
እንኳን ለኢሬቻ በዓል አደረሳችሁ! የገዳ ሥርዓት ባለቤት የሆንከው የተከበርከው የኦሮሞ ሕዝብ፤ የተከበራችሁ የኢትዮጵያ ሕዝቦች ከሁሉ አስቀድሜ እንኳን ከክረምቱ ወደ ብርሃናማው መጸው ተሸጋገራችሁ፤ እንኳን ደስ አላችሁ ማለት እፈልጋለሁ። ሰው ሠራሽ እና ተፈጥሯዊ ችግሮች... Read more »

አንዳንድ የምዕራባውያን መገናኛ ብዙሃን ከሙያዊ ስነምግባር ውጪ የሆኑ ዘገባዎችን ማሰራጨት በተለይ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ የተለመደ መደበኛ ተግባራቸው ሆኗል። አሁን አሁን ደግሞ ይበልጥ በኢትዮጵያ ላይ ሀሰተኛ እና የተዛቡ ዘገባዎችን በማቅረብ ጭምር የዓለምን ማህበረሰብ... Read more »

ቡና ኢትዮጵያ ወደ ውጭ ከምትልካቸው የግብርና ምርቶች መካከል በዋናነት የሚጠቀስ ከመሆኑም በላይ ለዘመናት የአገሪቱ ኢኮኖሚ የጀርባ አጥንት ሆኖ ቆይቷል። ሆኖም ከማሳ እስከ ገበያ ድረስ ባለው ኋላቀር አሰራር ምክንያት አገሪቱ በዚህ የተፈጥሮ ፀጋዋ... Read more »

‹‹ኢትዮጵያ ልትወጣው ወደማትችለው የኢኮኖሚ ችግር መግባትዋ ቢያሳዝነንም እውነታው ግን ልንክደው የማንችለው ነው። ከዚህ ጋር በተያያዘ በርከት ያሉ ዜጎች የኑሮ ውድነቱን መቻል አቅቷቸዋል። ከባድ ፈተና ውስጥ እንዳሉ ብዙ ማሳያዎች አሉ። በትግራይ ያለው... Read more »

(ነሐሴ 8/2014 ዓ.ም መቐለ) መግቢያ ፋሽስት ዐቢይ በትግራይ ላይ የፈጸመውን እልቂት ተከትሎ በዓለም አቀፉ ማሕበረሰብ የደረሰበትን ውግዘት ለመቀየር፤ እንዲሁም በየጦር ግንባሮች የደረሰበትን ሽንፈት ለመሸፈን ሰላም ፈላጊ መስሎ በመታየት ሕዝቡን ለማታለል ያዘጋጀው የሰላም... Read more »

ሕወሓት ገና ከምስረታው ጀምሮ የሚታወቅበት አንዱ መገለጫው ዘረፋ ነው። ከተመሰረተበት ካለፉት 50 ዓመታት ጀምሮ ለትግራይ ሕዝብ ነጻነት ቆሜያለሁ ቢልም በተግባር ግን ለተቸገረውና ለተራበው የትግራይ ሕዝብ በተለያየ ጊዜ የመጣን እርዳታ ሲዘርፍ እና ሲሸጥ... Read more »

የዓለም ምግብ ፕሮግራም ንብረት የሆነና ለሰብአዊ እርዳታ ማመላለሻ በመቀሌ መጋዘን ውስጥ የተቀመጠ 570 ሺህ ሊትር በህወሓት መዘረፉና የእርዳታ ሰራተኞች ላይ እንግልት መድረሱን ዓለም አቀፍና የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። ድርጊቱ ኢትዮጵያውያን ሲቪሎችን... Read more »

ነጻ የንግድ ቀጠና ማለት ምንም ዓይነት የንግድ እንቅፋት የሌለበት አካባቢ ማለት መሆኑን የኢኮኖሚ ተንታኞች ያስረዳሉ። ከሌሎች አገሮችና አካባቢዎች ያነሰ ታሪፍ ያለባቸውና አነስተኛ ታክስ የሚከፈልባቸው ናቸው፡፡ በተጨማሪ ታክስ ለመክፈል ቀላል የሆነበት አካባቢ ነው፡፡... Read more »

በህይወታቸው ርክት ያሉ ሰዎች ራሳቸውን በምስጋና ውስጥ የደበቁ እንደሆኑ ታውቃላችሁ? በህይወት ሁሉን አጥተው ከስረው የሚኖሩ ራሳቸውን ከምስጋና ያራቁ እንደሆኑስ? ምስጋና የነፍሶች ህብስት ነው። የትም መቼም በእያንዳንዳችን ህይወት ውስጥ ሊኖር የሚገባው ትልቅ እውነት... Read more »

ማክሮ ኢኮኖሚ የአገር ውስጥ ምርት፣ አገራዊ ገቢ፣ የሥራ ዕድል እና ሥራ አጥነትን እንዲሁም የኑሮ ውድነትን እንደሚያካትት የተለያዩ መረጃዎች ያመለክታሉ። በኢትዮጵያም የብሔራዊ ማክሮ ኢኮኖሚ ኮሚቴ ባደረገው ግምገማ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በ2014 በጀት ዓመት በተለያዩ... Read more »