‹‹ጠርዝ ላይ›› የምሁር ምክር

የመጽሐፉ ስም፡- ጠርዝ ላይ ደራሲ፡- ዶክተር በድሉ ዋቅጅራ የሕትመት ዘመን፡- መጋቢት 2011 ዓ.ም የገጽ ብዛት፡- 192 ዋጋ፡- 120 ብር ይህ መጽሐፍ የዶክተር በድሉ ዋቅጅራ ነው። ከመጽሐፉ በፊት ደራሲውን መጥቀስ ለምን አስፈለገ? ሰው... Read more »

‹‹እኛ ለመለወጥ ካልተዘጋጀን … መሪ ቢቀያየር ለውጥ አይመጣም›› – ዑስታዝ አቡበከር አህመድ

ምስክር ጌታነው ሚዲያና ፕሮሞሽን መጋቢት 9 ቀን 2011 ዓ.ም በብሔራዊ ቴአትር ‹‹ኢትዮጵያ ዛሬ እና ነገ›› በሚል ርዕስ ባዘጋጀው የዲስኩር፣ የወግ፣ የግጥም እና የሙዚቃ መርሃ ግብር ላይ ከቀረቡ የአዕምሮ ምግብ ንግግሮች የመጋቢ ሐዲስ... Read more »

ሞክሼዎቹ

ሞቅ ካለው መናሃሪያ መሀል ማደጉ ልጅነቱን በወከባ እንዲያሳልፍ አድርጎታል። ለእሱ ግርግርና ጨኸት ብርቁ ሆኖ አያውቅም። ከመኪኖች መግባትና መውጣት ጋር የሰዎችን ማንነት ጭምር ጠንቅቆ ያውቃል። ኪሱ በሌብነት የሚዳሰሰው፣ ተዘረፍኩ ብሎ የሚጮኸው፣ በስራ የሚሮጥና... Read more »

«ወጣቱን ወደ ስራ ማሰማራት ካልቻልን የተፈጥሮ ሂደትን እናዛባለን» – ረዳት ፕሮፌሰር አህመድ ዘካሪያ

እትብታቸው በጥንታዊቷ ሐረር ከተማ ትልቁ ገበያ እየተባለ በሚጠራው አካበቢ ነው የተቀበረው። ውልደታቸው ከሐረሪ ቢሆንም ቅሉ ያደጉትም ሆነ እስከ እርጃና ዘመናቸው የኖሩት በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ነው። 1ኛና 2ኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በወሰን ሰገድና... Read more »

የምሽቱን ጨለማ በቀኗ ፀሐይ

አፍሪካ ካሏት አንድ ነጥብ ሁለት ቢሊየን ህዝቦች የሚበዙት የገጠር ነዋሪ ናቸው፡፡ በገጠር ነዋሪ ከሆኑት ህዝቦች ውስጥ 218 ሚሊየኑ በፍጹም ድህነት ውስጥ የሚገኙ ሲሆን ስድስት መቶ ሚሊየን ያህሉ ደግሞ የኤሌክትሪክ አገልግሎት አያገኙም፡፡ በአፍሪካ... Read more »

የወጣቶች በጎ አስተሳሰብ ለበጎፍቃድ አገልግሎት

የቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ዋና ከተማ አሶሳ ከተማ ለአጭር ቀናት በነበረኝ የሥራ ቆይታ ከተማዋን ለመቃኘት እድሉን አግኝቼ ነበር። ከተማዋ በዘመኑ ቋንቋ ፈታ፣ ቀለል ያለች ናት። በጎዳናዋ ላይ መጨናነቅ አይታይባትም። በአንዳንድ የኢትዮጵያ ከተሞች የሚታየው... Read more »

‹‹ወዴት ትሄዳላችሁ?! እኔ እኮ እዚህ ነኝ!››

ኢትዮጵያ የጥቁር ሕዝቦች የነፃነት ፋና ወጊ ተምሳሌት ሀገር ስለመሆኗ ብዙዎች በአደባባይ መስክረውላታል። እንደ ሌሎች የአፍሪካ ሀገራት በቅኝ ግዛት ያልተገዛች ብቸኛ አፍሪካዊት ሀገር በመሆኗ ለበርካታ የአፍሪካ ሀገራት የነፃነት ተምሳሌትና ለመላው ጥቁር ሕዝቦች ነፃ... Read more »

የሁሉንም ድጋፍ የሚፈልገው የፓርኪንሰን ህሙማን እንክብካቤና መርጃ ማእከል ግንባታ

የፓርኪንሰን ህመም ከግዜ ወደ ግዜ እየባሰበት የሚሄድና እንቅስቃሴን የሚያውክ ከባድ የአእምሮ ህመም ሲሆን፣ በአብዛኛው እድሜያቸው ከ60 ዓመት በላይ የሆኑ ሰዎችን ያጠቃል።የህመሙ ዋነኛ መንስኤም በአእምሮ ውስጥ የሚገኘው ዶፓሚን የተሰኘው ንጥረ ነገር ማነስ መሆኑን... Read more »

የዩኒቨርሲቲዎቻችን ተግዳሮቶችና መፍትሔዎቻቸው

በቅርቡ እንደ አዲስ ተቋቁሞ ሥራውን የጀመረው የሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር በአገሪቱ የሚገኙና ተጠሪነታቸው ለፌዴራል መንግሥት የሆኑ 45 ዩኒቨርሲቲዎችን በማስተዳደር ላይ ይገኛል። ይህ አዲስ መስሪያ ቤት ካሉበት በርካታ ሥራዎች መካከል ቅድሚያ ሰጥቶ... Read more »

ለፋሲካ ምን ተበላ?

 እንኳን ለትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሰን፤ አደረሳችሁ። በክርስትና እምነት ዐቢይ የተባለው የሁዳዴ ጾም ዛሬ በትንሣኤው ተቋጭቷል። ጾም ከምግብ መታቀብ ብቻ እንዳይደለና በውስጡ በርካታ መንፈሳዊ ጸጋዎች እንዳሉት የሃይማኖት አባቶች ደጋግመው ይናገራሉ። ይህን አቆይተን ነገር... Read more »