ሠው ምንድን ነው?» የሚለው መጽሐፍ በመምህር ዶክተር ዘበነ ለማ የተጻፈ ሲሆን፤ ሦስት ዋና ምዕራፍና 27 ንዑስ ምዕራፎችን ይዟል። በአንድ መቶ ሰባ ስድስት ገጾች ተዘጋጅቶ፤ አንድ መቶ ብር የመሸጫ ዋጋ ተቆርጦለት ለንባብ የበቃው... Read more »
በዳግማዊ አሰፋ ተፅፎ ለአንባቢያን የበቃው ‹‹አዲስ ህይወት›› መፅሐፍ ላይ ዛሬ ውይይት ይደረግበታል፡፡ በወር አንድ ጊዜ በጎተ (ጀርመን) ባህል ማእከል አዘጋጅነት የሚካሄደው የመፅሐፍ ውይይት ባለ ተራ በመሆንም በርካታ ደራሲያን የስነ ፅሁፍ አፍቃሪዎች እንዲሁም... Read more »
ልጆች እንዴት ናችሁ? በዚህኛው አምድ ላይ ታዋቂ ፈላስፋዎችን፣ ጀግና የአገር መሪዎች፣ ሳይንቲስቶችን እና ለዓለም ሥልጣኔ የበኩላቸውን ድርሻ የተወጡ ሰዎችን እናስተዋውቃችኋለን። እስቲ ልጆች የሰው ልጅ የሥልጣኔ ጉዞ እዚህ እንዲደርስ ትልቅ ድርሻ አላቸው የምትሏቸውና... Read more »
ልጆች በዚህ ሳምንት አስገራሚ ስለሆኑ እውነታዎች እንነግራችኋለን። ለዛሬ የመረጥንላችሁ ጉዳይ አለ። ልጆች ምድራችን ላይ በርካታ እውነታዎች እንዳሉ ታውቃላችሁ አይደል?። መልካም፤ እኛም በዚህ አምድ ላይ ዓለማችን ላይ ስላሉ በርከት ያሉ አዝናኝ እና አስተማሪ... Read more »
ልጆች እንዴት ናችሁ? ረዘም ላለ ጊዜ አልተገናኘንም አይደል? መቼም የአያቴ ታሪኮች እንደናፈቋችሁ አልጠራጠርም። እኔም ታሪኮቹን ለእናንተ ለመንገር ሁሌም እጓጓለሁ። ታዲያ ዛሬ ከታሪኮቹ መካከል ስለ ምን የምነግራችሁ ይመስላችኋል? መልካም፤ ዛሬ ጊዜው ስለፈቀደ አንድ... Read more »
ከ‹‹ኦሮማራ›› መንደር ሲያደብርና ዋዩ ወረዳ እንገኛለን። ልዩ ስሟ ደግሞ ሲያደብር ይባላል። በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ትገኛለች። በዕለተ ቅዳሜ ነበር ወደ ሥፍራው ያቀናነው፤ ለዚያውም ሲያደብር በሞቀ ገበያ ውስጥ ሆና። ቅዳሜ ገበያ ቆለኛ... Read more »
በአገራችን የጎመራው ሁሉን አቀፍ ለውጥ አንድ ዓመቱን ደፈነ! ብዙ ደስ የሚሉ፣ ጥቂት የሚያስከፉ፣ባይደገሙ ያልናቸው ነገሮች በተከሰቱበትና ተስ ፋና ስጋት በተደቀኑበት ሁኔታ ነው አንደኛ ዓመቱን ያሰብነው። ማረሚያ ቤቶች ባዶ ሆኑ እስኪያ ስብል ብዙ... Read more »
አርቲስት ደበበ እሸቱ «ቀያይ ቀምበጦች» ፊልም ላይ ባሳየው የሙያ ብቃት በቅርቡ በካናዳ ቫንኮቨር በተካሄደው «The Golden Leopard award» ሽልማት ሥነ-ስርዓት ላይ በምርጥ መሪ የትወና ዘርፍ አሸናፊ ሆኖ መሸለሙ በተለያዩ ብዙኃን መገናኛዎች ተዘግቧል።... Read more »
ኢትዮጵያ መቀየር ካስፈለገ አስተሳሰብ ላይ ነው መሰራት ያለበት። አስተሳሰብ ካልተቀየረ የፈለገውን ነገር ብንሰራ ምንም ጥቅም የለውም ምስክር ጌታነው ሚዲያና ፕሮሞሽን መጋቢት 9 ቀን 2011 ዓ.ም በብሔራዊ ቴአትር ‹‹ኢትዮጵያ ዛሬ እና ነገ›› በሚል... Read more »
መዝገቡ ተዘግቶ ወደ መዝገብ ቤት ተመርቷል። ዶሴው የሚናገረው ታሪክ ግን ዛሬም ድረስ አለ። የተወሳሰቡ ወንጀሎች ከተራቀቁ የምርመራ ሂደቶች ጋር ዶሴው ውስጥ ናቸው። በዚህ ዓምድ ታሪካቸውን ልንሰማ የፈቀድናቸውን ዶሴዎች እንዲናገሩ ገልጠናቸዋል። የእውነተኛ ባለታሪኮችን... Read more »