼም በዚች ምድር አይሰማ የለ፡፡ የምንነግራችሁ በቢቢሲ የተተ ነፈሰ ነው፡፡ እኛ መዥገሮችን ሥናውቃቸው በምግብም ሆነ በኑሮ ጥገኝነታቸው በጋማና በቀንድ ከብቶች ላይ የተመሰረተ ሆነው ነው፡፡ በነገራችን ላይ በእኛ ሀገር የሰው መዥገሮችም እየተበራከቱ መጥተዋል... Read more »

አመልና ሰው የመሆን ፈተናው

የአመላችን ነገር አመላም ያበቅላል፤ አይጣል ነው። አሁን አሁንማ ከሰው (ከመሰሎቻችን) ጋር አላስኖር ሊለን ደርሷል፡፡ መሬት ጠበበችኝ ሊልም ይዳዳው ይዟል፡፡ አመል ሆኖብን ምን ቢዋብ፣ ቢሽቀረቀር፣ ቢለፋ፣ ቢታትር በዓይናችን አይሞላም፡ ፡ ፈጣሪ ይቅር ይበለኝ... Read more »

ግንቦት በኢትዮጵያ ታሪክ

በአጋጣሚም ይሁን ታስቦበት … ግንቦት በኢትዮጵያ ታሪክ በርካታ ድርጊቶች የተፈጸሙበት ወር ነው። ኢትዮጵያ በግንቦት ወር ታዋቂ ልጆቿን ወልዳለች፤ ወደማይቀረው ዓለምም ሸኝታለች፤ መሪዎቿን ወደ ስልጣን አምጥታለች፤ ከስልጣናቸው ሽራለች፤ አስከፊ ጦርነቶችን አስተናግዳለች፤ ከእነዚህ ታሪካዊ... Read more »

እዚያው በፀበላችሁ! ለምን?

እግር ጥሎዎት ጠብ የተጫረበት አካባቢ ይደርሱ ይሆናል፤ አጠገብዎ ያሉ ሰዎች በነገር አንድ አንድ ሲሉ ቆይተው ጠብ ውስጥ ገብተው አይተውም ሊሆን ይችላል፡፡ በቅርብ ርቀት ጠብ ተነስቶም ሊያዩ ይችላሉ፡፤ ይህ ሁሉ ሲሆን የእርሶዎ አቋም... Read more »

በልኩ ቢሆንስ

ጥቂት የማንባል ሰዎች አሁን አሁን ከዕለት ሩጫችን የምትተርፍ ጊዜ ብትኖር የቅርብ ዘመዶቻችንን አሊያም ወዳጆቻችንን ለመጠየቅ ማዋል ትተናል፤ የእኛን ጊዜ ከሚፈልጉ ቤተሰቦቻችንም ሆነ ጎረቤቶቻችን ጎን ከመገኘት ይልቅ በተለያዩ ድረ ገፆች በተለይ በተለይ ደግሞ... Read more »

አፋር ድንቅ ምድር

አገር ከራት- ቀዳማይ ተምሳሌት የድንቅነሽ ሉሲ- መገኛ እናት  የመደማመጥ ቀና ዘይቤ የውብ ባህል መናኸሪያ የተፈጥሮ ፀጋ -የአብሮነት መታያ ሉሲ መለያችን ኩአሶ ጨዋታችን  ሰድአ ሰርጋችን እንግዳ ተቀባይ- ክቡር ባህላችን ከበራሕሌ እስከ አፍዴራ ከያሎ... Read more »