የሰው ልጅ ልዩነትን ያለ አንድነት፣ አንድነትን ያለ ልዩነት ሊገልፀው አይችልም፡፡ አንድነት የሚለው ንድፈ ሐሳብ በልዩ ልዩ ማንነቶች ውስጥ የጋራ ማንነት እንዳለ የሚገልፅ ነው፡፡ አንድነት የሚኖረውም ልዩነት ሲኖር ብቻ ነው፡፡ ኢትዮጵያዊ ውስጥ ኢትዮጵያዊነት... Read more »

ኢትዮጵያ ከ80 በላይ በሚሆኑ ብሄሮችና ብሄረሰቦች የተገነባች፤ ይህም ድምቀት ሆኗት ለበርካታ ዓመታት የኖረች አገር ነች፡፡ ይህ ህብረ ብሄራዊነት የልዩነት ምንጭ ከመሆን ይልቅ ውበት፤ የጥል ግድግዳ ከመገንባት ይልቅ የመቀራረብ ድልድይ ሆኖ አንዱ ጋር... Read more »
የኢትዮጵያ ብሄሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች በተወካዮቻቸው አማካኝነት ተሰባስበው የህልውናቸው ዋስትና የሆነውን የኢፌዴሪ ህገ መንግስት ያፀደቁት ህዳር 29 ቀን 1987 ዓ.ም ነበር። ሁሉም የአገሪቱ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች የሚወከሉበት የፌዴሬሽን ምክር ቤትም ሚያዚያ 21 ቀን... Read more »

አገራችን ኢትዮጵያ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጎሪጥ ከሚታዩበት፣ አልፎም ተርፎ እንደ አውሬ ከሚታደኑበት ዘመን ወጥታ ለዴሞክራሲ ሥርዓቱ ወሳኝ አካል መሆናቸው በታመነበት የለውጥ ዘመን ውስጥ ትገኛለች፡፡ ከሰባት ወር በፊት በዜጎች ርብርብ በሀገሪቱ እውን የሆነውን... Read more »

ኢትዮጵያ የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሃይማኖቶች ተቻችሎ በሠላም አብሮ የመኖር ምሳሌነቷን ያሳየች፣ በብዝሃነት አጊጣ የተፈጠረች ውብ አገር ብትሆንም፤ ይሄን ውበቷን የሚያጠለሹ በርካታ ክስተቶች መስተዋል ከጀመሩ ውለው አድረዋል፡፡ የእኩይ ዓላማ ባለቤቶች ፀረ ሰላም እንቅስቃሴ ሳቢያ... Read more »

ስፔናዊው የታሪክ ተመራማሪ ስፔኖዛም ‹‹ሰላም ከጤናማ አዕምሮ የሚፈልቅ ምንጭ ነው›› ይለዋል፡፡ በርግጥም ሰላም ከጤነኛ አዕምሮ ወይም ክፋት ካላሸነፈው ቅን አዕምሮ የሚመነጭ አስተሳሰብ ነው፡፡ ይህ ቅን አስተሳሰብ ከምንጩ ኮለል ብሎ ይፈስ ዘንድ ደግሞ... Read more »

ሀገራዊ ለውጡ መላውን የሀገራችንን ህዝቦች ባሳተፈ መልኩ ዕለት ከዕለት ግለቱን እየጨመረ በመሄድ ላይ ይገኛል። ከመከላከያ እስከ ውጭ ጉዳይ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ መስኩን አካቶ ፍትሃዊነትን ያረጋገጡ ታላላቅ ሪፎርሞች እየተተገበሩና ውጤትም እየተገኘባቸው ናቸው። ተሸፋፍነው የከረሙ... Read more »

እውቁ የሥነፅሁፍ ሰው ሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን «ፍቅርን ፈራን» በሚለው ግጥማቸው ዛሬ ላይ ያለንበትን ሁኔታ አስቀድመው የተነበዩ ይመስላል፡፡ ፍቅርን ፈራን መቀራረብ ፈራን፤ እንዳልተዛመድን እንዳልተዋለድን፤ ፈርተን መዋደድን ጉርብትናን ናድን፤ እኛነትን ትተን እኔነት ለመድን፤ አዎ... Read more »

ሰላም የአለም ፍጥረት ሁሉ መሰረታዊ ፍላጎት ነው፡፡ የሰው ዘር ፣ በጫካ የሚኖሩ እንስሳት፣ በሰማይ የሚበሩ አእዋፋትና በውሃ ውስጥ የሚኖሩ ፍጥረታት በሙሉ የሰላም መኖር ከህልውናቸው ጋር በጥብቅ የተቆራኘ በመሆኑ አጥብቀው ይሹታል፡፡ ሰላም ለሁሉም... Read more »
ምርጫ ዜጎች የዴሞክራሲያዊ መብቶቻቸውን ከሚተገብሩባቸው መንገዶች አንዱ ነው። ሕዝብ የሥልጣን ባለቤት መሆኑ የሚረጋገጥበትና ለዚህም ቀጥተኛ ተሳትፎ የሚያደርግበት የዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ሂደት አካልም ነው፡፡ ሂደቱ የሚከናወነውም ሁለትና ከዚያ በላይ በሆኑ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች... Read more »