«ወደ ስፍራው ጥቂት ሆነን ተንቀሳቀስን። ከእኛ በፊት ከተወሰኑ አዳኞችና ገብተው ቀርተዋል ከሚባሉት የመከላከያ አባላት ውጪ ወደ ውስጥ የገባ አልነበረም። ከ«ፈላታ»ዎች ጋር በአስተርጓሚ ተነጋግረናል፤ ከብቶቻቸውን ሳር ለማስጋጥ እንደሚመጡና ከብቶቻቸውን አንበሳ እንዳይበላባቸው ለማሸሽ ሳሩን... Read more »
«አሰብ፤ቀይ ባሕርና ወደባችን በዚያን ጊዜ» በሚል ርእስ በደራሲ ዮሐንስ ተፈራ የተዘጋጀ አዲስ መጽሐፍ መጋቢት 28 ቀን 2011 ዓ ም በኢቫንጀሊካል ድኅረ ምረቃ ኮሌጅ የስብሰባ አዳራሸ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች፤የሥነ ጽሑፍ ባለሙያዎችና የታሪክ ምሁራን... Read more »
ስለንባብና መጻሕፍት ጠልቀው የተረዱ ሰዎች ሲናገሩ «ማንበብ አእምሮን ወደ ሥራ የሚያሰማራ ተግባር ነው» ይላሉ። አልፎም «መጻሕፍትም ሆኑ ንባብ ለአእምሮ ምን ያደርግለታል?» የተባለ እንደሆነ ለሰውነት የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ምን ይጠቅማል ብሎ እንደመጠየቅ ነው... Read more »
በኢትዮጵያ እና በግብፅ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ላይ ትኩረቱን የሚያደርገው እና በአቶ ግርማ ባልቻ የተከተበው መጽሐፍ የፊታችን አርብ ሚያዝያ 11 ቀን 2011ዓ.ም ማምሻውን በ11 ሰዓት በዋቢ ሸበሌ ሆቴል ይመረቃል። ይህ ልዩ ትኩረቱን የዲፕሎማሲ ግንኙነት... Read more »
በሰዓሊ ዘሪሁን የትምጌታ የተዘጋጁ ስዕሎች ለእይታ የቀረቡበት «ስንክሳር» የስዕል አውደ ርዕይ ከትናንት ጀምሮ ለእይታ ክፍት ሆኗል። በቅዱስ ጊዮርጊስ ጎላ የሥነ ጥበብ ማዕከል ለእይታ የቀረቡት ስዕሎች፤ በቁጥር አንድ መቶ ሃያ ሦስት መሆናቸውን የሥነ... Read more »
በእንድቅትዮን የኪነጥበብ ቤተሰብ፣ አለን የበጎ አድራጎት ማኅበር እና ኑሃሚን ፕሮዳክሽን ከዋቢ ሸበሌ ሆቴል ጋር በመተባበር የተዘጋጀ የገቢ ማሰባሰቢያ የሥነ ጽሑፍ ምሽት ነገ ሚያዝያ 7 ቀን 2011ዓ.ም ማምሻውን ከ11፡00 ሰዓት ጀምሮ በዋቢ ሸበሌ... Read more »
ሚዩዚክ ሜይዴይ ኢትዮጵያ የመጻሕፍት ንባብ እና ውይይት ዝግጅት ክፍል ከኢትዮጲስ ኮሌጅ ጋር በመተባበር ዛሬ እሁድ ሚያዝያ 6 ቀን 2011ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት ጀምሮ «ከጦብያ ዘመን ተሻጋሪ መጣጥፎች» በተሰኘውና በሀሰን ዑመር አብደላ (ዮሱፍ... Read more »
ክትባት አካል እራሱን ከበሽታ መከላከል እንዲችልና የበሽታ የመከላከል አቅሙ እንዲ ጨምር የቫይረስ፣ ባክቴሪያ እና ፕሮቶዞኣ ህዋሶችን፣ በሽታ አምጭ ህዋሳቸውን በሽታ እንዳይፈጥሩ ወይም በሽታ እንዳያስተላልፉ ከተገደሉ ወይም ከተዳከሙ በኋላ ከተለያዩ ኬሚካሎች ጋር ተዋህዶ... Read more »
“መሪ ከመሆንህ በፊት ስኬት ማለት ራስህን ለማሳደግ የምታከናውነው ማንኛውም ተግባር ነው፤ መሪ ከሆንክ በኋላ ደግሞ ስኬት የሚባለው ሌሎችን ለማሳደግ የምትሠራው ማንኛውም ሥራ ነው” ይህን የተናገረው በአንድ ወቅት የጀኔራል ኤሌክትሪክ ሊቀመንበርና ዋና ሥራ... Read more »
ዳግማዊ ምኒልክ አደባባይ በሰዎችና በተሽከርካሪዎች ግርግር ተሞልቷል። ሰባት የሚሆኑ የአንበሳና የሸገር አውቶብሶች አደባባዩ ጠርዝ ላይ ተሰልፈው ቆመዋል። አውቶብሶቹ ተሳፋሪዎችን ያወርዳሉ። ያሳፍራሉ። ዐይናችንን ቀና ስናድርግ አንበሳ ሦስት ቁጥር አውቶቡስ የምታሽከረክር እንስት ላይ አረፈ።... Read more »