የግሉ ዘርፍ በሀገሪቱ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ላይ ከፍተኛ ድርሻ ያለው መሆኑ ቢታመንም ላለፉት በርካታ ዓመታት በበቂ ሁኔታ ተሳታፊ ሳይሆን ቀርቷል።አጠቃላይ የንግዱ ዘርፍ ጤናማ ባልሆነ መንገድ ሲመራ በመቆየቱ የሀገሪቱ ኢኮኖሚ የቁልቁለት ጉዞ ውስጥ ቆይቷል።በመሆኑም... Read more »
የሁለቱ አገራት የኬንያና ሶማሊያ ግንኙነት ወጣ ገባ ሲል ቆይቷል። እንዲያውም በቅርቡ የሁለትዮሽ ዲፕሎማሲያዊ ተግባቦት ጀምረው ነበር።ባለፈው ማክሰኞ ኬንያ የወሰነችው ውሳኔ ግን የሁለቱን አገራት ግንኙነት ዳግም ጥያቄ ውስጥ የሚከት ነው፡፡ ኬንያ ለሦስት ወር... Read more »
አምራች ኢንዱስትሪው በማይናጋ መሰረት ላይ የተመሰረተ የኢኮኖሚ እድገት ለመመስረት የሚጫወተው ሚና እጅግ ከፍተኛ ነው። የምጣኔ ሀብት ምሁራንም በዓለም አቀፍ ደረጃ የበለፀጉ እና ተወዳዳሪ መሆን የቻሉ አገራት የከፍታ መነሻ አምራች ኢንዱሰትሪዎቻቸውን በፖሊሲ እና... Read more »
አሰልጣኝ መምህር ተስፋዬ ታደሰ ይባላል። በወራቤ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የሜታል ማኑፋክቸርንግ ኢንጂነርንግ ቴክኖሎጂ አሰልጣኝ መምህር ነው። ከዚህ ቀደም እምቦጭን ለማስወገድ በአገራችን በተለያዩ ተቋማት የተሰሩ ማሽኖች ላይ የሚስተዋልባቸውን ክፍተቶችን የሚደፍን የእንቦጭ አረም መንቀያ... Read more »
መሬት የያዙ ቤቶች በብዛት በሚታዩበት አካባቢ፣ ፎቅ ቤት ሲገነባ እንደብርቅ በሚታይባት አገር ወደላይ የሚገነቡ ሕንፃዎች እየበረከቱ መምጣታቸው ለብዙዎች አስደማሚ ነው። በተለይ በአሁኑ ወቅት የሚታዩ ትላልቅ ግንባታዎች ‹‹የሕንፃ ችቦ›› እስከ መባል ደርሷል። ከጥቂት... Read more »
በኢትዮጵያ በሁሉም ክልሎች የገጠር አካባቢዎችና ከተሞች ለግንባታ ግብአትንት የሚውሉ ማእድናት በስፋት እንደሚገኙ ይነገራል። በተለይ ለመንገድ ግንባታ ግብአትነት የሚውሉ እንደ ገረጋንቲ፣ ጥቁር ድንጋይና ለሕንፃ ግንባታ የሚያገለግሉ አሸዋና ጠጠር የማይገኙበት ቦታ የለም። መአድናቱ በአብዛኛዎቹ... Read more »
ለሰው ልጅ መሰረታዊ ፍላጎቶቹ ከሆኑት ምግብ፣ መጠጥና ልብስ ቀጥሎ መጠለያ ወይም ጎጆ አንዱ ነው:: በሥራና በተለያዩ ምክንያቶች ሰዎች ረዘም ያለ ጊዜያቸውን ከቤታቸው ውጭ የሚያሳልፉ ቢሆንም ዞሮ ዞሮ ከቤት ኖሮ…ኖሮ ከመሬት እንዲሉ የሰው... Read more »
የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ፈጣን እድገት እያስመዘገበ መምጣቱ እንዲሁም የህዝብ ዕድገቱ በእጅጉ በመጨመሩ ምክንያት የኃይል ፍላጐት በከፍተኛ ደረጃ እንዲጨምር አድርጓል ። በአሁኑ ወቅትም በኢንዱስትሪ፣ በግብር፣በአገልግሎት ዘርፉ እንዲሁም የእያንዳንዱ ግለሰብ የቤት የኤሌክትሪክ ኃይል ፍላጎት እና... Read more »
አዲስ አበባ ከተማ ስትመሰረት የነበሩት ቤቶች ምሶሶና ማገራቸው እንጨት፣ግድግዳቸው ወይንም ልስናቸው ደግሞ በአፈርና ጭድ የተቦካ ጭቃ፣ጣሪያቸውም የሳር ክዳን የለበሰ እንደሆነ ከታሪክ መረዳት ይቻላል።ግብአቱ ዛሬም ጥቅም ላይ እየዋለ ቢሆንም ዘመኑ በሚጠይቀው የብረት፣ሲሚንቶና ሌሎች... Read more »
በሀገራችን የተለያዩ ሃይማኖታዊና ባህላዊ በዓላት ይከበራሉ። በዓሉን ለማክበርም ልዩ ልዩ የበዓል ማድመቂያ መሰናዶዎች ይደረጋሉ፡፡ ሰሞኑንም ለፋሲካ በዓልና ለመጪው የሰርግ ወቅት ዝግጅት በአዲስ አበባ ገበያና ግብይት ተጧጡፏል፡፡ በበዓል ሰሞን ከሚሸመቱ ሸቀጦች መካከል የባህል... Read more »