ባህላችን ተወረረ ወይስ አስወረርነው?

  ሁለት ዓይነት ስሜት ነበር የተፈጠረብኝ፡፡ በሰሞንኛው የበዓል ድባብ በመዲናዋ ዋና ዋና መንገዶችና የገበያ ማዕከላት ላይ የማየው ሁሉ የውጭ አገር መገለጫ የሆነ ነበር፡፡ ይህንን ሳይ ‹‹እኛ እኮ የምዕራባውያን የሸቀጥ ማራገፊያ ነን›› የሚሉ... Read more »

ኪነጥበብ ማበረታቻ ለምን ተነፈገው?

ኪነጥበብ የአንድን ህብረተሰብ የካበተ ዕውቀትን፣ ዕምነትን፣ አስተሳሰብን፣ አመለካከትን፣ ሥነ-ጥበብን፣ ፍልስፍናን፣ ሥነ-ምግባራትን፣ ወጎችን፣ ሥነ-ቃሎችን፣ እሴቶችን፣ የአኗኗር ዘይቤውን፣ ልማዶቹን፣ የፈጠራ ችሎታውን እንዲሁም ሌሎች ቁሳዊና ቁሳዊ ያልሆኑ የማንነቱ መገለጫዎችን በአንድነት በማምጣት የሰው ልጅን ህይወት ይቀይራል።... Read more »

በዓላት እና ኪነ ጥበብ

  ምግብ ያለ ጨው በዓላት ያለ ኪነ ጥበብ ጣዕም የላቸውም፡፡ በዓላትን አድማቂው፣ ክብረ በዓልን አስናፋቂው ኪነትን  ከበዓላት ነጥሎ መመልከት አዳጋች ነው፡፡ አስቲ አስቡት በዓላትን ያለ ኪነጥበብ ማክበር አይከብድም?  ገናን «አሲናዬ አሲና ገናዬ»... Read more »

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ሠራተኞች ለአቅመ ደካሞች ለገና በዓል ስጦታ አበረከቱ

. የአቅመ ደካሞችን ቤት አጽድተዋል፤ የጽዳት እቃ አበርክተዋል አዲስ አበባ፡-  በአዲስ ዓመት መባቻ በኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ አማካኝነት ተጀምሮ  በአገር አቀፍ የተካሄደውን «የአዲስ ዓመት ስጦታ ለእናት አገሬ» መርሀ ግብር በማስቀጠል፤... Read more »

የዋርካው መጠለያ – የአገር ሰላምና እድገት

የሰውን ልጅ በእውቀት የሚወልድ የሙያ ሁሉ አባት ነው፤ መምህርነት። እውቀትና ትምህርት ባለበት ሁሉ መምህር አሻራው በአንድም በሌላም መልኩ ይገኛል። የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አሕመድ ደግሞ መምህራንን እንደ ዋርካ ናችሁ አሏቸው። ጥላ... Read more »

የሰላም ምንጭ ከየቤቱ ይመንጭ

ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ፕሬዝዳንት ሆነው በተሾሙበት ቀን ባደረጉት ንግግር ስለአገር ግንባታና ስለ ሰላም አፅኖት የሰጠ እንደ ነበር አይዘነጋም፡፡ ለማስታወስ ያህልም፤ ‹‹የሚለያዩንን ጉዳዮች ከማስፋትና ወደ ጠብ ከመቀየር ይልቅ አንድነትን የሚያጠናክሩ ጉዳዮች ላይ ማተኮር... Read more »

ሳይንሳዊ ግንዛቤ በኢትዮጵያ – መገናኛ ብዙኃንን እንደማሳያ

በዚህ ዘመን ሳይንስና ቴክኖሎጂ ለሰው ልጆች የየትኛውም ችግር መፍትሄ ስለመሆኑ ጥናቶች ያመለክታሉ፡፡ ለማንኛውም ጉዳይ፣ በማንኛውም ቦታና ሁልጊዜም ሳይንስና ቴክኖሎጂን መጠቀም ለማኅበረሰባዊ ችግሮች የመፍትሄ አካል አድርጎ መውሰድም ተለምዷል፡፡ ዓለም ላይ ግብርናው፣ ትምህርቱ፣ የእለት... Read more »

በስምንት ነጥብ አምስት ቢሊዮን ብር ተዘዋዋሪ የብድር ፈንድ ምን ተሰራ?

የኢፌዴሪ ሴቶች ህጻናትና ወጣቶች ሚኒስቴር የወጣቶች ሥራና ሥራ ዕድል ፈጠራን አስመልክቶ የአምስት ወራት አፈጻጸምን ከ19 እስከ 20 ቀን 2011 ዓ.ም በቢሾፍቱ ከተማ ገምግሟል፡፡ ግምገማው በዋናነት ለተዘዋዋሪ ብድር ፈንድ በ2009 ዓ.ም የተበጀተውን አስር... Read more »

የሙት አደራ፤ ከማርቆስ እስከ አስመራ

የሚሰማው ወሬ ሁሉ ይረብሻል። የበርካቶች ጨዋታ ተመሳስሏል። የብዙዎች ስሜት ተጋግሏል። አንዱ ከሌላው የሚያመጣው መረጃ ዓይነቱ ብዙ ነው። አገር ተወራለች፣ ዳር ድንበር ተደፍሯል፤ ይሉት እውነት ለጆሮ አይመችም። በየቦታው ፉከራና ቀረርቶ ይሰማል። ሙዚቃው በጀግንነት... Read more »

የቀዳማይ ልጅነት ዕድገትና መዳበር ቅንጅትን ይጠይቃል

የልጆች ጤናማ ዕድገት በሚደረግላቸው ሁለንተናዊ እንክብካቤ ላይ ይወሰናል፡፡ እንክብካቤው የጤና አጠባበቅን፣ ተገቢ የአመጋገብ ስርዓትን፣ የግልና የአካባቢ ንጽህናና ደህንነትን፣ ፍላጎትን መሰረት ያደረገ እንክብካቤ መስጠትን እና ቅድመ መደበኛ ትምህርት ማረጋገጥን ያጠቃልላል፡፡ ከእርግዝና ጀምሮ ልጆች... Read more »