ሕይወት ፈርጀ ብዙ ገጽታዎች አሏት። መውጣት እንዳለ ሁሉ መውረድም ይኖራል። ከመውረድ ውስጥም በትጋት መውጣት ይቻላል። አግኝቶ ማጣት እንዳለ ሁሉ አጥቶም ይገኛል።ይህ የህይወት እውነታ ነው። በጥቂቶች የህይወት መውጣትና መውረዶች ውስጥ ብዙዎች ይማራሉ። የህይወትን... Read more »
መግቢያ፡- የሽንት መሽኛ አካላት ተብለው የሚጠሩት ከአራቱ ክፍሎች ውስጥ የሚመደቡት፡- 1. ሁለት ኩላሊቶች 2. ከሁለት ኩላሊቶች የሚወጡ ቱቦዎች 3. የሽንት ማጠራቀሚያ የሆነው የሽንት ፊኛ 4.ከሽንት ፊኛ ጋር ተያይዞ የሚገኘው የሽንት ማስወጫ ቱቦ... Read more »
የሥነ ጽሑፍ ባለሙያዎች ሥነ ቃል ከአካባቢ አካባቢ ሊለያይ እንደሚችል ያስረዳሉ። ነገሩም ግልጽ ነው፤ አንድ አካባቢ የሰማነው የቃል ግጥም ሌላ አካባቢ የተወሰነ ለውጥ ሊኖረው ይችላል። ምሳሌያዊ አነጋገር እንኳን ከቦታ ቦታ የተወሰነ ልዩነት ሊኖረው... Read more »
ምስክር ጌታነው ሚዲያና ፕሮሞሽን መጋቢት 9 ቀን 2011 ዓ.ም በብሔራዊ ቴአትር ‹‹ኢትዮጵያ ዛሬ እና ነገ›› በሚል ርዕስ ባዘጋጀው የዲስኩር፣ የወግ፣ የግጥም እና የሙዚቃ መርሃ ግብር ላይ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ካቀረቡት ዲስኩር ክፍል... Read more »
ቅድመ -ታሪክ በድህነት ስትንገዳገድ የቆየችው ጎጆ በአባወራው ድንገቴ ሞት ይበልጥ ተዳፈነች። ይህኔ መላው ቤተሰብ በችግር ተፈተነ። አባት ለቤቱ አባወራ ብቻ አልነበሩም። በላባቸው ወዝ በጉልበታቸው ድካም ልጆቻቸውን ሲያሳድጉ ኖረዋል። አሁን አርሶ የሚያበላ ሸምቶ... Read more »
የተወለዱትና 1ኛደረጃ ትምህርታቸውን የተማሩት በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉድሩ ወለጋ ዞን ጃርቴ ወረዳ ገበሬ ማህበር ነው። በትምህርታቸው ጎበዝ በመሆናቸው በአምስት ዓመት ውስጥ ብቻ የአንደኛ ደረጃን ትምህርት አጠናቀው ወደ 2ኛ ደረጃ መሸጋገር ችለዋል። ይሁንና... Read more »
በአሰብ የነበራቸውን ቆይታ ደጋግመው ቢያነሱት አይጠግቡትም። ከልጅነት እስከ እውቀት ኖረውበታል። ብዙ ነገሮች ተምረዋል፣ ከትንሽ እስከ ትልቁም ሰርተዋል ። ለስደት የበቁትም ከእዛው ስለሆነ ዛሬም አካባቢውን እንደሚናፍቁት ይናገራሉ። የስደትን አስከፊነት ሲያነሱ ደግሞ “ማን እንደ... Read more »
ሀገር መውደድን መግለጫው መንገድ ብዙ ነው። ስለ ሀገር መቆርቆር፤ ስለህዝብ ያገባኛል ማለት ባህል በመጠበቅና በማክበር፣ ስለ ሀገር ህልውና በመቆርቆር፣ ታሪክ አውቆ በማሳወቅና ፋይዳውን በማጉላት ለጥቅም ማዋል፣ ሀገር ያሉዋትን ቅርሶች በመጠበቅና በመንከባከብ ለትውልድ... Read more »
«ወደ ስፍራው ጥቂት ሆነን ተንቀሳቀስን። ከእኛ በፊት ከተወሰኑ አዳኞችና ገብተው ቀርተዋል ከሚባሉት የመከላከያ አባላት ውጪ ወደ ውስጥ የገባ አልነበረም። ከ«ፈላታ»ዎች ጋር በአስተርጓሚ ተነጋግረናል፤ ከብቶቻቸውን ሳር ለማስጋጥ እንደሚመጡና ከብቶቻቸውን አንበሳ እንዳይበላባቸው ለማሸሽ ሳሩን... Read more »
«አሰብ፤ቀይ ባሕርና ወደባችን በዚያን ጊዜ» በሚል ርእስ በደራሲ ዮሐንስ ተፈራ የተዘጋጀ አዲስ መጽሐፍ መጋቢት 28 ቀን 2011 ዓ ም በኢቫንጀሊካል ድኅረ ምረቃ ኮሌጅ የስብሰባ አዳራሸ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች፤የሥነ ጽሑፍ ባለሙያዎችና የታሪክ ምሁራን... Read more »