አንዳንድ የታሪክ አጋጣሚዎች መመሳሰል ያጋጥማቸዋል። ለምሳሌ በዚህ ሳምንት ሁለት አንጋፋ የስነ ጽሑፍ ሰዎችን እናስታውሳለን። ልዩነቶች ቢኖሯቸውም ሁለቱም የስነ ጽሑፍ ሰዎች ናቸው። በስነ ጽሑፉ ዓለም ውስጥ ስማቸው ተደጋግሞ የሚጠሩ ናቸው። ሁለቱም በትርጉም ውስጥ... Read more »

የክብር ዶክተር የሆኑት ወይዘሮ ስንዱ ገብሩ የተወለዱት ጥር 6 ቀን 1908 ዓ.ም በቀድሞው አጠራር በሸዋ ክፍለ አገር በመናገሻ አውራጃ በአዲስ ዓለም ከተማ ነው። አባታቸውም ታዋቂው ዲፕሎማት፣ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል ፕሬዚዳንት... Read more »
ሄዶ ከኮሪያ ዘማች ሲመለስ ያወሳል ናፍቆቱን በክራሩ ድምጽ ብሏል ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ)። በዚህ ሳምንት ከምናስታውሳቸው የታሪክ ክስተቶች አንዱ የኮሪያ ዘማች ታሪክ ነው። የኮሪያ ዘማች ትውስታ ባለክራሩን የሙዚቃ አርበኛ ካሳ ተሰማን አስከትሎ... Read more »

የዚህ ሰው ነገር ይገርማል! ከውልደቱ ይጀምራል። የተወለደው በዕለተ መስቀል መስከረም 17 ቀን ነው። ከዚህ ዓለም በሞት የተለየው ደግሞ የፋሲካ በዓል ዕለት ሚያዚያ 11 ቀን ነው። የዚያን ዓመት የፋሲካ በዓል በሀዘን ድባብ የተዋጠ... Read more »

ዛሬ ዕለቱ ፋሲካ(ትንሳኤ) ነው። የትንሳኤ በዓል ዕለቱን(እሁድ) አይለቅም እንጂ ቀኑ ይቀያየራል። እንዲያውም አንዳንድ ጊዜ ወሩን ሁሉ ሊለቅ ይችላል። ስለዚህ ሳምንቱ በታሪክን ስናስታውስ የሳምንቱ ክስተቶች የፋሲካ ሰሞን ክስተቶች ብቻ ላይሆኑ ይችላሉ ለማለት ነው።... Read more »

‹‹ስም ከመቃብር በላይ ይውላል›› የሚባለው ዝም ብሎ አባባል ብቻ አይደለም፡፡ የሚናገረው ትልቅ መልዕክት ስላለ ነው፡፡ ከመቃብር በላይ የሚውለው ስም ከመቃብር በታች የሆነውን ሥጋ ሕያው ያደርገዋል፡፡ ‹‹ጀግና አይሞትም!›› የሚባለው ለዚህ ነው፡፡ ጀግና አይሞትም... Read more »

ሌላኛው የዚህ ሳምንት ክስተት በዚሁ በመጋቢት 24 ቀን የተከናወነው የዶክተር ዐቢይ በዓለ ሲመት ነው። የዶክተር ዐቢይ ወደ ጠቅላይ ሚኒስትርነት መምጣት የኢትዮጵያን የፖለቲካ እንቅስቃሴ አዲስ ድባብ አላበሰው። ‹‹ፖለቲካና ኤሌክትሪክን በሩቁ›› ይባል የነበረው ተቀየረ፡፡... Read more »

የዚህ ሳምንት ‹‹ሳምንቱ በታሪክ›› በአንድ ቀን ሁለት ክስተቶች ላይ ያተኩራል፡፡ መጋቢት 24 ላይ፡፡ ክስተቶቹ የሰባት ዓመታት ልዩነት አላቸው፡፡ የመጀመሪያው ክስተት ኢትዮጵያውያን በአንድ ሳምባ የተነፈሱበት የዓባይ ግድብ የመሠረት ድንጋይ የተጣለበት 12ኛ ዓመት ነው፡፡... Read more »

የንጉሰ ነገሥት ዳግማዊ አጤ ምኒልክ አጎት የሆኑትና በጀግንነታቸው ዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስን ጭምር ያስጨነቁትና ያስደነቁት ርዕሰ መኳንንት ራስ ዳርጌ ሳህለሥላሴ ያረፉት ከ123 ዓመታት በፊት በዚህ ሳምንት መጋቢት 15 ቀን 1892 ዓ.ም ነበር፡፡ ራስ... Read more »

የመጋቢት ወር የመጀመሪያ ሳምንታት ታሪኮችን እያስታወስን ነው፡፡ ባለፈው ሳምንት ደጃዝማች ዑመር ሰመተርን አይተናል፡፡ የዚህ ሳምንት ክስተቶች በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ በጦር አዋቂነት፣ በአስተዳዳሪነት፣ በዲፕሎማትነትና በታሪክ ፀሐፊነት፣ በአትሌትነት እና በብሔር ፖለቲካ አቀንቃኝነት የሚታወቁ የተለያዩ... Read more »