ኢኮኖሚውን የመታደግ ሀገራዊ ንቅናቄ

በኢኮኖሚ ዕድገታቸው እምርታ ካሳዩ የአፍሪካ ሀገራት መካከል ኢትዮጵያ አንዷ ናት። ኢትዮጵያ በተከታታይ አስራ አምስት ዓመታት ፈጣን የኢኮኖሚ እድገት እንድታስመዘግብ ካገዟት ዘርፎች ውስጥ ለውጭ ገበያ የምታቀርባቸው የግብርና ምርቶችና የማዕድን ውጤቶችና ሌሎቹም ተጠቃሽ ናቸው።... Read more »

የፋይናንስ እጥረት የፈተነው የደን ልማት ዘርፍ

አርሶ አደር ሙክታር ያሲን በጅማ ዞን ጎማ ወረዳ የኮኤ ሴቻ ቀበሌ ማህበር ነዋሪ ናቸው። የደን ባለሙያዎች በሰጧቸው ምክር አማካኝነት ከአንድ ዓመት በፊት ደን ማልማት እንደጀመሩ ያስታውሳሉ። ከወንድሞቻቸው ጋር በመሆንም በዘጠኝ ሄክታር መሬት... Read more »

ከምስራቅ የሚሰማ የኢንቨስትመንት ጥሪ

አቶ ዮናስ ካሳሁን ይባላሉ፤ አዲስ አበባ ተወልደው ቢያድጉም፤ ረዥሙን ጊዜያቸውን በጀርመን አገር ኖረዋል፡፡ በጀርመን አገር ያፈሩትን ጥሪትም ቋጥረው ወደኢትዮጵያ በመምጣት በተለያዩ ኢንቨስትመንት ዘርፎች ላይ ተሰማርተው ይገኛሉ፡፡ ሆኖም በዚህ ወቅት ግን ኢትዮጵያ እንጂ... Read more »

የገበያ ማዕከላት ግንባታ ፋይዳለሸማቹ ፣ ለነጋዴው ወይስ ለአርሶ አደሩ?

 መረን የለቀቀ የግብይት ሥርዓት ልጓም እንዲበጀትለት የአዲስ አበባ ነዋሪዎች በተደጋጋሚ ሲጠይቁ ይደመጣሉ። መንግሥት ፍትሐዊ የሆነ የውድድር ሜዳ በማመቻቸት የግብይት ሥርዓቱን ጤናማነት የመቆጣጠር ኃላፊነት አለበት። የሸማቾችና የንግድ ሥራዎች ውድድር ባለስልጣን ሕግ በማውጣት ይህንን... Read more »

‹‹ብሔራዊ ባንክ ጠንካራ እና ገለልተኛ መሆን አለበት››- ረዳት ፕሮፌሰር አጥላው ዓለሙበአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የኢኮኖሚክስ ትምህርት መምህር

በቅርቡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ የዋጋ ንረትን ለመቆጣጠር እንዲሁም ለኢንቨስትመንት ምቹ ምህዳር ለመፍጠር መንግስት በትኩረት እንደሚሰራ አስታውቀዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቀጣይ በትኩረት ይሰራል ባሉዋቸው ሁለቱ ቁልፍ ተግባራት እና ተያያዥ... Read more »

ጥራት የሌላቸው የሶላር ኢነርጂ ምርቶች ወደ አገር እንዳይገቡ የሚመክት ሰነድ

በሶላር ኃይል ቴክኖሎጂ ላይ ባለፉት አምስት ዓመታት የግል ዘርፉ በስፋት እየገባበት መሆኑ ታይቷል። በተመሳሳይ ደግሞ ህብረተሰቡ ኃይል የሚገኝበትን አማራጭ ለማስፋት ሲል በሶላር ኃይል የሚያገለግሉ ምርቶች ላይ ፍላጎቱ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መምጣቱም... Read more »

የደን መመናመንና የኢትዮጵያ እርምጃ

ሰኔ 22 ቀን 2011 ዓ.ም በአገር አቀፍ ደረጃ የተካሄደውን የ«አረንጓዴ አሻራ ቀን» ሕዝባዊ ንቅናቄና በአንድ ጀምበር ከ353 ሚሊዮን በላይ ችግኝ በመትከል የተጠናቀቀውን መርሀ ግብር ተከትሎ በርካታ ቁም ነገሮች ተዳስሰዋል፤ ተብራርተዋል፤ ተተንትነዋል። ከዚሁ... Read more »

ትኩረት የሚሻው የወጣቶች የሥራ ዕድል ፈጠራ መርሐ ግብር

አገልግሎት ፈልገው የተገኙ፤ ነገር ግን አገልግሎቱ ርቆባቸው ማግኘት የሚገባቸውን በማጣት የተከፉ ፊቶች፤ በለውጥ ጎዳና ላይ ተሰልፎ በትኩስ ጉልበቱ አገር ለመለወጥ አገር ለመገንባት በሚችሉ እግሮቹ አገልግሎት ተጓትቶበት ደጅ የሚጠና ወጣት ኩርፊያ፤ ባልተገባ መልኩ... Read more »

“ትራንስፖርት የኢኮኖሚ ማቀጣጠያ መሳሪያ እንጂ ራሱ ኢኮኖሚ ተደርጎ ሊወሰድ አይገባም”

በአዲስ አበባ ከተማ በቅርቡ ተግባራዊ የተደረገው መመሪያ ቀላል የጭነት ተሽከርካሪዎች ከጠዋቱ 12፡30 እስከ 4፡00 ሰዓት፣እንዲሁም ከቀትር በኋላ ከቀኑ 10፡00 እስከ ምሽት 2፡00 ሰዓት፤ ከባድ የጭነት ተሽከርካሪዎች ከማለዳው 12፡30 እስከ ምሽቱ 2፡00 ሰዓት... Read more »

ለአረንጓዴ ምድር መሰረት ተጣለ

በአዲስ አበባ ከተማ የካ ክፍለ ከተማ አንቆርጫ በተለምዶ መድኃኒዓለም ፓርክ እየተባለ የሚጠራው አካባቢ ቲሸርት በለበሱ ችግኝ በሚተክሉ ሰዎች ተሞልቷል። በአካባቢው በተወሰነ ርቀት ላይ የግልና የመንግሥት ተቋማት ታፔላዎች ተሰቅለዋል። በአውቶቡሶች ተሳፍረው የመጡ ሠራተኞች... Read more »