አልፎ አልፎ ለጉዳያቸው ወዲያ ወዲህ ከሚሉ ሰዎች በቀር መንገዱ ያለ ወትሮው ጭር ብሏል።አንዲት ወጣት በጀርባዋ ሕፃን ልጅ አዝላ ዓይኖቿ አንዳች ነገር በሚፈልግ መልኩ በመንገዱ የሚመላለሱ ሰዎችን በአንክሮ ትመለከታለች።ከመንገዱ ጠርዝ እንዲህ ወጣ ገባ... Read more »
ሳቅን ደግሰው በተሰናዱ ሁነቶችና መዝናናትን ሽተው በሚካፈሉባቸው ትልልቅ መድረኮች ላይ እርሱ መድረክ አድማቂ፣ የዝግጅቱ ማጣፈጫ ቅመም፣ የመርሀ ግብሩ መድረክ መሪና የድግሱ ፍካት ሆኖ ያገኙታል። የድምፅ ማጉያውን ጨብጦ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በመመርኮዝ የሚያቀርባቸው... Read more »
ታማሚው ከሕመማቸው ፋታ ያገኙ ዘንድ ሆስፒታል ደርሰዋል:: የእለቱ ተረኛ ዶክተር በስራ ላይ ናቸው:: ሌሎች ታካሚዎችን ሸኝተው በተራቸው ወደ ምርመራ ክፍል እንዲገቡ አዘዙ:: ታካሚው ሳል ያጣድፋቸዋል::ምናቸውን እንደሚሰማቸውና እንደሚያማቸው ለማስረዳትም ትንፋሻቸው ቁርጥ ቁርጥ ይል... Read more »
የተወሳሰበ ችግር ውስጥ የሚከተው የጥገኝነት ጉዳይ ሲነሳ፤ አሁን አሁን የተለመደው በቤተሰብ ቤት ትዳር መስርቶ የመኖር ጉዳይ ይጠቀሳል። በባል ቤተሰብ ወይም በሚስት ቤተሰብ ቤት ትዳር መስርቶ መኖር ለአንዳንዶች ከባድ ዕዳ ሲሆን፤ ለሌሎች ደግሞ... Read more »
በጤና ተቋማት የሕክምና ምርመራ ቤተ ሙከራዎች (ላቦራቶሪዎች) በበቂ ደረጃ እንዳልተሟሉ በርካታ ጥናቶች ያሳያሉ። በተለይም በገጠራማው የአገሪቱ ክፍል ችግሩ ይብሳል። ጥራት ያላቸው ላቦራቶሪዎች መኖር ጥራት ያላቸው የጤና ተቋማትን እንደሚፈጥሩም ይነገራል። በመሆኑም የተጠናከረ የሕክምና... Read more »
ሕይወትዎን ለማዳን ሕይወታቸውን ለሚከፍሉ፣ ልጆችዎ እንዳይበተኑ ልጆቻቸውን ለአደጋዎች አጋልጠው ለሚኳትኑት ጤና ባለሙያዎች አስበው ያውቃሉ? አዎ ባለሙያዎቹ ጦርነት ላይ ናቸው። እነሱ የጦርነቱን ድል እንዲቀዳጁ የእርስዎን በቤት መቀመጥ ይሻሉ። ለእርስዎ ጤና ሲሉ ጤናቸውን ለሚያጡ... Read more »
ኢትዮጵያ ምቹ የሆነ ምድራዊ አቀማመጥ፣ የአየር ንብረትና ለቁጥር የሚያታክት የብዝሃ ሕይወት ስብጥር ካላቸው ሀገራት አንዱዋ ናት:: ይሁን እንጂ ለረጅም ጊዜ ከተፈጥሮ ሀብቶቿ በኢኮኖሚያዊ ፤ በማህበራዊ ፤ በተፈጥሯዊ አገልግሎቶች ተጠቃሚ ሳትሆን ቆይታለች:: ለዚህም... Read more »
በከተማዋ ከሚደረጉ የተለያዩ የኢኮኖሚ መስኮች አንዱ የከተማ ግብርና ነው፡፡ዘርፉ ለከተማ ነዋሪዎች በምግብ አቅርቦት ፣ በሥራ ዕድል ፈጠራ ፣ገቢ ማስገኛ በመሆን የምግብ ዋስትናን በማረጋገጥ እንዲሁም የአመጋገብ ስርዓትን በማስተካከልና መሰል ችግሮችን ለማቃለል የሚጫወተው ሚና... Read more »
እንኳን ለ79ኛ ዓመት የልደት በዓልህ አደረሰህ። በመልካም ልደት የጀመርኩበት ምክንያት የብዙ ጋዜጠኞችና ደራሲያን ባለውለታና ፈር ቀዳጅ በመሆንህ ጭምር ነው። በአንተ ምክንያት ብዙዎች የመረጃ ጥማታቸውን አርክተዋል። አያሌ ሰዎች የማንበብ ባህላቸውን አዳብረዋል። ተመራማሪዎችና ፀሐፍት... Read more »
አዲስ ዘመን ጋዜጣ 79ኛ ዓመት የልደት በዓሉን እያከበረ ነው።ኢትዮጵያ በእነዚህ ስምንት አስርት አመታት የነበራትን መልክ ለመመልከት አዲስ ዘመንን የሚመጥን መስታወት የላትም።አዲስ ዘመን የታሪክ ሰነድ ነው።ግንቦት 30 ቀን 1933 ዓ.ም የታተመው የመጀመሪያ እትም... Read more »