“ህዝቡ በኢፍትሃዊ አሰራሮች ዜግነት እንዳይሰማው ማድረግ ተገቢ አይደለም”- ዶክተር አብዱልፈታህ ሼክ ቢሂየሶማሌ ክልል የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ኃላፊ

እንደ አገር በመጣው ሁለንተናዊ ለውጥ ሳቢያ ከፍተኛ የሪፎርም ስራ ከተከናወነባቸው ክልሎች አንዱና ዋነኛው የሶማሌ ክልል ነው፡፡ በሪፎርሙ የክልሉን ህዝብ ጥያቄ ለመመለስ የሚያስችሉ በርካታ ተግባራት ተከናውነዋል፡፡ እኛም በዛሬው እትማችን በክልሉ በተለይም በከተሞች የህዝቡን... Read more »

የአስተዳደር ችሎቱ በስድስት ወር ውስጥ አንድም ውሳኔ አልሰጠም

አዲስ አበባ፡- የንግድ ውድድርና ሸማቾች ጥበቃ ባለስልጣን የተለያዩ የችሎት ሥራዎችን እንዲሰራ በአዋጅ ውክልና የተሰጠው ቢሆንም በአንድ ዳኛ መጓደል የተነሳ በስድስት ወር ውስጥ በአስተዳደር ዳኝነት ችሎት ምንም አይነት  ውሳኔ  አልሰጠም። የባለስልጣኑ የአስተዳደር ዳኝነት... Read more »

ከአልዩ አምባ እስከ ዘይላ፤ ከአሰንዳቦ እስከ ምጽዋ

በአክሱም ዘመነ መንግሥት ጥንታዊው የንግድ መስመር በምጽዋ ተጀመረ። በመካከለኛው ዘመን የንግድ መስመሩ ወደ አራት አድጓል። ኢትዮጵያ ከ18ኛው ክፍለ ዘመን በፊት በቀይ ባህር መስመር ህንዶችና ግሪኮች የንግድ ግንኙነት ያደርጉ እንደነበር ታሪክ ያስረዳናል። በሌላ... Read more »

የተገናዘበ የነዋሪዎች አቅምና የከተሞች ገጽታ ቀጣዩ የቤት ሥራ

ኢትዮጵያ ኢኮኖሚዋ ብቻ ሳይሆን ከተሞቿም በፍጥነት እያደጉ መሆኑ ይነገራል፡፡ የኢኮኖሚው እድገት የህዝቦችን ፍላጎት እንደማሳደጉ ሁሉ፤ የከተሞቿም እድገት የከተማ ነዋሪዎችን ቁጥር በማሳደግ የቤት ፍላጎት ጥያቄዎች እንዲበራከቱ አድርጓል፡፡ ይህ ደግሞ በከተሞች የመኖሪያ ቤት ትልቅ... Read more »

በፋይናንሱ ዘርፍ የትውልደ ኢትዮጵያውያን ተሳትፎና ኢኮኖሚያዊ አንድምታ

ብሔራዊ ባንክ ከሁለት ዓመት በፊት የባንኮችና ኢንሹራንሶች ባለቤትነት መቶ በመቶ  በኢትዮጵያውያን መያዝ እንዳለበት  የሚገልጽውን አዋጅ በመጥቀስ ኢትዮጵያዊ ዜግነት የሌላቸው ነገር ግን ኢትዮጵያዊ ዜግነት በነበራቸው ጊዜ አክሲዮን የገዙ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ባለአክሲዮኖች ላይ አክሲዮኖቻቸው... Read more »

ቻይና ያደፈጠችው ነብር

ቻይና ተዓምራዊ በሚባል ፍጥነት በማደግ ላይ የምትገኝና በድህነት ቅነሳ ስትራቴጂ ከፍተኛ ድል ያስመዘገበች ጠንካራ ሀገር ናት። የኢኮኖሚ እድገቷን የተገነዘበው የመንግሥታቱ ድርጅት እኤአ በ2018 ባቀረበው ሪፖርት እንደገለጠው በዓለም የድህነት ቅነሳ ታሪክ 76 ከመቶ... Read more »

የመንግሥት ልማት ድርጅቶች ትርፋማነት

የፍልውሃዎች አገልግሎት በዋናነት የሆቴልና የስፓ አገልግሎቶችን ለህብረተሰቡ እየሰጠ የሚገኝ አንጋፋ ተቋም ነው። ሆቴሉ የመኝታ፣ የምግብና የመጠጥ አገልግሎት ሲሰጥ በስፓ አገልግሎቱ ደግሞ የመታሻ፣ የመታጠቢያ፣ የፊዝዮትራፒና የስቲም አገልግሎት እንደሚሰጥ የሚገልጹት አቶ ገብረፃድቃን አባይ የፍልውሃዎች... Read more »

በቀኝ እጅ ግብር በግራ እጅ ማጭበርበር እንዳይኖር

መንግስት መሰብሰብ የሚገባውን ያህል ገቢ እንዳይሰበስብ ካደረጉት ምክንያቶች መካከል የታክስ ማጭበርበር፣ ስወራና የኮንትሮባንድ ፍሰት ይጠቀሳሉ፡፡ እነዚህ ድርጊቶች ህጋዊ ግብር ከፋይ ነጋዴዎችንም ከንግድ ውድድር ሜዳ ውጪ ሲያደርጉ ይስተዋላል፡፡ ንግድና ኢንቨስትመንትንም በማዳከም በአገራዊ ልማት... Read more »

ልዩ ፀጋዎቻችንን መለያዎቻችን የማድረግ መልካም ጅማሮ

ባለፈው ዓመት አሊቨር ሮቢንሰን የተባለ የሲ.ኤን.ኤን ጋዜጠኛ «ኢትዮጵያን ልዩ የሚያደርጓት አስር ነገሮች» በሚል ርዕስ አንድ ፅሁፍ አስነብቦ ነበር፡፡ ታዲያ ሚስተር ሮቢንሰን «ኢትዮጵያን ልዩ የሚያደርጓት» ብሎ ከዘረዘሯቸው ነጥቦች መካከል «በዓለም ላይ ምርጥ የሚባሉ... Read more »

ጉዞ ከዕለት ጉርስ ወደ ጥሪት ማፍራት

 ወይዘሮ መሰረት ታደሰ በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ ስድስት ቀጣና አንድ ነዋሪ ናቸው፡፡ ከሁለት ዓመት በፊት በየቤቱ እየተዟዟሩ ልብስ በማጠብ እርሳቸውንና ሦስት ልጆቻቸውን ለማስተዳደር ያደርጉት የነበረውን እንግልት እንዲህ ያስታውሱታል፡፡ ‹‹ክፍያው በቂ አይደለም በዛ... Read more »