የአፍሪካ ልማት ባንክ ለኢትዮጵያ 125 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገ

የአፍሪካ ልማት ባንክ ለኢትዮጵያ የ125 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ማድረጉ ተገልጿል። የአፍሪካ ልማት ባንክ በኢትዮጵያ መሰረታዊ አገልግሎቶችን ለማሻሻል የሚደረገውን ጥረት ለመደገፍ የሚውል፥ የ125 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ማድረግ የሚያስችል ስምምነት ከገንዘብ ሚኒስቴር ጋር ተፈራርሟል።... Read more »

ለዲፕሎማቲክ ተቋማት አገልግሎት ታጥረው የነበሩ 12 ቦታዎች አጥር ተነሳ

በመዲናዋ ያለ ልማት ለዲፕሎማቲክ ተቋማት አገልግሎት በሚል ታጥረው የነበሩ 12 ቦታዎች ውላቸው ተቋርጦ አጥራቸው ተነሳ። ቦታዎቹ በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 ከቀነኒሳ ሆቴል ጀርባ የሚገኙ ሲሆን፥ እያንዳንዳቸው በአማካይ 2 ሺህ ካሬ ሜትር... Read more »

ያለደረሰኝ ግብይት ሲፈጽሙ የነበሩ ዓመታዊ ገቢያቸው በሚሊዮን የሚቆጠር ብር የሆኑ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

የገቢዎች ሚኒስቴር ባለፉት 10 ቀናት ባደረገው የክትትል ስራ ያለደረሰኝ ግብይት ሲፈጽሙ የነበሩ እና ዓመታዊ ገቢያቸው በሚሊየን የሚቆጠር ብር የሆነ ተቋማትን በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታወቀ። ሚኒስቴሩ ዛሬ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫም በተቋማቱ ላይ አስተዳደራዊ... Read more »

የስድስት ኪሎ አንበሳ ጊቢ በቅርቡ ስራ ሊጀምር ነው

እድሳቱ የተጓተተው አዲስ ዙ ፓርክ (የስድስት ኪሎ አንበሳ ጊቢ) በቅርቡ ስራ ሊጀምር ነው የከንቲባ ፅ/ቤት እንዳስታወቀው ሁለት አመታትን የፈጀው የአዲስ ዙ ፓርክ በውስጡ የንግድ ሱቆችን ፥ የመመገቢያ ካፍቴሪያ፣ የመሰብሰቢያ አዳራሽ፣ የአዕዋፍ ዝርያዎችን... Read more »

መጠናቀቂያው የሚናፍቅ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ

የኢትዮጵያውያን መዲና እንዲሁም የአፍሪካ ህብረትና የበርካታ ዓለምአቀፍ ተቋማት መቀመጫ የሆነችው አዲስ አበባ ምንም እንኳን ዕድገቷና ልማቷ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተሻሻለ ቢመጣም ከብዙዎቹ የአፍሪካ አገራት ዋና ከተሞች ጋር ስትነፃፀር በብዙ ርቀት ቀደ ኋላ... Read more »