ግብርናን ከመሰረቱ የመለወጥ ጅማሮ

 ባለፈው ሳምንት በዚሁ አምድ እትማችን ከሚቲዮሮሎጂ ኤጀንሲ ያገኘነውን መረጃ መሰረት አድርገን የዘንድሮው የአየር ንብረት ሁኔታና የዝናብ መጠን በጥሩ ሁኔታ ላይ ስለመገኘቱ ማስነበባችን ይታወሳል። የአየር ንብረት ለውጥ ሁኔታው በሁለንተናዊው የእድገት ዘርፍ ላይ የሚኖረውን... Read more »

ድጋፍ የፈጠረው ተስፋ

ለዘመናት የንግድ ማዕከል ሆና ቆይታለች። ከመሃል አገር፣ ከአፍሪካ ቀንድ እና ከአረብ አገራት ጋር በንግድ መንገዶች ስትገናኝ ከቀሪው ዓለም ጋር ደግሞ በቀይ ባህር ወደቦች አማካኝነት እንደምትገናኝ ይነገርለታል – ሐረር ። ህዝቡ እርስ በርሱ... Read more »

የስራ እድልን የመፍጠሩ ሂደት 

በከተሞች ያለውን የድህነት ምጣኔ ለመቀነስ፣ የዜጎችን የኑሮ ደረጃ ለማሻሻል የስራ አማራጮችን የመለየት፣ ግንዛቤ የመፍጠርና የማደራጀት ስራዎች በኢትዮጵያ ድህነት ቅነሳ ፕሮግራም በኩል እየተሰሩ ይገኛሉ። ወጣቶችና ሴቶችን ተጠቃሚ ለማድረግም በየአካባቢው የስራ እድል ለመፍጠር ያሉ... Read more »

የአየር ንብረት ለውጥ ትንበያና ትግበራው

ከአየር ጠባይ፣ ከአየር ሁኔታ ለውጥና ሌሎች ተያያዥ ከሆኑ ጉዳዮች ጋር በተያያዘ የሚከሰቱ ችግሮችን አስቀድሞ ከማወቅና ተግባራዊ ከማድረግ አኳያ የአየር ንብረት ለውጥ ትንበያና ትግበራ ስራ በቀላሉ የሚታይ አይደለም። በተለይም ድርቅ፣ የአፈር እርጥበት እጥ... Read more »

የመሠረተ ልማት ሥራዎቹን ከሙስና ለመታደግ

የኮብል ስቶን መንገድ፣ የፍሳሽ ማስወገጃ ቦዮች፣ ወዘተ ግንባታዎች ለከተሞች ነዋሪዎች መሰረታዊ ነገሮች ከመሆናቸው በተጨማሪ በከተሞቹ ገጽታ ላይ ህይወት ይዘራሉ፡፡ የመሰረተ ልማት በተገነባላቸው ከተሞች እየተስተዋለ ያለውም ይሄው ነው፡፡ በዚህ የመሰረተ ልማት ግንባታ ስራ... Read more »

ተስፋ የተጣለበት የዲላ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የምርምር አሰራር

በአገራችን በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ሆነ ተቋማት የተለያዩ ምርምሮች ይደረጋሉ።ሆኖም እነዚህ ምርምር ሥራዎች ከመደርደሪያ ወርደው የሚተገበሩት በጣም ውስን ናቸው።ከፍተኛ ወጪና ጊዜ የፈጁት ምርምሮች ተተግብረው የህብረተሰቡን ችግር ሲፈቱ አይታይም።ይህም በአገሪቱ ዕድገት ሆነ የህብረተሰቡን ህይወት በማሻሻል... Read more »

የቱሪዝሙ ቁመና ሲፈተሽ 

በኢትዮጵያ ሰፊ የቱሪስት መዳረሻና መስህብ ቦታዎች የሚገኙ በመሆኑ ከቱሪዝም መስክ ሊገኝ የሚችለው ጠቀሜታ ግልጽ ነው። ሆኖም በየዓመቱ የጎብኚዎች ቁጥር እየጨመረ ቢመጣም የቱሪዝም ዘርፉ የሚጠበቀውን ያህል ጥቅም እያስገኘ አለመሆኑ ይነገራል። በመሆኑም አገሪቷ ያላትን... Read more »

በዋጋ ግሽበት የተፈተነው የኢኮኖሚ አፈፃፀም ቅኝት

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰሞኑን ባካሄደው አራተኛ ዓመት የሥራ ዘመን ስድስተኛ ልዩ ስብሰባው ካስተናገዳቸው አጀንዳዎች መካከል አንደኛው የገንዘብ ሚኒስቴርን የ2011 በጀት ዓመት የአስር ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ማዳመጥ ነበር፡፡ በዚህም የገንዘብ ሚኒስትሩ... Read more »

በገበያና በፋይናንስ ችግር እየተፈተኑ ያሉት ህብረት ስራ ማህበራት

ኡርጊሳ ቶማ የበቾ ወሊሶ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ስራ አስኪያጅ ናቸው። ዩኒየኑ የተቋቋመው በ1992 ዓ.ም ሲሆን በወቅቱም 140ሺ ብር ካፒታልና 11ሺ አርሶ አደሮች አባል በማድረግ የተመሰረተ መሆኑን ያስታውሳሉ። ዩኒየኑ ትርፋማነቱን ከዓመት ወደ... Read more »

ፅዱነትና አረንጓዴነት ለምንና እንዴት ?

በአዲስ አበባ ሰባት ታላላቅ ወንዞችን ጨምሮ በአጠቃላይ 76 ወንዞች እንደሚገኙ መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡ ወንዞቹ ከመኖሪያ ቤቶችና ከተለያዩ ተቋማት በሚወጡ ደረቅና ፈሳሽ ቆሻሻዎች ለብክለት የተዳረጉ ናቸው። ወንዝ ከሚባሉ ይልቅ የፍሳሽ ማስወገጃ ቱቦዎች ቢባሉ ይቀላል... Read more »