በአንድ ሀገር /ማኅበረሰብ ውስጥ የሚደረግ የዲሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ሆነ የሰብዓዊ መብቶች ጥበቃ በብዙ ፍላጎት በተሞሉ ቡድኖች፣ ሀገራት እና ዓለም አቀፍ ተቋማት የምክረ አገልግሎት እውን የሚሆን አይደለም። የሥርዓቱን ግንባታ ሆነ የመብቶቹ ጥበቃ ተግባራዊ... Read more »
ሰላም ከፍ ያለ ሠብዓዊ እሴት ነው። ከዚህ የተነሳም በየዘመኑ ስለሰላም ብዙ ተብሏል ፤ ተዘምሯል ። በተለይም ዓለም በተለያዩ ምክንያቶች የከፉ ጦርነቶችን ለማስተናገድ መገደዷን ተከትሎ ጦርነቶች በሰው ልጅ ሁለንተናዊ ፍላጎቶች ላይ ከፈጠሩት አሉታዊ... Read more »
የኢትዮጵያ እና የአሜሪካ ግንኙነት 125 ዓመቱን እያከበረ ይገኛል። ሀገራቱ በዚህ ረጅም ዓመታት ባስቆጠረ ግንኙነታቸው ተጠቃሚነታቸውን መሠረት ያደረጉ ፖለቲካዊ ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ተግባራትን አከናውነዋል። በዚህም የሕዝቦቻቸውን ተጠቃሚነት ተጨባጭ ማድረግ ችለዋል። ከዛሬ 125... Read more »
የግብርናውን ዘርፍ በማዘመን ምርት እና ምርታማነትን አሳድጎ ሀገር እና ሕዝብን ከዘርፉ የተሻለ ተጠቃሚ ለማድረግ የለውጥ ኃይሉ ወደ ስልጣን ከመጣ ማግስት ጀምሮ በስፋት እየተንቀሳቀሰ ይገኛል። በብዙ ፈተናዎች ውስጥ ቢሆንም እያስመዘገበ ያለው ስኬት በብዙዎች... Read more »
የአንድ መንግሥት ሆነ ቡድን ሕዝባዊነት የሚገለጸው ለሕዝብ ካለው እውነተኛ ተቆርቋሪነት እና ከዚህ ተቆርቋሪነት የሚመነጭ የሕዝብ ተጠቃሚነት ለማስፈን ከሚደረግ ጥረት ነው። ከዚህ ውጪ ስለ ሕዝብ ሆነ ሕዝባዊነት የሚደረጉ ትርክቶች ሕዝብን ያልተገባ ዋጋ ከማስከፈል... Read more »
የግብርናውን ዘርፍ በማዘመን ምርት እና ምርታማነትን አሳድጎ ሀገር እና ሕዝብን ከዘርፉ የተሻለ ተጠቃሚ ለማድረግ የለውጥ ኃይሉ ወደ ሥልጣን ከመጣ ማግሥት ጀምሮ በስፋት እየተንቀሳቀሰ ይገኛል። በብዙ ፈተናዎች ውስጥ ቢሆንም እያስመዘገበ ያለው ስኬት... Read more »
ሰላም ከፍ ያለ ሠብዓዊ እሴት ነው። ከዚህ የተነሳም በየዘመኑ ስለሰላም ብዙ ተብሏል ፤ ተዘምሯል ። በተለይም ዓለም በተለያዩ ምክንያቶች የከፉ ጦርነቶችን ለማስተናገድ መገደዷን ተከትሎ ጦርነቶች በሰው ልጅ ሁለንተናዊ ፍላጎቶች ላይ ከፈጠሩት አሉታዊ... Read more »
የግብርናውን ዘርፍ በማዘመን ምርት እና ምርታማነትን አሳድጎ ሀገር እና ሕዝብን ከዘርፉ የተሻለ ተጠቃሚ ለማድረግ የለውጥ ኃይሉ ወደ ሥልጣን ከመጣ ማግሥት ጀምሮ በስፋት እየተንቀሳቀሰ ይገኛል። በብዙ ፈተናዎች ውስጥ ቢሆንም እያስመዘገበ ያለው ስኬት በብዙዎች... Read more »
ጤናማ ማኅበረሰብ ለመፍጠር የአካባቢ ፅዳት ወሳኝ ነው፤ በተለይም ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ዜጎች በተላላፊ በሽታዎች ምክንያት ለሚከሰቱ የጤና ችግሮች ተጋላጭ በሆኑባቸው እንደ እኛ ባሉ ሀገራት፤ ችግሮቹን በቀላሉ መከላከል የሚቻለው በአካባቢ ንጽህና ዙሪያ ተገቢውን... Read more »
የለውጡ ኃይል መንግሥት ከሆነ ማግስት ጀምሮ ሀገሪቱን ወደ አዲስ የታሪክ ምዕራፍ ማሸጋገር የሚያስችሉ የተለያዩ ፖለቲካዊ ፣ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ እንቅስቃሴዎችን ሲያደርግ ቆይቷል፤ አሁንም እያደረገም ይገኛል። በዚህም እንደ ሀገር እየተመዘገበ ያለው ውጤት በብዙ መልኩ... Read more »