የመድረክ ፈርጧ ስንብት

አርቲስት አስካለ አመነሸዋ ሰኔ 18 ቀን 2011 ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩን ሲሆን ሐሙስ ሰኔ 20 ቀን 2011 ዓ.ም ከቀኑ በ9፡00 ሰዓት በባለወልድ ቤተ ክርስቲያን ስርዓተ ቀብራቸው ተፈጽሟል። ጥበቡና የጥበቡ ቤተሰቦች ምንጊዜም... Read more »

ክሪሎቭና አብዮታዊው ድርሰቱ

ሩሲያዊው አብዮተኛ ኮንድራቲን ፌዎዶሮቪች ክሪሎቭ በፔተርቡርግ ከተማ የታኀሣሣውያን መሪ ነበር። እ.ኤ.አ ታኅሣሥ 14 ቀን 1825 በሴናት አደባባይ ሰላማዊ ሰልፍ እንዲካሄድ ያደራጀ ራሱ ነው። አመፀኞቹ በመንግሥት ትእዛዝ ሲያዙና ሲበታትኑ ክሪሎቭ ተይዞ ታሠረ። በመጨረሻም... Read more »

የወዳደቁ ላስቲኮችን ወደ ነዳጅ

ሳይንስ መፍትሄን አመንጪ፣ አዳዲስ ነገር ፈጣሪ ነውና ዛሬም ከቱርፋቱ ውስጥ አንዱን መርጠን ለማሳየት መረጥን፡፡ ዛሬ ላይ አይጠቅም የሚባል ነገር የሌለን ያህል አንድን ነገር በመልሶ ማደስ ለሌላ ግልጋሎት ማዋሉ እየተለመደ መጥቷል፡፡ ተጠቅመው የሚጥሉት፣... Read more »

የሰበታ ወጣቶች የስራ ዕድል ጥያቄ ምን ያህል እየተመለሰ ነው?

 ሰበታ ከተማ በኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ሥር የምትገኝ ናት፡፡ ከተማዋ ሀገራችን ከግብርና መር ኢኮኖሚ ወደ ኢንዱስትሪ መር ለምታደርገው ግስጋሴ መልስ ለመስጠት ከምንጊዜውም በላይ ተግታ እየሰራች ትገኛለች፡፡ በከተማዋ ጥንታዊውን የሜታ አቦ ቢራ ፋብሪካን... Read more »

ከአቅም በላይ ትምህርት ከአቅም በታች ትውልድ

መሠረተ ሃሳብ በታላቁ መጽሐፍ ውስጥ የተጠቀሰ በጣም የምወደው አንድ አባባል አለ። «ሁሉም ነገር በአግባቡ ይሁን» ይላል። ይህ በሁሉም ቦታ ሊጠቅም የሚችል፤ ምስጢሩን አውቀው ከተገለገሉበት ወርቃማ የሕይወት መርህ ሆኖ ሊመራ የሚችል ድንቅ ቃል... Read more »

የሃይማኖት አባትና የነፃነት አርበኛው ሰማዕት

«… አውሮጳ እንዲሁ ትናጋዋን፣ በፋሽስታዊ ነቀርሳ፣ታርሳ፣ ተምሳ፣ በስብሳ። ሂትለራዊ እባጭ ጫንቃዋን፣ እንደኮረብታ ተጭኗት፣ቀና ብላ እውነት እንዳታይ፣ አንገቷን ቁልቁል ጠምዝዟት፣ነፍሷን ድጦ ያስበረከካት፣ሥልጡን፣ ብኩን፣ መፃጉዕ ናት። እና ፈርቼ እንዳልባክን፣ ሲርቀኝ የኃይልሽ ውጋገን፣አንቺ ካጠገቤ አትራቂ፣... Read more »

በሕግ አምላክ!

መዋጃ ጤና ይስጥልኝ ውድ አንባብያን! ይህ ዓምድ “የሕግና ፍትህ” አምድ ተሰኝቷል። የዓምዱ መሰናዳት ዋነኛ ምክንያቶች ደግሞ ሁለት ናቸው። ሕግ በአንድ አገር ውስጥ የሚኖሩ ዜጎች ወይም የሕብረተሰብ ክፍሎች በጋራ ለመኖር በመሰረቱት ስርዓት ውስጥ... Read more »

ያልታበሰው እንባ

ትከሻቸው ላይ ጣል ያደረጓትን ሻርፕ ወደፊት ሳብ አድርገው በአንድ እጃቸው ዓይናቸውን ይጠርጋሉ። በሌላ እጃቸው በርከት ያሉ ወረቀቶች እንዳሉት በመሙላቱ የሚያሳየውን ካኪ ፖስታ ይዘዋል። ሁኔታቸው ከላይ እስከታች እንድመለከታቸው አስገደደኝ። አንገታቸውን ወደ መሬት እንዳቀረቀሩ... Read more »

ከጥፍጥና ወደ ጎምዛዛ ያመራው የህፃናት ምግብ

በመጀመሪያዎቹ አንድ ሺ ቀናት ውስጥ ህፃናት በአግባቡ ካልተመገቡ ሊመለስ የማይችል አካላዊና አእምሯዊ ዕድገት መገታት ወይም መቀንጨር ሊያጋጥማቸው ይችላል።በነዚህ ቀናት የተስተካከለ አመጋገብ መከተል ደግሞ በርካታ ጥቀሞች እንደሚያስገኙ በመጥቀስ የአመጋገብ ሥርዓቱን ወላጆች እንዲከተሉ የጤና... Read more »

የማህፀን በር ካንሰርን የማጥፋት ተስፋ

የማህፀን በር ካንስር በኢትዮጵያ ከጡት ካንሰር ቀጥሎ ሴቶችን የሚያጠቃ በሽታ መሆኑን ከጤና ጥበቃ የተገኙ መረጃዎች ያመለክታሉ።በሽታው ከመከሰቱ በፊት አስቀድሞ ለመከላከል የቅድመ ካንሰር ምርመራ ማካሄድና ክትባት መውሰድ አዋጭ መንገዶች መሆናቸውን የጤና ባለሞያዎች ይመክራሉ።... Read more »