በዚህ የቴክኖሎጂ ዘመን በተለያዩ የዓለም ጫፎች የተከሰቱ ክስተቶችን በበይነ መረብ አማካኝነት እናገኛለን። በሀገራችንም እንደዚያው እየሆነ ነው፡፡ የዚህን ዘመን ብቻ ሳይሆን የቀደሙትን ዘመናት ስራዎች በቴክኖሎጂው ተደራሽ ማድረግ የተጀመረም ይመስለኛል፡፡ በሀገራችን ቀደምት ጽሁፎችን በበይነ... Read more »

የፋሽን ኢንዱስትሪው ትኩረት ተሰጥቶ ከተሰራበት ለአገር ኢኮኖሚያዊ ዕድገት የሚያበረክተው አስተዋፅኦ ከፍተኛ ነው።አገራዊ ገቢን በከፍተኛ ሁኔታ ከማሳደግ ባለፈ፤ ከሌሎች ዘርፎች በተሻለ የሰው ሀይል የሚያሳትፍና የስራ አጥነት ችግርን ለመቅረፍ የሚያስችልም ነው።የኢንዱስትሪውን ጠቀሜታ የተረዱት አገራት... Read more »

በቅርቡ ሽሮ ሜዳ ከወንድሜ ልጅ ጋር ሆነን ለዘመድ ልጆች ደብተር ለመግዛት በየሱቆች ዞር ዞር እያልን ነበር። እኔ በየሱቁ እየገባሁ ደብተር እያገላበጥኩ ስመለከት ብዙ ጊዜ ወስደኩ፤ እሱም የሒሳብ መምህር ስለሆነ ለምዶበት ነው መሰለኝ... Read more »
ኪነ ጥበብ በየዘመኑ የተለያየ ባህሪ ይላበሳል። ለዚህም ነው የሥነ ጽሑፍ ሰዎች ‹‹የዚህ ዘመንና የዚያ ዘመን ኪነ ጥበብ›› የሚሉት። በየመዘኑ የተለያየ ባህሪ እንዲኖረው ከሚያደርጉት ምክንያቶች መካከልም ኪነጥበቡ የተገኘበት ዘመን ወቅታዊና አስተዳደራዊ ሥርዓት ባህሪ... Read more »

ጎበዝ ዘንድሮ የሚሰማው ሁሉ አጃይብ ያሰኛል፡፡ የዓለምን ሰላምና ጸጥታ ላስጠብቅ ተፈጥሪያለሁ የሚለው ተቋም የኢትዮጵያን ጸጥታና ሰላም ፈፅሞ የሚፈልገው አልመሰለም፡፡ ተቋሙ ለኢትዮጵያ ሰላም ያልቆመ ስለመሆኑ በርካታ መረጃዎችን መጥቀስ ቢቻልም፣ በቅርቡ የሆነው ደግሞ ዓላማው... Read more »
ታሪክ ማንበብ ያልኖሩበትን ዘመን ያስኖራል›› ይባላል።ይህ ማለት እኛ ባልነበርንበት ዘመን የነበረውን ሁነት ይነግረናል ማለት ነው።አዲስ ዘመን ጋዜጣ የተለያዩ ዘመናት የየዕለት ሁነት ሰንዶ ያስቀመጠ የ81 ዓመታት ታሪክ ነው። ጋዜጣው በሰነዳቸው መረጃዎቹ ያልነበርንበትን ዘመን... Read more »

የሰው ልጅ ህልውናውን ካገኘባቸው ምክንያቶች ውስጥ አንዱና ዋነኛው ሀሳብ ነው። ህልውናውን ከሚያጣባቸው ምክንያቶች ውስጥ አንዱ ደግሞ የሀይል የበላይነት ነው ይባላል። ሀሳብና ሀይል ሆድና ጀርባ ናቸው። ሀሳብ በሀይል ሲፈርስ፣ ሀይል በሀሳብ ይገነባል። ሀሳባችሁን... Read more »
ፋሽን በፋሽንነቱ ተለምዶ ይዘወተር ዘንድ መነሻ የሆኑ ትልልቅ ምክንያች አሉት። አንድ ፋሽን መቼና የት ተፈጠረ? እንዴትስ ተስፋፋ የሚሉትን ጥያቄዎች ስንመረምር በዋናነት ከምናገኛቸው መሰረታዊ ጉዳዮች መካከል ፋሽኑ የተፈጠረበት ዘመን ማህበረሰብ አስተሳሰብ፣ ባህል፣ ቴክኖሎጂ፣... Read more »

አዲስ አበባ አብነት አካባቢ ነው ተወልዳ ያደገችው። መጀመሪያ ፈለገ ህይወት በተባለው ትምህርት ቤት ቀጥሎም ባልቻ አባነፍሶና ሽመልሽ ሀብቴ በሚባሉ ትምህርት ቤቶች ከልጅነት ጀምሮ የቀለም ትምህርት የተከታተለችባቸውና ውቡ የልጅነት ጊዜዋን ያሳለፈችባቸው ትምህርት ቤቶች... Read more »

አሜሪካዊው የጥቁሮች መብት ተሟጋች ሪቨረንድ ጄሲ ጃክሰን የተወለደው መስከረም 28 ቀን 1934 ዓ.ም ነው። የትውልድ ቦታውም በአሜሪካ በደቡብ ካሮላይና ግዛት ግሪንቪል ከተማ ነው። እናቱ ሄለን በርንስ እሱን ስትወልድ ገና የ16 ዓመት የሁለተኛ... Read more »