ዛፍን እንደ ቤት አካል

 በሀገራችን ቤት የመስራት ነገር ሲታሰብ አንዱ የሚደረገው ቤቱ የሚሰራበትን አካባቢ ማጽዳት ነው፡፡አትክልት ፣ዛፍ ካለ መመንጠር ወይም መቁረጥ ይቀድማል፡፡በዚህም ከትውልድ  ወደ ትውልድ ሲተላለፉ የቆዩ ዛፎች፣ ባህላዊ እና ለአካባቢው ያላቸው ፋይዳ ግምት ሳይገባ መመንጠር... Read more »

ለውሾች የተንከራተተው ቻይናዊ

ለሰው ልጅ ታማኝ ከሆኑ እንስሳት መካከል ውሻን የሚስተካከለው የለም ማለት ይቻላል፡፡በዚህም በዚያም የምንሰማው ፣ራሳችንም የኖርነው እውነታ እንደሚያመለክተውም ውሻ ታማኝ የቤት እንስሳ መሆኑን ነው፡፡ስለታማኝነቱ እንጂ ስለከዳተኛነቱ ብዙም የተባለ የለም፤ ለእዚህ ውለታው ምን ያህል... Read more »

የካዛንቺስ አዝማሪዎች

መቼም ስለአዝማሪ ግጥም ብዙዎቻችን እናውቃለን፡፡ አጠገባቸው ካለ ነገር ተነስተው ነው ድንገት የሚገጥሙት፡፡ ብዙ ጊዜ ውደሳ ላይ ስለሚያተኩሩ በሚያወድሱት ሰው ምንነት ላይ ይገጥማሉ፡፡ ጀግንነቱን፣ ሀብታምነቱን፣ ቁንጅናውን… ያወድሳሉ፡፡ እንደ አዲስ አበባ ያሉ ከተሞች አካባቢ... Read more »

ወጣ ሲሉ ወጣ ያለ ነገር

ጋዜጠኞች የሙያ አጋሮቼ እንደሚሉት አካባቢን ቀይረው ወደ ሥራ ሲመለሱ ጥሩ ሙድ ወይም መነቃቃት ይፈጠራል፡፡ ወጣ ሲሉ ወጣ ያለ ነገር ይገኛል፡፡ ተስማሚ የሆነ ወይም የሚጎዳ የአየር ፀባይ ያጋጥመዎታል፡፡ አይንዎም እንዲሁ ጥሩም መጥፎም ያያል፡፡... Read more »

ወጣ ሲሉ ወጣ ያለ ነገር

 ጋዜጠኞች የሙያ አጋሮቼ እንደሚሉት አካባቢን ቀይረው ወደ ሥራ ሲመለሱ ጥሩ ሙድ ወይም መነቃቃት ይፈጠራል፡፡ ወጣ ሲሉ ወጣ ያለ ነገር ይገኛል፡፡ ተስማሚ የሆነ ወይም የሚጎዳ የአየር ፀባይ ያጋጥመዎታል፡፡ አይንዎም እንዲሁ ጥሩም መጥፎም ያያል፡፡... Read more »

ወልዶ እንደመጣል…

መቼም ከክረምቱ መግባት ጋር ተያይዞ በርከት ያሉ በረከቶች አይጠፉም። ሁሌም ሰኔ ግም ባለ ቁጥር ብዙ የሚባሉ በጎ ነገሮችን ስናይ ቆይተናል። ማየትም ብቻ ሳይሆን እኛው ራሳችን ተሳትፈን ሌሎችንም ጭምር በማስከተል የድርሻችንን ተውጥተንም ሊሆን... Read more »

ህፃኑ ሹፌር

 መኪና ለማሽከርከር የሚያበቃ ፍቃድ ለማግኘት የበርካታ ሀገራት አሽከርካሪዎች በትንሹ እድሜያቸው 18 እና ከዛ በላይ እንዲሆን ህጎች ያስገድዳሉ፡፡ ይህም ህግ አንድ አሽከርካሪ ለማሽከርከር በሚገባው እድሜና የእውቀት ደረጃ ላይ ሳይደርስ የማሽከርከሪያ ፍቃድ ቢሰጠው አደጋ... Read more »

በላተኛ ወይስ? 

የቻይናዋ ሄናን ክፍለ ሀገር ዢያንዥያን ከተማ ነዋሪው የ11 ዓመት ታዳጊ ባልተለመደ መልኩ በቀን አምስት ጊዜ ገበታ ላይ ይቀርባል፡፡ የሚመገበው ደግሞ ቀላል ምግቦችን አይደለም። ይልቅስ ስብ የበዛባቸው የስጋና የሩዝ ምግቦችን ነው፡፡ የቤተሰቡ ገቢ... Read more »

“የፈላስፋው ውሃ”

አንድ ንጉሥ እጅግ አጥብቆ የሚወደው ፈላስፋ ነበረው። አብሮትየሚጋበዝ፣ የሆነውን የሚሆነውንም ሁሉ የሚያ ማክረው። በጤናና በስምምነት አያሌ ወራት አያሌ ዘመናት ሲኖሩ አንድ ቀን ከገበታ ላይ ለምግብ ተቀምጠው ሳለ ፈላስፋኑ አንስቶ “አዬ!” አለና እጅግ... Read more »

ትዝብት ለትዝብት

አሁንም አሁንም እናቱ እንዳጣ ህጻን በጉጉት ዓይናችንን ታክሲዎቹ ወደሚመጡበት አቅጣጫ እንልካለን፤ የሚመጡት ግን አልፎ አልፎ በመሆኑ ተስፋ አስቆራጭ ነው። ማለዳ የተነሳሁት በጊዜ ካሰብኩበት ለመድረስ ነበር፤ ሰልፍ የተባለ መሰናክል ባይገጥመኝ። እንደ እኔ ማልደው... Read more »