
የመስከረም ወር መጣሁ፤ መጣሁ እያለ ነው። ጭል፤ ጭል የምትለው ዝናብ የክረምቱን መገባደድ ታበስራለች። አጭሯ የጳጉሜን ወርም አሮጌውን ዓመት ሸኝታ አዲሱን ለመቀበል ሽር ጉድ እያለች ነው። ተሰማ መንግስቴ፤ ዘውዴ መታፈርያ እና ገብረየስ ገብረ... Read more »

ክረምቱ አንድ ጊዜ ሳሳ፤ ሌላ ጊዜ ወፈር እያለ ጉዞውን ተያይዞታል። ‹‹ቡሄ ከዋለ የለም ክረምት ፤ዶሮ ከጮኸ የለም ሌሊት›› እንደሚባለው በተለይም ከቡሄ በኋላ መስከረምን የምታስታውስ ፀሐይ ምድሪቱን ማሞቅ ጀማራለች።አልፎ አልፎም ከየት መጣ ያልተባለ... Read more »

ክረምቱ እና የፀጥታ ችግር እንዲሁም የዋጋ ንረቱ፣ ፆም እና ሌላ ሌላውም ተደማምሮ ገበያው ተቀዛቅዞ ሰንብቷል። በተለያዩ ምክንያቶች ከዕለት ወደ ዕለት እየተቀዛቀዘ ገበያው ሲረበሽበት የከረመው የማምሻ ግሮሰሪ ባለቤት እነተሰማ መንግስቴ፣ ዘውዴ መታፈሪያ እና... Read more »

ማምሻ ግሮሰሪ ከሌላው ጊዜ በተለየ መልኩ ጨለምለም ብላለች። መቼም ልማድ ከዕውቀት ይበልጣልና ዝናብ ቢዘንብም፤ ጨለማው ቢበረታም ማምሻ ቤቱን እንደ ቤተክርስቲያን መሳለም ልማድ የሆነባቸው ተሰማ መንግስቴ፣ ዘውዴ መታፈሪያ እና ገብረየስ ገብረማሪያም ጎራ ሳይሉ... Read more »

ዝናብ የጠገበው መንገድ በየቦታው ውሃ አቁሯል። በማይመች የእግረኛ መንገድ የሚጓዝ ሰው በአንዳንድ አካባቢ በአሽከርካሪ የቆሸሸ ውሃ መረጨት ግዴታው ይመስል መላ አካላቱ በውሃ ይርሳል። መኪናው እና እግረኛው ተመሳሳይ ቦታ ላይ ሲገናኙ፤ አሽከርካሪው አቀዝቅዞ... Read more »

ወፈፌው ይልቃል አዲሴ ዛሬም በሠፈራችን ተከስቷል፡፡ ሁልጊዜም እንደሚያደርገው ዛሬም ሁሉም የሰፈራችን ሰዎች ወደ ዋርካው ስር እስኪሰበሰቡ ድረስ …“በአህያ ታረሰ በበግ ተበራዬ ፤ ክፉ አይናገርም ፖሊስ ጣቢን ያዬ፡፡” እያለ የተለመደ ዲስኩሩን በጩኸት ይናገር... Read more »

ለበርካታ ወራት ተሰውሮ የነበረው ወፈፌው ይልቃል አዲሴ ዛሬ በሠፈራችን ተከስቷል፡፡ በሠፈራችን ከሚገኘው ዋርካ ስር ቆሞ ይጮሃል፡፡ ወደ በተስኪያን የሚሄዱት የእኛ ሰፈር ሰዎች፤ ወፈፌው ይልቃል አዲሴ ዛሬ ስለተከሰተ በተስኪያን መሄዳቸውን ትተው ንግግሩን ለማዳመጥ... Read more »

ሦስቱም የልጆቻቸው ትምህርት ቤት ጉዳይ አሳስቧቸዋል፡፡ ተሰማ መንግስቴ፤ ዘውዴ መታፈሪያን በትኩረት እያየው ነው፡፡ ዘውዴ ደግሞ እጁን ጉንጩ ላይ አድርጎ ፈዞ ገብረየስ ገብረማርያምን ይመለከታል። ሦስቱም ከምን ጊዜውም በላይ የከፋቸው ይመስላሉ። የልጆቻቸው የትምህርት ቤት... Read more »

‹‹ጤፍ፤ ገብስ፤ ማሽላ፤ ሳመርት ማንም ከቁብ ያልቆጠረኝ ምነው ስንዴ ስዘራ ሁሉም ፊቱን አጠቆረብኝ፡፡ ምነው ምቀኛዬ በዛ፤ ወዳጄ የነበረው ሁሉ ምን ነክቶት ነው በአንድ ጊዜ ጠላት የሆነብኝ›› እያለ አርሶ አደር ጣሰው በለሆሳስ ይናገራል፡፡... Read more »

ተሰማ መንግስቴ፤ ዘውዴ መታፈሪያና ገብረየስ ገብረማሪያም ከምን ጊዜውም በላይ ከፍቷቸዋል። ተሰማ መንግስቴ ዛሬ መጠጣት የፈለገው እንደሌላ ጊዜው ቢራ ብቻ አይደለም፤ ጠንከር ያለ ቮድካ ቢጤ እንጂ። ዘውዴ መታፈሪያም ጭንቅላቱ ከብዶታል፤ እርሱም ከቢራ ማለፍ... Read more »