
የሰውን ልጅ በእውቀት የሚወልድ የሙያ ሁሉ አባት ነው፤ መምህርነት። እውቀትና ትምህርት ባለበት ሁሉ መምህር አሻራው በአንድም በሌላም መልኩ ይገኛል። የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አሕመድ ደግሞ መምህራንን እንደ ዋርካ ናችሁ አሏቸው። ጥላ... Read more »
ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ፕሬዝዳንት ሆነው በተሾሙበት ቀን ባደረጉት ንግግር ስለአገር ግንባታና ስለ ሰላም አፅኖት የሰጠ እንደ ነበር አይዘነጋም፡፡ ለማስታወስ ያህልም፤ ‹‹የሚለያዩንን ጉዳዮች ከማስፋትና ወደ ጠብ ከመቀየር ይልቅ አንድነትን የሚያጠናክሩ ጉዳዮች ላይ ማተኮር... Read more »
በዚህ ዘመን ሳይንስና ቴክኖሎጂ ለሰው ልጆች የየትኛውም ችግር መፍትሄ ስለመሆኑ ጥናቶች ያመለክታሉ፡፡ ለማንኛውም ጉዳይ፣ በማንኛውም ቦታና ሁልጊዜም ሳይንስና ቴክኖሎጂን መጠቀም ለማኅበረሰባዊ ችግሮች የመፍትሄ አካል አድርጎ መውሰድም ተለምዷል፡፡ ዓለም ላይ ግብርናው፣ ትምህርቱ፣ የእለት... Read more »
የኢፌዴሪ ሴቶች ህጻናትና ወጣቶች ሚኒስቴር የወጣቶች ሥራና ሥራ ዕድል ፈጠራን አስመልክቶ የአምስት ወራት አፈጻጸምን ከ19 እስከ 20 ቀን 2011 ዓ.ም በቢሾፍቱ ከተማ ገምግሟል፡፡ ግምገማው በዋናነት ለተዘዋዋሪ ብድር ፈንድ በ2009 ዓ.ም የተበጀተውን አስር... Read more »
የሚሰማው ወሬ ሁሉ ይረብሻል። የበርካቶች ጨዋታ ተመሳስሏል። የብዙዎች ስሜት ተጋግሏል። አንዱ ከሌላው የሚያመጣው መረጃ ዓይነቱ ብዙ ነው። አገር ተወራለች፣ ዳር ድንበር ተደፍሯል፤ ይሉት እውነት ለጆሮ አይመችም። በየቦታው ፉከራና ቀረርቶ ይሰማል። ሙዚቃው በጀግንነት... Read more »
የልጆች ጤናማ ዕድገት በሚደረግላቸው ሁለንተናዊ እንክብካቤ ላይ ይወሰናል፡፡ እንክብካቤው የጤና አጠባበቅን፣ ተገቢ የአመጋገብ ስርዓትን፣ የግልና የአካባቢ ንጽህናና ደህንነትን፣ ፍላጎትን መሰረት ያደረገ እንክብካቤ መስጠትን እና ቅድመ መደበኛ ትምህርት ማረጋገጥን ያጠቃልላል፡፡ ከእርግዝና ጀምሮ ልጆች... Read more »
ህዝብ ዥንጉርጉር ባህርይ አለው፡፡ በመልክና በአካላዊ ቅርፅ የመለያየቱን ያህል በግላዊ ባህርይውም የተለያየ ገጽታ ይኖረዋል፡፡ ይህንን እውነታ ማስወገድ አይቻልም፡፡ ከሰፊው ህዝብ ውስጥም ጥቂት ስለህዝብ የሚሠው ይፈልቃሉ፡፡ በአንጻሩ ከሰፊው ህዝብ ውስጥ፤ ጥቂት ግለሰቦች ለራስ... Read more »
‹‹ፌስቡክ›› የተባለው የማህበራዊ መገናኛ ዘዴ አንድ ሙዚቃ ላይ ጣለኝ፡፡ የመገናኛ ዘዴው የአንዲት እንስት ፎቶ ጨምሮ ‹‹ፍላጎት›› የሚል የአማርኛ ጽሑፍ ያለው አገናኝ (Link) ሰጠኝ፡፡ የሰጠኝን አገናኝ (Link) ስከፍት ወደ ‹‹ዩ ትዩብ›› መራኝና ረጋ... Read more »
ጥበብ ብዙ አፍቃሪና ወዳጅ አላት። በእርሷ የሚጠሩ ጥቂቶች መሆናቸውም ዋጋዋን ከፍ ሳያደርገው አልቀረም። የጥበብን ዋጋ የተረዱ ነፍሶች እልፍ ዘመን ወደፊት አሻግረው አሳይተዋል፤ ያለፉ ምዕት ዓመታትን ማስቃኘት ችለዋል። አንዳንዶች ሥነ ውበትን አድንቀውበት ሲያልፉ... Read more »
የሚታወቁት የኦሮሞ የገዳ ባህላዊ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓትን ለዓለም በማስተዋወቃቸው ነው። የምሥራቅ አፍሪካን ባህላዊ ኩነቶች እና የህብረተሰቡን ጥንታዊ አኗኗር አብጠርጥረው እንደሚረዱ በርካቶች ይመሰክ ሩላቸዋል። ውልደታቸው በአገረ ኤርትራ ቢሆንም ኢትዮጵያ ውስጥ ተምረዋል። ከኢትዮጵያ እና ኬንያ... Read more »