የኦሮሞና አማራ ህዝቦች ትስስር መጠናከር ለአገራዊ አንድነትና ለውጡ ዋስትና ነው!

ኢትዮጵያ ከ80 በላይ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች በፍቅርና በአንድነት የሚኖሩባትና ለዓለም ማህበረሰብ ጭምር የሚተርፉ የተለያዩ ጠንካራ ማህበራዊና ባህላዊ እሴቶች ያላት አገር ናት፡፡ ከአንድ መቶ ሚሊዮን የሚልቁት ህዝቦቿም የቀደምት ስልጣኔና ለሌሎች ጥቁር ህዝቦችም የሞራል... Read more »

የፕሬስ ነጻነቱን በኃላፊነት መንፈስ!

አጠቃቀሙን ካወቅንበትና ኃላፊነት በሚሰማው አካል እጅ ከገባ ዓለም እንዴት ውላ እንዳደረችና አገር መንደሩ በምን ሁኔታ ላይ እንዳለ መረጃ የሚሰጠን ጠቃሚ ነገር ነው። ፍቅርና ሰላምን በመስበክም ወዳጅነትን ያጠናክራል። ህዝቦችን ለልማት በማነሳሳትና አገር በመለወጥም... Read more »

ከደመናው የሚልቅ ትልቅ የተስፋ ብርሃን ከፊታችን አለ!

ልክ ነው! ዛሬ እንደአገር የምንገኝበት ሁኔታ በብዙ ውጣውረዶች የተሞላና የሚያሳስብም ነው። በብዙ ቦታዎች ግጭቶች ነበሩ አሁንም አሉ። እርስ በእርስ እንድንባላና እንድንጫረስ ሌት ተቀን ያለእረፍት የሚሰሩ ኃይሎች እንዳሉም ማህበራዊ ሚዲያዎችን በመመልከት በቀላሉ የምንገነዘበው... Read more »

የተገባው ቃል ተግባራዊ እንዲሆን ከወጣቶች በጎ ምላሽ ይጠበቃል!

 «ሀብታም ለመሆን የተሻለው ጊዜ ወጣትነት ነው፤ ድሃ ለመሆንም ጊዜው ወጣትነት ነውና ወጣቶቻችን እባካችሁ የተሻለውን ምረጡ፤ የዚህ ዘመን ጀግኖች ወጣቶች ናቸው፤ ወጣቶች ተስፋ ሲኖራችሁ እኛም ተስፋ ይኖረናል» ይህ መልካምና በወጣቶች ላይ ተስፋን ያሳደረ... Read more »

የኢ.ህ.አ.ዴ.ግ. የትኩረት አቅጣጫ በተግባር ይገለፅ!

የአገርና የሕዝብን ፍቅር በተላበሱ ዜጎቿ የማትደገፍ አገር መልካም አጋጣሚዎችና ዕድሎች እንደሚያመልጧት ከቀደመው ውድቀታችን ከመገንዘብ ሌላ አማራጭ የለም። መፃኢ ዕድሎቻችንን በጥንቃቄ መጠቀም ወይም ፍሬ አልባ የማድረግ ምርጫው የራሳችን ጉዳይ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት በአገሪቱ... Read more »

የሚዲያ ነጻነት መከበር ትሩፋት!

ዓለም አቀፉ የፕሬስ ነጻነት ቀን ዘንድሮ ለ26ኛ ጊዜ ከመጪው ሚያዚያ 23-25 (ሜይ 1-3/2019) በአዲስ አበባ ይከበራል። ለሦስት ቀናት የሚቆየው ይህ ሁነት በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፤ የሳይንስና የባህል ድርጅት፤ በአፍሪካ ህብረትና በኢትዮጵያ መንግሥት የሦስትዮሽ... Read more »

ኢህአዴግ ለህግ የበላይነት መከበር ዘላቂ መፍትሄ ያስቀምጥ!

ሀገራችን በለውጥ ሂደት ውስጥ የገባችበት አንድ አመት በተለያዩ መርሀ ግብሮች ተዘክሯል።በዚህም በለውጡ የተገኙ ስኬቶች፣ያጋጠሙ ተግዳሮቶች እና መፍትሄዎች ተዳሰዋል።ይህም ለውጡን ለማስቀጠል ትልቅ አቅም እንደሚሆን ይታመናል።ከእዚህ የአመት ጉዞ ዳሰሳ ማግስት ደግሞ ገዥው ፓርቲ አህአዴግ... Read more »

የሥራ ዕድል እና ሥራ አጥነት

 በመንግሥት በኩል ትኩረት ተሰጥቷቸው እየተከናወኑ ካሉት አበይት ተግባራት መካከል አንዱ ለዜጎች የሥራ ዕድል መፍጠር መሆኑ ይታወቃል። ይህ እንቅስቃሴ በሚገባ ታስቦበት በሕጋዊ ማዕቀፍ እንዲታገዝ ከተደረገ የቆየ ሲሆን ለዚህም ቁጥር 374/2008 “የፌዴራል የከተሞች የሥራ... Read more »

ብልህ ከሰው ስህተት ይማራል

ስትሄድ ያደናቀፈህ እንቅፋት ስትመለስም ከደገምህ እንቅፋቱ ዕቃው ሳይሆን አንተ ነህ፤ ብልህ ከሰው ከሌላው ችግር ይማራል ሞኝ ደግሞ ከራሱ የሚል የቆየ አገራዊ ብሂል አለ። መልዕክቱ ግልጽ ነው። ስህተትን አትድገም ወይም ለመማር ራስህ ላይ... Read more »

አካባቢያችንን ከቆሻሻ፣ውስጣችንን ከቂምና ጥላቻ እናጽዳ

አንድ ሰው ንጽህናውን ጠብቆ፣ አምሮና ተውቦ ከቤቱ ሲወጣ ውስጡ ደስተኛ ሆኖ ይውላል፤መጥፎ ሽታ የሚባል ነገር በጭራሽ አይቀርበውም ብሎ ማሰብ ግን አይቻልም። ምክንያቱም በየአካባቢውና በከተማው የሚታየው የተዝረከረከ የቆሻሻ ክምር ለአፍንጫ የሚከረፋ፣ ለዓይንም አስቀያሚ... Read more »