ኮንትሮባንድና ኮንትሮባንዲስት ተነጣጥለው የሚታዩ እንዳልሆኑ የጥምረት ግብራቸው ይመሰክራል፡፡ በተለይም እንደ ኢትዮጵያ ባሉ አገራት እነዚህ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታዎች ኢኮኖሚን ከማድቀቅና የሕዝቡን ድህነት ከማባባስ በተጨማሪ ለፖለቲካዊ ቀውስም ምክንያት ሲሆኑ ይታያል። በገነገነ ኔትወርክ የተሳሰሩ... Read more »
የኢፌዴሪ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 87 የመከላከያ መርሆዎች በሚል ርዕስ የሀገሪቱ የመከላከያ ሠራዊት የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ሚዛናዊ ተዋጽኦን ያካተተ፣ ለሕገ መንግሥቱ ተገዢ የሆነና ከፖለቲካ ድርጅቶች ወገንተኝነት ነጻ በሆነ አኳኋን ሥራውን ያከናውናል በሚል ደንግጓል፡፡... Read more »
ዛሬ የዓለም የሬዲዮ ቀን ነው። የካቲት 06/ፌብሪዋሪ 13/ የዓለም የሬዲዮ ቀን ተብሎ እኤአ ከ2012 ጀምሮ በተባበሩት መንግሥታት ተወስኖ በእርሱም አስተባባሪነት ይከበራል። በእርግጥ የጉዳዩ አመንጪ በስፔን አገር የሚገኝ የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ተቋም ቢሆንም፤ የዘርፉን... Read more »
ኢትዮጵያ በመጪው መጋቢት ወር መጨረሻ 4ኛውን የህዝብና ቤቶች ቆጠራ ታካሂዳለች፡፡ለእዚህም አስፈላጊው ዝግጅት መደረጉን ከብሄራዊ ፕላን ኮሚሽንና ከማዕከላዊ ስታትስቲክስ ኤጀንሲ የወጡ መረጃዎች ያመለክታሉ፡፡ መረጃዎቹ እንደሚገለጹት፤ ቆጠራው እንዳለፉት ጊዜያት ሳይሆን በሁሉም የሀገሪቱ ክልሎች በሁለቱም... Read more »
ኢትዮጵያ ለአፍሪካውያን በአንድ ቆሞ ነፃነት መጎናጸፍ ፋና ወጊ ሆና ሠርታለች፡፡ የአፍሪካን ድምፅም በዓለም መድረክ ስታሰማ፤ ለአፍሪካውያን ሰላምና ልማትም የድርሻዋን ስትወጣ ቆይታለች፡፡ አሁንም ይሄንኑ የፋና ወጊነት ተግባሯን አጠናክራ ቀጥላለች፡፡ ኢትዮጵያ ከውስጥ ወደ ውጭ... Read more »
አንድ ጥበብ አሳሽ ጥበብን ፍለጋ በየሀገሩ የሚዞር ሰው ነበር። አንድ ቀን ወደ አንድ መንደር ሲደርስ ሰዎች ድንጋይ ሲፈልጡ ተመለከተ። ቀና ብሎ ቢያይ በአካባቢው ምንም የሚገነባ ነገር የለም። ወደ አንዱ ድንጋይ ፈላጭ ተጠግቶ... Read more »
በአፍሪካ ሕብረት ጽሕፈት ቤት ውስጥ የቀድሞው የኢትዮጵያ ንጉሥ አጼ ኃይለሥላሴ ሐውልት ሥራ ተጠናቆ ለምረቃ ዝግጁ ሆኗል። ንጉሡ በአፍሪካ አንድነት ድርጅት (የአሁኑ የአፍሪካ ሕብረት) ምስረታም ሆነ የአፍሪካ ሃገራትና ህዝቦች ከቅኝ ግዛት ለመውጣት በተደረገው... Read more »
በአዲስ አበባ ጎዳናዎች ላይ ነዳያንን ማየት የተለመደ ቢሆንም፤ ሶሪያውያን ምፅዋት እንዲሰጣቸው ሲማፀኑ ማየት ግን እንግዳ ነገር ነው። በተረጂነት ብዙም የማይታወቁት አረቦች በየመንገዱ ምጽዋት መጠየቃቸውን ማስተዋላችንም በአገራቸው የተነሳው ጦርነት ሰለባ ስላደረጋቸው እንጂ ሶሪያውያን... Read more »

የፌዴራል ህብረት ሥራ ኤጀንሲ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት፤የሀገሪቱ ህብረት ሥራ ማህበራት መጠን እየጨረ ነው፤ ማህበራቱ በተለያዩ መስኮች ተሰማርተው በሚያከናውኗቸው ተግባሮችም ስኬታማ እየሆኑ ይገኛሉ፡፡ ከ2003 እስከ 2010 ዓ.ም ባሉት ተከታታይ ዓመታት ውስጥ የመሠረታዊ ኅብረት ሥራ... Read more »

በቅርቡ ይፋ በተደረገው መረጃ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ቁጥራቸው እስከ50 ሺህ የሚደርስ የጎዳና ተዳዳሪዎች እንዳሉ ተገልጿል። በክልሎች ደረጃ ደግሞ ይህ ቁጥር እስከ 80 ሺህ ይደርሳል ተብሎ ይገመታል። እኒህ ሁሉ ቤት አልባ፤ ተንከባካቢ... Read more »