የጊኒ ዎርም በሽታ የተገኘው እአአ በ1978 ዓ.ም ነው፡፡ በትሮፒካል አካባቢዎች በሽታው መድኃኒት የሌለው ሲሆን፣ ከ20 ወረርሽኝ በሽታዎች መካከል አንዱ ሆኖም በዓለም ጤና ድርጅት ተመዝግቧል፡፡ ከኩፍኝ ቀጥሎ ያለ መድኃኒት የአኗኗር ዘይቤን በመቀየር ብቻ... Read more »
በአምቦ ከተማ ለ70 ዓመታት በትዳር ተሳስረው የቆዩት አጋሮች ዕለተሞታቸውም በአንድ ቀን በተመሣሣይ ሰዓት ሆነ። የአቶ ጉርሜሣ ኢሬንሶና ወይዘሮ ጉዲሴ ቂጣታ በአምቦ ከተማ ቀበሌ 03 ነዋሪዎች ነበሩ ፤ ለሰባ አሥርታት የዘለቀው ትዳራቸው ባለፈው... Read more »
ትምህርት የሁሉም ነገር መሰረት ነው የመባሉ ዋናው ጉዳይ፣ የሰው ልጅ አዕምሮን በእውቀት ሞልቶ ለአገርና ህዝብ የተሻለ ነገር ለመስራት የሚችል ዜጋን የመፍጠሪያ ቀዳሚ መሳሪያ በመሆኑ ነው፡፡ እኛም በዛሬው እትማችን በሶማሌ ክልል ያለውን የትምህርት... Read more »
አዲስ አበባ፣ በኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርሲቲ ቀዳማዊ ምኒልክ ሳይንስ ሼርድ ካንፓስ አላማ በተግባር የተደገፈ ትምህርት በመስጠት የላቁ ተመራማሪዎችን ማፍራት ቢሆንም በተግባር ግን ከመደበኛው ትምህርት የተለየ ትምህርት እየሰጠ አይደለም፡፡ ስሜ አይጠቀስ ያሉት የሼርድ ካንፓሱ... Read more »
አንዲት በጭስ የታፈነች ቤት ውስጥ ዘልቄያለሁ። እዚህ ሰነፈጠኝ፣ አቃጠለኝ ብሎ መነጫነጭ የለም። ቤቷን ለተላመዷት ሰዎች የምድር ዓለም ናት። ሠላምታ ሰጥቼ ለማዕድ ቤት ቀረብ ብዬ ከመደቡ ላይ ተቀመጥኩ። ግራ ቀኝ የተደረደሩ ሰዎች ቁልጭ... Read more »
መንትዮቹ ሃኪሞች ዶክተር ኢየሩሳሌም ጌታሁን እና ዶክተር ቃልኪዳን ጌታሁን ሻሸመኔ ከተማ ነው ተወልደው ያደጉት። የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን ሻሸመኔ ካቶሊክ ሚሽን ትምህርት ቤት ተምረዋል። የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ደግሞ በኩየራ አድቬንቲስት ትምህርት ቤት፤ የመጀመሪያ... Read more »
ጸሐፊና አዘጋጅ፡- ሞገስ ታፈሰ(ፒ.ኤች.ዲ) የፊልሙ ርዝማኔ፡- 1፡40 የፊልሙ ዘውግ፡- ትውፊታዊ ፊልም ተዋንያን፡- ዘሪሁን ሙላቱ (እንደ ጎበዜ)፣ የምሥራች ግርማ (እንደ አለሜ)፣ ተስፋዬ ይማም (እንደ ጎንጤ)፣ ፍሬሕይወት ከልክሌ (እንደ ንግስት ዘውዲቱ) እና ሌሎች ‹‹ፊልም... Read more »
መጋቤ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ በአንደበተ ርቱዕነታቸው ይታወቃሉ። ስማቸውን በተመለከተ በስህተት ይሁን በልማድ ‹‹መጋቤ ሐዲስ›› በሚለው ብቻ የሚጠሯቸው ብዙ ናቸው። ምናልባት እንደ እርሳቸው የታወቀ ሌላ መጋቤ ሐዲስ ስለሌለ ሁላችንንም ያግባባናል እንጂ መጋቤ ሐዲስ... Read more »
አለማችን በረቀቀ የኮምፒውተር ቴክኖሎጂ እየታገዘች ሰው ሰራሽ ልህቀት ወይም አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ጥቅም ላይ ማዋል ከጀመረች ሰነባብታለች። አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ የሰው ልጆች ወይም እንስሳት ሊከውኗቸው የሚችሏቸውን ተግባራት በተቀላጠፈና በተሻለ የጥራት ደረጃ መፈጸም የሚያስችል ውጤታማ... Read more »
እኔና አንድ የማላውቀው ሰው ረጅም የበረሀ ጉዞ ላይ ተገናኘን። በረሀው ውሃ የማይገኝበት ምድረ በዳ ነው። ከብዙ ጉዞ በኋላ አንዲት ጥላ ያላት ቦታ ላይ ደረስን። እዚያች ቦታ የሚኖር አንድ መልካም ሰው በበረሀው የደረሰብንን... Read more »