የዛሬ የዘመን እንግዳችን አቶ መኮንን እሳቱ ሚካኤል ይባላሉ። አቶ መኮንን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመካኒካል ኢንጂነሪንግ የሁለተኛ ዓመት ተማሪ በነበሩበት ወቅት ብሔራዊ ውትድርና ዘመቻን በመሸሽ፤ ወደ ኬኒያ ተሰደዱ። ከኬኒያ ወደ እንግሊዝ ሀገር በመሄድ... Read more »
በዩኒሴፍ ለ14 ዓመታት አገልግለዋል። በተለይም አፍጋኒስታን በጦርነት ውስጥ ሆነው የፕሮጀክት ማናጀርና የሴኪዩሪቲ ኃላፊነታቸውን ለሰባት ዓመት ደከመኝ፣ ሰለቸኝ ሳይሉ፤ ሕይወታቸውን ጭምር አስይዘው ሠርተዋል። ሰብዓዊ መብት እንዲረጋገጥ ብዙ ለፍተዋልም። በካናዳ ፐብሊክ ሄልዝ ኤጀንሲ ውስጥ... Read more »
ዶክተር አራርሶ ገረመው በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በኢኮኖሚክስ ፤ ሁለተኛ ዲግሪያቸውን በኮፕሬቲቭ ዴቨሎፕሜንት ኤንድ ሊደር ሺፕ አግኝተዋል፡፡ ሶስተኛ ዲግሪያቸውን ደግሞ በሊደር ሺፕ በአሜሪካን ቪዥን ኢንተርናሽናል ዩኒቨርሲቲ ሠርተዋል። እንዲሁም በሥነ መለኮት ትምህርትም የመጀመሪያ... Read more »
ለሀገር ሰላምና ልማት አስተዋፅኦ ያበረከቱ ሰው ናቸው የዛሬው የዘመን እንግዳችን ፡፡ ትውልዳቸውም ሆነ እድገታቸው በቀድሞ አጠራር ኢሉባቦር ጠቅላይ ግዛት ሴሪናገባ አውራጃ አልጌ ሳቺ ወረዳ ሲሞቦና ገልጂ ገበሬ ማህበር ውስጥ ነው፡፡ የመጀመሪያ እና... Read more »
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ስለኢትዮጵያ መድረክ በአፋር ብሔራዊ ክልል ባዘጋጀበት ወቅት፤ የክልሉ ፕሬዚዳንት ሃጂ አወል አርባ አፋር ላይ መገናኘት ማለት በሉሲ ምድር መገናኛት ነው። በተለይም ደግሞ ስለሰላም ፣ አንድነት እና ልዕልና ለመወያየት በሉሲ... Read more »
ለረጅም ዓመታት በመንግስት የተለያዩ የሥራ ኃላፊነቶች ሲሰሩ ቆይተዋል። በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በባለአደራነት ምክትል ከንቲባ ሆነው ከተማዋን የመምራት ኃላፊነታቸውን ተወጥተዋል። በውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር በዲፕሎማትነት፣ በአምባሳደርነት ለስምንት ዓመታት ሰርተዋል። በተባበሩት አረብ ኤምሬት፣ በኳታር... Read more »
በቅድስት ሥላሴ መንፈሣዊ ዩኒቨርሲቲ የሥነ ምግባር እና የመንፈሳዊ ፍልስፍና መምህር ናቸው -ቀሲስ ዶክተር መዝገቡ ካሣ ። ውልደታቸው በአዲስ አበባ፤ ኮልፌ አጠና ተራ ነው። የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በከፍተኛ ሰባት ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት... Read more »
አቶ ገብርኤል ንጋቱ የአትላንቲክ ካውንስል አፍሪካ ሴንተር ከፍተኛ ተመራማሪ ናቸው፡፡ በአፍሪካ ልማት ባንክ እና በዓለምባንክ ለረጅም ዓመታት አገልግለዋል፡፡ አሁንም በማማከር ሥራቸውን ቀጥለዋል፡፡ የመጀመሪያ ድግሪያቸውን ከካሊፎርኒያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ በጂኦግራፊና ፕላኒንግ፤ ሁለተኛ ዲግሪያቸውን በሕዝብና... Read more »
ጋዜጠኛና ዲፕሎማቱ አቶ ማዕረጉ በዛብህ የአዲስ ዘመን ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ሆነው ከመስራታቸው አስቀድሞ የዛሬይቱ ኢትዮጵያ አዘጋጅ ነበሩ። በማስታወቂያ ሚኒስቴር፣ በቱሪዝሙ ውስጥ ደግሞ የፕሮሞሽን መምሪያ ኃላፊ፣ ከዚያ በኋላ ትምህርታቸውን በፖለቲካው ዘርፍ በማሳደግ በጄኔቭ... Read more »
የተወለዱትና ያደጉት በምዕራብ ወለጋ ነጆ ከተማ ውስጥ ነው፡፡ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን ነጆ ከተማ በሚገኘው የስዊዲን ሚሲዮን ትምህርት ቤት ተከታትለዋል፡፡ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ግን ከአካባቢያቸው 76 ኪሎ ሜትር ርቀት በእግርና በበቅሎ እየተጓዙ ነው... Read more »